የኔ መልዕክት (ናና በለው ) ድንቅ ዝማሬ ቢንያም በየነ"Yene Melket" New Protestant Mezmure @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 роки тому +10

    Yes 1ኛ ነኝ ዋው

  • @Natib22
    @Natib22 2 роки тому +171

    መናፍቅ ይሉኛል እውነት በማወቄ
    የዚህን ዓለም ስራ ሀጢያት በመናቄ። ❤️🥰

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 2 роки тому +4

      ተባረክ ዋናው ኢየሱስን ማወቅ ነው

    • @Tsinat1459
      @Tsinat1459 2 роки тому +6

      ያዝ እንግዲ ቅኔው ከብዷል❤❤

  • @Phone-pv5xo
    @Phone-pv5xo 2 роки тому +121

    ናና በለው ናና በለው የሕይወት እንጄራ ኢየሱስ ነው ተው ተው በለው ንገረው መዳን የሚገኝው በኢየሱስ ነው my life Jesus I Lovat this song ❣️❣️

    • @dagegirma7800
      @dagegirma7800 2 роки тому +1

      Melikitu xiru neberi gin kezefagn dimethi tekorijali

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 роки тому +78

    ❤️❤️🥰🥰እውነት ነው መዳን በሌላ የለም መዳን ያለው በየሱስ ነው

  • @user-bm4cm1wc8u
    @user-bm4cm1wc8u 2 роки тому +57

    ና ና በለው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን🥰🥰

  • @ryaz2889
    @ryaz2889 2 роки тому +86

    የህይወት እንጀራ ኢየሱስ ነዉ: ጌታ ይባርካችሁ !!!!!!!!!

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Рік тому +7

    የሁልግዜ የማይሰለች መልእክት ኢየሱስ እና ኢየሱስ ብቻ🙌🙌🙌🙌

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 роки тому +51

    ብሩካን ናችሁ ና ና በለው ንገረው የሕይወት እንጀራ ኢየሱስዬ ነው።
    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @binetamirte5758
    @binetamirte5758 2 роки тому +69

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @saa8066
      @saa8066 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰💔

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 2 роки тому +2

      አሚንንንንንንንንንን

    • @selam-wx8ni
      @selam-wx8ni 2 роки тому +2

      Wow wow adegan 😘😍😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Prince_beki
    @Prince_beki 8 місяців тому +1

    shewa style in Amharic language wow i am impressed!!!

  • @bekewolide9114
    @bekewolide9114 2 роки тому +48

    ምህረታአብ አስፍ ሰምታሃል እየሱስ ጌታ ነው 💪💪💪

    • @biniyamaklilu1152
      @biniyamaklilu1152 2 роки тому

      Mihretab eyesus geta endehone ante satweled jemero sisebk new yenorew.
      Egna manakew adis eyesus kale negerun. Ye nazretun kehone mamlek kejemeren 2000 amet alfonal

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 роки тому +10

    ዬናታን ወንድሜ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ሰይጣን ሲቃጠል ደስ ይለኛል የሰው ሰይጣንም

  • @ShalomHabtamu-zc6lv
    @ShalomHabtamu-zc6lv 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 роки тому +28

    ለአዲሱ ዓመት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የዘላለም የሕይወት እንጀራ ኢየሱስ ክርስቶስ የሆነው ለመዳን ብቸኛ የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ።

  • @ElizeJosef
    @ElizeJosef 9 місяців тому

    EJIGE DENKE MEZEMURE BENEYAME TEBAREKELLEN!!

  • @tsehayjesusismylife6733
    @tsehayjesusismylife6733 2 роки тому +13

    አሜን አሜን ናና በለው እየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም::አሜን አሜን

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 2 роки тому +31

    የምር አንደኛ ነው ❤❤❤❤😘😘😘....ናና በለው ናና በለው እውነት ሕይወት ኢየሱስ ነው።

  • @ephremmesfin3976
    @ephremmesfin3976 2 роки тому +4

    ግጥሙ መልካምና ጥሩ ነው ዘገኖች እኛ ከአለም በሚቀዳ ባህል እና አዘማመር ሳይሆን ከሰማይ በምንቀበለው እናስተላልፋለን።የአምልኮን ስታንዳርድ አለም እያወጣች ባለበት ሰዓት እንዲሁም ግሞ identity crisis ውስጥ ባለንበት ሰዓት ልባችንን ሳይሆን ራሳችንን ለማሟሟቅ ዝማሬን እየተጠቀምን ነን።"ደንበኞቻችንን" የማርካት አባዜውስጥ ነን።
    ሌላውን ላልረዳ እችላለው ነገር ግን ቤተክርስቲያን ስርዓት ያላት እንዲሁም ሀይ ባይ አላት ስለሆነም ግጥሙ መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን እያቀረብንን ያለንበትን ንገድ ብናየው ባይ ነኝ።

  • @bereketbershaorkaido2063
    @bereketbershaorkaido2063 Рік тому +2

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 роки тому

    Amen na na beleu
    Ye Hiyiwot Enjera Eyesus now
    Tebarek

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 9 місяців тому +3

    ና ና በለዉ
    መዳን የሚገኘዉ በኢየሱስ ነዉ❤

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 2 роки тому +16

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 2 роки тому +11

    አቤት የምገርም መዝሙር ሰማው ለወጣቶች የምገባቸው መንገድ

  • @EthioChristian_tiktok
    @EthioChristian_tiktok 2 роки тому +46

    መናፍቅ ይሉናል አዎ ክርስቶስን የምንናፍቅ ነን !!!

  • @Selam9830
    @Selam9830 2 роки тому +13

    የሕይወት እንጀራ ኢየሱስ ነው ❤❤❤❤

  • @makdes348
    @makdes348 2 роки тому +97

    መናፍቅ፡ይሉኛል፡እውነት፡በማወቄ
    የዚን፡አለም፡ሥራ፡ሀጥያት፡በመናቄ
    እንግዲ፡ስማኝ፡የልቤን፡እውነት
    ደጋግመህ፡በለኝ፡ባርያው፡ሆኜ፡ልሙት።

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 2 роки тому +4

    አሜን 🥰ትክክል 🥰🥰🥰🥰👍የስ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +9

    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ We love you💞💞

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 роки тому

    Zemenachu ewotachu yibarekilgn ye abate birukanoch temesgen endih new geta silewit siredah

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 роки тому +15

    ናና በለው ኢየሱስ ይድናል በለዉ ናና በለው የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ነው በለዉ ናና በለው የህይወት እንጀራ ኢየሱስ በለዉ እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያ

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 2 роки тому +11

    እሰይይይይይይይይይይይይ
    በትክክል መዳን ምገነው በእየሱስ ተባረኩ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🙌💯💪💪😘💚💛❤️✔️

  • @Misikir-dq1gw
    @Misikir-dq1gw 2 роки тому +7

    Wow ጌታ ይባርክህ ቢኒያችን 😍😍😍

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Рік тому +1

    የየህይወወት እንጀራ ኢየሱስ ነው
    ተባረክ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +12

    ሀሹ ሀሹ ኢየሱሰ የህወት ህንጀራ ነው ሀለሉያ 📖📖💪😍 መናፍቅ ማለት መታደል ነው በክርስቶስ 💪💪

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +8

    ምህርት አብ ይህን መዝሙር ላንተና ለመሳዮች ነው ቶሎ ሳይመሽ ኑ 'ናናናና🖐🖐

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 2 роки тому +3

    ዋውው የሕይወት እንጀራ እየሱስ ነው ቂዱሳን ተባረኩልኝ 🤝🙏🙇🏾‍♀️🤝📖

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 2 роки тому +4

    Uufff yesuse wedihalew 🙏🙏🙏 tebareku betam tamiralachu

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Рік тому +1

    ውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ዴስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ana-kw2bd
    @Ana-kw2bd 2 роки тому +5

    አሜን ናና በለው የህይወት እንጀራ እየሱስ ነው

  • @dawitlolaso9614
    @dawitlolaso9614 2 роки тому +10

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
    Bini babezu tebarakelin ...... 🥰🥰🥰🥰

  • @ሶሲየባባዬልጅነኝ
    @ሶሲየባባዬልጅነኝ 2 роки тому +17

    ዋው ጌታ ይባርካቹ አሜን መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ነው

  • @alemkebede8904
    @alemkebede8904 2 роки тому +7

    እሳይ ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእግዝአብሔር ይሁን ተበረኩ እግዝአብሔር ይበርካቹ ተበረኩልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @masairaq5445
    @masairaq5445 2 роки тому +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ናና ናና በለው. መዳን በሌላ በማንም የለም. በጌታ በኢየሱስ ነው. ተባርኩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 2 роки тому +3

    omg Dink Zimare New Tebarku Na Na Belawu👌🍇🍇🍇🍇👏👏👏👏💖💖💖💖
    Yoniye😍

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +2

    ዋውውው ጌታ ይባርካችሁ እውነት ነው የሕይወት እንጀራ ኢየሱስ ነው🙏🙏

  • @meremere2379
    @meremere2379 Рік тому

    አሜን ተባረክ ጌታ ማዛሙር ዪጨሜሪ ❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 роки тому +4

    እልልልልልልል😳😳😳 ዋዉ ተባረኩ በብዙ እህት ወድሞቼ አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @adonaysolomon3465
    @adonaysolomon3465 2 роки тому +2

    Ewnet eyesus ybarekh abetei

  • @እግዚአብሔርመልካምናው

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በዙ ተባዙ በጌታ በ እየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን አሜን የሂዎት እንጀራ እየሱስ ናው አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ 💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኩ ሁላቺም 💋💋💋💋💋

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ኢየሱስ ጌታ እና መድሃኒት ነው ናና በለው የሕይወት እጀራ ኢየሱስ ነው

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 2 роки тому +9

    በጣም የተገረምኩት መዝሙር ነዉ የተባረኩት

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 2 роки тому +3

    እልልልልልል ልጁ ያለው ህይወት እለው የሌለው የለውምናናናና ናናናናናና እየሱሱ ያድናል !!!!!

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому +4

    ዋው እንዴት የሚጥም መዝሙር ነዉ ተባረኩ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤መዳንየሚገኘው በእየሱስነው።❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 роки тому +5

    ካለኝ ነገር ሁሉ አንተን መርጫለሁ ኢየሱስ💜💜💜

  • @wendyifrawegochara5153
    @wendyifrawegochara5153 Рік тому +1

    መዳናችን እየሱስ ነው❤

  • @abrahambrhane3920
    @abrahambrhane3920 2 роки тому +18

    ምንም ማረግ ኣይቻልም መቀጣጠል ነው።❤❤❤👏🏿👏🏿👏🏿😍😍😍 There is no way Accept Jesus.

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 2 роки тому +11

    ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እናንት የእግዚአብሔር ብሩካን !! እውነቱ ይህ ነው, መዳን በሌላ በማንም የለም። (አራት ነጥብ)

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር አብዙቶ ይባረካችሁ

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 2 роки тому +9

    እየሱስ የገባው ይህ ከማለት ሌላ አይመቸዉም። እየሱስ የሂዎት እንጀራ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 2 роки тому +10

    የሉቃስ ወንጌል 14
    23፤ ጌታውም ባሪያውን፦ ቤቴ እንዲሞላ ወደ መንገድና ወደ ቅጥር ውጣና ይገቡ ዘንድ ግድ በላቸው፤ bravo 👏 bravo 👏 👏👏👏 what a blessed song

  • @ምህረትየጌታልጅ
    @ምህረትየጌታልጅ 2 роки тому +4

    Amazing wowoowo እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቡርካን ናችሁ

  • @ruthgirum7298
    @ruthgirum7298 2 роки тому +3

    😭😭😭😭የአመቱ ምርጥ መዝሙር i can't stop listening

  • @mamidad7387
    @mamidad7387 2 роки тому

    ናና በለው ቢኒ ድንቅ መልዕክት ነው ተባረክልኝ

  • @lattuoromiyaatube2467
    @lattuoromiyaatube2467 2 роки тому +9

    Ameeen Ameeen Ameeen eebbiifama dachaadhan obboola kiyyaa ijoollee kakuu ❤️
    yesus karaadha❤️
    Dhugaadha❤️
    Jireenyadha❤️ 📖 yesus GOOFTADHA 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lamlamlove9402
    @lamlamlove9402 2 роки тому

    Elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll elelellleeelll haleluyyaa 👏👏👏👏👏👏👏👏👏geta yebarek das sil

  • @ምሬየክዳንልጅ
    @ምሬየክዳንልጅ 2 роки тому +2

    ናና ባለው የሕይወት እንጅ ኢየሱስ ሀሌ ሉያ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን ዘመነችሁ ይለምልም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +3

    ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ መዝሙር ነው
    ናና በለው ና በለው ንገረው የእይወት እንጀራ እየሱስ ነው ተው ተው በለው ተው በለው ንገረው መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ነው 🥰🥰

  • @kirubel8388
    @kirubel8388 2 роки тому +3

    ወንጌል ይለውጣል።💚💛❤️

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 2 роки тому +15

    What an amazing song is it? I can't stop listening. You are so blessed. praise lord!

  • @ደሱነኝያደሙፍሬ
    @ደሱነኝያደሙፍሬ 2 роки тому +2

    እሴይይይይይይይይይይይይይይይይይ ጠላት ይስማ ና ና ባሉ

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 2 роки тому +3

    አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረካችሁ

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje Рік тому +1

    አሜን በኢየሱስ ነው።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fikr8028
    @fikr8028 2 роки тому

    ወንድሜ ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም😍

  • @wakowario7673
    @wakowario7673 2 роки тому +13

    Thanks Jesus 🙏

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    እዉነት ነው የመግብያ በር ኢየሱስ ብቻ ነው ። ተበረኩ አሜን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +5

    ተባረኩ

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 2 роки тому +2

    ተባረኩ ወገኖቼ ገራሚ መልክት ነው በሀልንም አሳይቶ ወንጌልን መሰራት 👏👏👏👏

  • @sarasarasarawit4423
    @sarasarasarawit4423 2 роки тому +8

    ዋውውውው❤👍🙏🙏

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 2 роки тому

    Dulawo betam teleke enegna miyezut shimele new gen konjo new

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 роки тому +2

    ናና በለው እውነትም ህይወትም መንገድ እየሱስ ነው ተውተው በለው መዳን የሚገኘው በእየሱስ ነው ፀጋው ይብዛላቹ የመዳን የሰላም የእረፍት ምጭ በእየሱስ ማመነው።

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 2 роки тому +2

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12 ስለዚህ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያድናል

  • @aboneshsada8523
    @aboneshsada8523 2 роки тому

    🙏🙏🙏 እየሱስ እኮ ልዩ ነው ተባረኩ ስለዝማሪው። አሜን አሜን ናናናናናናናናና🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @adaada6530
    @adaada6530 2 роки тому +4

    ድንቅ ዝማረ ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +8

    ኑ የሕይወት መገኛው ኢየሱስ ብቻ ነው ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 роки тому

    ዋው ዋው ዋው ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ሰምቼ የማልጠግብ እውነትም ተባልኩኝ መናፍቅ እውነት በማወቄ በእግዚአብሔር ቃል ብቻ ገና ጸንተን እንቆማለን ድካማችንንም እርሱ ያግዘናል 2ኛ 2፥17፦የእግዚአብሔርን ቃል ተቀላቅለው እንደምሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደተላከን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆናን እንናገራለን። ሀሌዩያያያያ እዬሱስ ያድናል።

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበረኩ ❤️❤️🙏

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 роки тому

    ተባረኩ ዘማነችሁ ይባረክ ፀገወንም እግዚአብሔር ይባረክችሁ እወታኛ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነዉ

  • @wirtufikru18
    @wirtufikru18 2 роки тому +1

    ተባረክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👍👍👍👏😍😍😍😍😍

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 роки тому

    Wowwww Beyesusime Tebarekuuu Wowwww ና ና በለው የሕይወት እንጀራ ኢየሱስ ነው

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Рік тому

    Wow betami dase yelale eyesuse yadenale yetadegale Amen tebarekuuuu ♥️❤️

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 2 роки тому +3

    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 2 роки тому +1

    ና ና በለው ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @amenymim9749
    @amenymim9749 2 роки тому +4

    ናና በለሁ 👍👍❤❤❤🙏ናና

  • @kid4698
    @kid4698 2 роки тому +12

    ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው

  • @hawigirma6242
    @hawigirma6242 2 роки тому

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤
    ዮሐንስ 3:16 ና ና በለው ወደ የዘላለም ህይወት ተባረኩ

  • @betitube1100
    @betitube1100 2 роки тому +1

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow
    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ በብዙ ጸጋ

  • @metakamadole-mx2yl
    @metakamadole-mx2yl Рік тому +1

    የህይወት እንጀራ ኢየሱስ ነው

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 2 роки тому

    ዋውውውውው እንዴት ታለቅ የወንጌል አዋጂነው
    ናና በለው ናና ብለው የህይወት እንጄራ እየሱስ ነው
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርካቹ ጋና ከእናንተ ብዙ እንጠብቃሌን በርቱ