ለዲያስፖራዎች ወደ ሃገር ቤት እንግባ ጥሪ ሀሳቡ የጠ/ሚ አብይ ነው… || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 7

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +1

    በብዛት ወደሀገር መመለስ መምጣት የሚፈልግ አለ ሆኖም በአሁኑ ጊዜ በተለያየ በውጪ አገራት የ Covid viral እንደገና በተለያየ ቦታ በመስራጨቱ ባንድንድ አገሮች look down and the airport is not like before they have very difficult,በጣም አስቸጋሪ እና ውጣ ውረድ ስላለው እስከፉሲካ ቢራዘም ብዞቻችን ውጪ ያለነው ደስ እንድሚላቸው ነው !
    ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 роки тому +2

    👉ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ ይ🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ ( ፈትዋ) የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹

  • @SUBSCRIBE_1104
    @SUBSCRIBE_1104 2 роки тому

    ሰላም ጠና ይስጥልኝ ደጉ ያገሬ ሰው
    እኔ እደ አንድ ኢትዮጲያዊ ወገን እያለቀ ህዝብ እየተፈናቀለ ደሐው በኑሮ ውድነት እየማቀቀ በበሽታ እየተፈጀ በጦርነት እየረገፈ እና ምን የሚሉት ጉድ ነው ዲያስፖራን ወደ ሀገር ግባ ብሎ ማቅበጥ አሁን በዚ ሀገራችን ባለችበት ችግር ላይ የደሐው ችግር ላይ እደመሳለቅ ነው ምቆጥረው ።በተጨማሪም ለደሐው ወገኔ ምን የሚጠቅሙት ነገር አለ በመምጣታቸው እዛው እያሉ አገራቸውን መርዳት ይችሉ ነበር።የለት ጉርሳቸውን በመገዳር ላይ በሆን የሚሰሩትን ወጣት እና አዛውንት ከመገድ በማስነሳት የለት ጉርስ እዳያገኙ ምክንያት ሆነዋል።የዲያስፖራው ወደ ሀገር መግባት ባለሐብቱን እንጂ ለደሐው ምንም ለውጥ አያመጡም በዚሰአት ለሀገራችን ዲያስፖራ ሀገሩ ገብቶ መበላጠጥ ማለት በጦርነት የሚሞተው ህዝብ ላይ እንደመሳለቅ ነው።ባንኮች የተለያየ offer በማዘጋጀት ዲያስፖራው ወደ ሀገሩ ዶላር
    እዲልክ በማድረግ ሀገሩን እና ወገኑን እዲረዳ ማድረ ይቻል ነበር። ከሁሉም በፊት የሀገር ሰላም የደሐው የኑሮ ውድነት እና የዘጎች ድህንነት መቅደም አለበት ሁሉም ነገር ጊዜውን የጠበቀ ቢሆን ተመራጭ ነው።

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому

    ሴፍሻ እንኩዋን አደረሳቹ

  • @nigatmulat4805
    @nigatmulat4805 2 роки тому

    Salame.la Ethiopia

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ የምታደንቁኝ ኑ ተቀላቀሉኝ

  • @paplu8688
    @paplu8688 2 роки тому +1

    በጣም መታየት ያለበት ቪድዮ
    ua-cam.com/video/VcDKZR2CfZQ/v-deo.html