Nuradis SEID ft Yoni YOYE ጎዳዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Nuradis SEID ft Yoni YOYE-Godada (ጎዳዳ)
    Unauthorised use, distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right @2018 Masenqo Tube

КОМЕНТАРІ • 266

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 5 років тому +9

    ይህን ዘፍን ስሰማ ብርሪ ይለኛል ወደ ሐገሬ ገጠር 🙏❤

    • @almnalmblna1490
      @almnalmblna1490 2 роки тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ጀግና

  • @paulosnega1102
    @paulosnega1102 2 роки тому +2

    በአጅሬ ጃኖራ(ጎንደር) ካንተ ጉሮሮ ውጭ የማን ይደመጣል ጎዳዳ፣ አታለሽኛል፣ ሐዋ...
    ብቻ በስብዕናህም አከብርሀለሁ ኑሬ
    much respect for you

  • @EphremYinges-yt9cm
    @EphremYinges-yt9cm Рік тому +1

    I love this music from 🇺🇬🇺🇬🇺🇬 uganda😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa 5 років тому +18

    #ወሎ፣#ራያ፣#ጎንደር፣#ጎጃም፣#ሸዋ ባጠቃላይ ቤተ #አማራ #ውብ እኮነን💚💛❤😘😘😘😘😘

  • @abby8182
    @abby8182 5 років тому +3

    ኑርአዲስ ያገር ልጅ የኢትዮጵያ ኩራት ማነቴን ሁሌም ባንተ አየዎለሁ ባህላችንን ጠብቀህ በምንም የማትደራደር ጀግና በርታ አትጥፋ ሁሌም ድምፅህን አሰማን ምክንያቱም ምንም አትሰለችም ውድድድድድድድ

    • @TigMolla
      @TigMolla 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TigMolla
      @TigMolla 8 місяців тому

      4:31 4:34 4:36 4:37 😅😅

    • @TigMolla
      @TigMolla 8 місяців тому

      😅😊 0:57 0:57

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 6 років тому +2

    ኑርዋ ዬሠው ማኛ አቦ ይመችህ መልካሙን ሁሉ ይድልህ እግዛብሄር እኳንም ወሎዬ ሆንሁኝ ለዛውም ድሮ ወረዳች ቆቦ ማርያም ነበረች።

  • @toybatiku4835
    @toybatiku4835 6 років тому +5

    አይይይ ኑራድስስስስ እረ ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ የዛሬን አይበለውና የራያልጅ ነበር የመጀመሪያየ ጓዴኛየ ይመችክ ሀሪፍ ነው።

  • @manbaratadest5876
    @manbaratadest5876 6 років тому +6

    ኑሬዋ በጣም ያምራል ኑሬ የኔማኛ እንኳን ዘፍነህ ዝምብለህ ብታወራ ለኔ ድምፅህ ልዩተው መንገድህ ሁሉቀኝ ሠላምህ ይብዛ የራያ ሸበላ ኑሬ አልፈልግም ዘፋኝ ካተሌላ ማኜ ማር ነህ ወንድሜ ኑሬ

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 6 років тому +5

    ኑሬ ፍቅር ያገሬ ልጅ ጥግ ድረስ ነው የምወድክ ቪደወ ብትሰራበት የበለጠ ውበት ይኖረው ነበር ኑሬ በፍቅር ነው የምወድክ ማሪያምን እውነቴን ነው

  • @user-pg6mz7bi5z
    @user-pg6mz7bi5z 6 років тому +2

    መገን ወሎ እኔም የመርሳ ልጅ አፍቅሬ ነበር 5 አመታችን እድሜ ለስደት ተራራቀረን አይይይይ ይመችህ ኑርዬዬዬ!!

  • @user-cx9dt7km2u
    @user-cx9dt7km2u 2 роки тому +1

    በ 2014 እምታዩት እስቲ የት አላችሁ😍🦋

  • @user-nv3be2vd1q
    @user-nv3be2vd1q 6 років тому +6

    ይመችህ አቦ ኑሬ ስወድህኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን ማር ነን ባህላችን ሁለ ነገራችን

  • @werku2201
    @werku2201 5 років тому +2

    አይ ወሎ የፍቅር ሀገር .!!!!!

  • @user-yx9qf8td4o
    @user-yx9qf8td4o 5 років тому +1

    ውይይይይይይ አሁን ናፈቀኝ ሀገሬ ኑርየ ይመችህ በታቱ ተዳርሁ በጎዳዳ ተሰደድሁ አሁን የስደት እግሩ እሚያጥረው መቼ ነው

  • @kedejaarebesa9764
    @kedejaarebesa9764 6 років тому +3

    ስወድህ ኑሬየ ሁለየም ያመርብህነህ ደስይላን አድናቂህነኝ ያገሬልይ

  • @sabagonderywaworetannafky4852
    @sabagonderywaworetannafky4852 6 років тому +2

    ዋውውውውው የኔ ቆጆ እኔም ወሎየ አፍቅሬአለሁ እድሜ ለስደት እፍፍፍፍፍ አራራቀን እጅ

  • @user-fb4wr2di1b
    @user-fb4wr2di1b 6 років тому +4

    ኑሬ ማር ምርጥ የራያ ራዩማ ፍሬ ውስጤ ነህ የኔ ሸጋ በርታ ኣዞህልኝ።

  • @ggrr7336
    @ggrr7336 4 роки тому +5

    እኔም የወሎልጂ ነኝ የተመቸዉ ላይክ ይግጩ

  • @birhandemte8536
    @birhandemte8536 6 років тому +3

    ይሄን ዘፈን ሳላዳምጠው ከዋልኩ እፉፉፉ ስወደው

  • @user-on4me7bb4s
    @user-on4me7bb4s 6 років тому +9

    ኑሬ ናፍቀኸኛል በቅርብ እንገናኛለን ሁሌም በልቤ ውድድድድ የኔ ምርጥ😘😘😘😘😘

    • @bestline1620
      @bestline1620 5 років тому +2

      sewedh ymecheh

    • @user-fs1nq4rq1i
      @user-fs1nq4rq1i 3 роки тому +1

      ወይኔ ራያወቺ ስወዳቺሁ አለሁአለሁ በሉኝ ኑርየ ውስጤ ነህ

  • @user-sx8em7cn5q
    @user-sx8em7cn5q 6 років тому +23

    ውይ ኑሬዋ ውስጤነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና የወሎ ልጂ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር ውዷ ሀግሬ ወልደያ ሠላምሺ ይብዛ ይጀግኖች ሀገር

    • @yordilove2267
      @yordilove2267 6 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቲጂ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-sx8em7cn5q
      @user-sx8em7cn5q 6 років тому +1

      Yordi love አሜን አሜን አሜን እኛ ወሎዬወች የፍቅር ሠወች ነን አምላኬ ሆይ ሀገሬን ጠብቅልኚ ዙሮ መግቢያዬ ውዷ እናት ሀገሬ

    • @Bb-lr3ph
      @Bb-lr3ph 6 років тому +1

      ዉይ

  • @ሰአድቾነኝየዜዶብቻ

    ኑሬ ስወድህ ራያን ወደሰጄ ልሞት ነው ወሎዬ ነኝ ዴሴ ጦሳ

    • @godp3192
      @godp3192 Рік тому

      ነይ እንጋባ ዉዴ የራያ ልጅ ነኝ

  • @saadhsaeedh4799
    @saadhsaeedh4799 6 років тому +31

    እኔም የዉርጌሳ ልጅ ነኝ ዉርጌሳን የምቶድ ላይክ

  • @hadiyawerku8564
    @hadiyawerku8564 6 років тому +3

    ጣጣ የሌለበት የፍቅር ከተማ እራያ ናፈቀኝ አሁንስ እኔማ
    የሰው መዋደዱ ቀለል ያለ ኑሮ
    ሳቅና ጨዋታ እንደት ነው ዘንድሮ
    አብሽር የራያ ልጅ መታወቂያው ፍቅር
    ካንተ ወዳ ለኔስ ምንም ነገር ይቅር
    ተባለለት ለራያ

  • @getachewbaye9496
    @getachewbaye9496 6 років тому +3

    ጎዳዳ የወሎ ልጅ( ራያ ሀገሬ ናፍቆቴ)

  • @user-zm4go2in5c
    @user-zm4go2in5c 5 років тому +1

    ምን አለ እኔንም አሆየ ብትልልኝ ከቆቦ ልጆች ከኔ በሁሉም ነገር የሚበልጥ ያለ አይመስለኝም ግን ስደት ይብላኝለት አራቀኝ

  • @user-sn3sr8lc3i
    @user-sn3sr8lc3i 6 років тому +11

    እንኮን ወሎየ ሆንኩ ባልሆን እንቅ ብየ ነበር ምሞተው 😂እወዳችኋለሁ ቆቦ ወች

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 6 років тому +1

      እኔ እናቴን እወዳታለሁ ጥላትሽይታነቅ።ማሬ።።የኔቆጆ።ክክክክ💜💛💚😅😅😅

    • @user-sn3sr8lc3i
      @user-sn3sr8lc3i 6 років тому +1

      @@user-jv5cg6bk3i ባልሆን አይቀርልኝም ነበር ያው የወልድያ ተመስገን 💚💛❤

    • @ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ
      @ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ 5 років тому

      ክክክክክክ ያዚ እራያ የመርሣዋ ቀበጥ በናፍቆት ልሞትነው ክሮሮክሥ ጠጥቸ እረ ዱአ አርጉልኝ የምር እራያቆቦን ሣላያት እዳልሞት

    • @ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ
      @ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ 5 років тому

      ምችት ምችትችት ይበልህ ለአይኔ የራብከኝ የራያው ቆቦ ቀበጥ ኑራድሥዋዬ ምንም እኮ የሚወጣልህ ነገር የለም ማንም ነኪየለህ የኔ አበሣ

    • @hananhana7871
      @hananhana7871 5 років тому +1

      Enem yewoldeya lij nge piyasa

  • @sabagonderywaworetannafky4852
    @sabagonderywaworetannafky4852 6 років тому +11

    ሳባ ጎደሬዋ ነኝ ስወዳችሁ ወሎየወች
    ውድድድድ ኑሪየ ሰላምህ ይብዛ

    • @habeebahusain7997
      @habeebahusain7997 5 років тому +1

      እኛም ውድድ እናረግሻል

    • @user-gm7ou5sx1v
      @user-gm7ou5sx1v 5 років тому +1

      saba gonderywa woretan nafky 0933490524

    • @enoor8371
      @enoor8371 4 роки тому

      👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @AA-gi6xe
    @AA-gi6xe 6 років тому +4

    ኑርየ ውስጤ ነህ ስወድህ

  • @user-et5fm5pn4j
    @user-et5fm5pn4j 4 роки тому +3

    ኑሬ ሰኢድ የምወድህ በምክንያት ነው የውድ ባልዋ ስም ኑራድስ ሰኢድ ነው የወለየወች ሰላማችሁ ይብዛ የመርሳዋ ቀበጥ እናቴን ናፋቂ

  • @sosiweloyewa3953
    @sosiweloyewa3953 6 років тому +9

    ወልደያ ከመጣች ታጫርሰናለች ውይይ ኑሬ አድናቂህ ነኝ ግን የራያ ልጅ ወድጄ ልሞት ነው

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 3 роки тому

      ነይና ብቅ በዪ ወደ አላማጣ

    • @godp3192
      @godp3192 Рік тому

      ስንወድሽ ከራያ ነኝ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 роки тому

    Tilahun and nuradis. The best. Mix no body does you did it on my party mix i can turn on this mix and every ethiopians jump all night

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 років тому +2

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው፣ እንኩዋን ወሎ ተፈጠርኩ፣

  • @user-rc8fk4zc3w
    @user-rc8fk4zc3w 6 років тому +2

    hulem wedhelehu wedme yne liyi nurye

  • @elhamali9420
    @elhamali9420 6 років тому +1

    አንዴ ጎዳዳ አንደ ሀዋ አንዴ,,,,እያልክ ኑሬ ለኔም ኢሉ ኢልሀም ብለክ አዘፍንልኝም ወይ አድናቂህ ነኝ ደግሞ ሀራ ለምን አቴድም ሸበላው

  • @aminataminat6558
    @aminataminat6558 6 років тому +1

    ወሎየምርጦችአገር የቆንጆአገሬ ፍቅር የሚገባቸዉልዩነቸዉአይበዛባቸዉም

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 років тому +2

    የራያ ወሎ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fameislam5123
    @fameislam5123 5 років тому +5

    አኔም የወልድያ ነኝ ወልደያን የምትወዱ ላይክ

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    አቤት ኑሩየ አረፍ። ስው ራያ ልጅ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 років тому

    ስወድህ ኑሬዋ እራያ ተወላጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቤት ወሎ ማር እኮ ነን

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 5 років тому +7

    ራያ ቆቦ❤

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому +1

      ራያቆቦያውምየጀግናው

    • @musicraya2049
      @musicraya2049 4 роки тому +1

      ኑሪ ውድ ጎደኛየ በርታ !!

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r 5 років тому +4

    አቤት የአማራ ውበት❤❤❤❤

  • @user-hx6ux6sn1h
    @user-hx6ux6sn1h 2 місяці тому

    ዘፈኑን አተብቻ ዝፈነው ኑርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 роки тому

    Yemigerem wed lovely amahara never heared. With tilahun and nuradis

  • @sars126
    @sars126 5 років тому +4

    ኑሪ ዉስጤ ነክ ራያወች ስወዳችሁ 😍😍

  • @መንገደኛነውልቤመንገደኛነ

    ዋውውው ኑሪ ኧረምን ልሁንልህ ተለክፊ ቀረው እኮ ከራያ ሰው ጋራ ራያወች ፍቅር ናችሁ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ አምላክ ከፈቀደ አንድ ቀን እመጣለሁ እራያ እራዩማ አይሻለሁ አለኝ ተስፋ ኑሪ ግን ከልቤ ነው የምወድሕ ንገሩልኝ መውደዴን አድረሱልኝ በፈጠራችሁ

    • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
      @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ 6 років тому +1

      መንገደኛ ነው ልቤ መንገደኛ ነው ልቤ እናመሠግናለን፡እኛምዉድድድድያገርልጅ፡ወለላ

    • @መንገደኛነውልቤመንገደኛነ
      @መንገደኛነውልቤመንገደኛነ 6 років тому +2

      ፍቅራችሁ ነው የገዛኝ እኔም ከልቤ እወዳችሁ አለሁ ወለላዋ እንደ አምላክ ፍቃድ የራያን መንገድ የሚመራኝ ሰው ካለ እመጣለሁ አልቀርም እራያ ፍቅር ናችሁ በኔሞት ወለላየ

    • @mesimesi6386
      @mesimesi6386 6 років тому

      አብሽሪ እኔ አገናኝሻለሁ ከኑሬ ጋ የስፈሬ ልጅ ነው ብቻ አች ዝግጁ ሁኝ እኛ እራያወች እግዳ መቀበል ባህላችን ነው አርሂቡ

    • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
      @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ 6 років тому

      @@mesimesi6386 ትክክል ማሬ እግዳተቀባይ ሠዉአክባሪነን እኔም አንድቀን፡ዱቅእላለሁ ከሠፈራቹህ ማሬ ኑሬንማየት እፈልጋለሁ የእራያልጅ ብሆንም፡በአካል አግቼዉ፡አላቅም፡ኑሬን

    • @mesimesi6386
      @mesimesi6386 6 років тому

      @@ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
      አብሽሬ ማር ትገናኛላችሁ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው

  • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ

    ወየዉ፡ኸረረረ አሁንስ፡ናፈቅሽኝ፡ሀገሬእራያ፡ምንልሁነዉ ኑርየ፡ፍቅርነገር፡ሥወድህ

  • @menberlegesse3593
    @menberlegesse3593 5 років тому +1

    Anbas nahe Nuradi betame das telalehe yena wandme

  • @birrimotti4786
    @birrimotti4786 5 років тому +2

    Rayyaa oromoo dha, love Rayyaa

  • @goldabate4438
    @goldabate4438 6 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዝቅ

  • @tlahungessese6028
    @tlahungessese6028 6 років тому +1

    Wudu yeraya ligi nuradise seyedi aselifene asetihmi inga sanitefa

  • @yirgamelkamu449
    @yirgamelkamu449 5 років тому +1

    great song by nurie great

  • @betishohabeshawitgal5048
    @betishohabeshawitgal5048 6 років тому +6

    Raya raya

  • @user-oh7zx7il9p
    @user-oh7zx7il9p 6 років тому +3

    ስወድህ

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 роки тому

    ድምፀ፣መረዋ፣ኑርዬ፣ጀግናዬ፣ሺአመት፣ኑርልን፣እዴት፣እደምወድህ

  • @user-kp3ue6ew8p
    @user-kp3ue6ew8p 8 місяців тому

    ኸረማውረጃውንንገሩኝ ሳልሞት

  • @user-kp9yi2hp3y
    @user-kp9yi2hp3y 5 років тому

    Nureye wiste nehi nurleg yager lij moges enamesegnalen ekuanme kenate teweledku

  • @habibnurhusin8687
    @habibnurhusin8687 6 років тому +4

    ዋዉ i love you Nuradis

  • @getahuntube8362
    @getahuntube8362 4 роки тому +1

    Fantastic Keep it Up Bro

  • @Aaaa-vv8rd
    @Aaaa-vv8rd 6 років тому +2

    ኑሬዋ ስወድህ የሠፈሬ ልጅ

  • @zahraalola2396
    @zahraalola2396 5 років тому +1

    Wawww Raya wlo wste new nurey wddddddddddd

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 5 років тому +1

    ሥወድህ ኑርየ ውሥጥዋ

  • @lidiethiopianethiopiainme46
    @lidiethiopianethiopiainme46 6 років тому +2

    Raya and enji hulet man aregew
    I love it Nure

  • @aminataminat6558
    @aminataminat6558 6 років тому +1

    ማንአለእንደወሎሰዉ የፍቅር ሀገርርርርርርነዉ

  • @elsaaelsaa611
    @elsaaelsaa611 6 років тому +1

    💚💛❤godada godada godada
    nat yena engida..

  • @birrimotti4786
    @birrimotti4786 5 років тому

    Rayyaa, oddaa oromooti isiin oromiyaa dha

  • @abuja2843
    @abuja2843 6 років тому +11

    ራያወሎነው ወሎየቆንጆአገር የትግሬአይደለም መልካቸውየአስታውቃልየወሎነውወየያኔቀሜኛ ዐበዴ ዘረኛ 666

  • @knowhowstube4751
    @knowhowstube4751 5 років тому

    woloyewuch yawum nuradis endat endemiwodachu

  • @bezayewelowa32
    @bezayewelowa32 5 років тому

    ኑሬዋ ስወድህህህህህህህህህህ አድናቂህ ነኝ

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 років тому +2

    ወሎ እራያ ለወደዱን ፍቅር ነን

  • @fatumalove6174
    @fatumalove6174 6 років тому +3

    ዋው

  • @mesiyfikr7827
    @mesiyfikr7827 6 років тому +5

    አይ ወሎየ ባልሂን ምን ይውጠኝ ነበር

  • @haftatube6913
    @haftatube6913 6 років тому +1

    nuradis seid mirt ye raya raya rayuma lij kibr yigebahal.

    • @habtekiros4347
      @habtekiros4347 5 років тому

      Haftu Mekonen wow nw nura yegna kurat

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አሸራያየየየየየየየ❤❤

  • @user-cs2ju7fw6j
    @user-cs2ju7fw6j 6 років тому +1

    Nura&yoni Betam yamral bertu orjenal Raya

  • @sadahaylom9702
    @sadahaylom9702 6 років тому +3

    ይመቸህ አባ

  • @user-mu3ec8vm2y
    @user-mu3ec8vm2y 6 років тому +1

    ውይ ሥወደው💘💖

  • @ሞኾን
    @ሞኾን Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ትዝ ኣለኝኝኝኝኝኝኝ

  • @እመብርሃያይኔብርሃ
    @እመብርሃያይኔብርሃ 6 років тому +2

    ዋውውውውውውውውውው አዎ ራያች1 እንጅ ማን አረጋት ሁለት

  • @maryamawittarekegn6546
    @maryamawittarekegn6546 Рік тому

    ❤ጎዳዳ❤

  • @rozazegeye7605
    @rozazegeye7605 6 років тому +2

    Yene sweeeeeet🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-fd9lp7eo1w
    @user-fd9lp7eo1w 6 років тому +3

    ዋው ደስ ይላል

    • @mogesk
      @mogesk  6 років тому

      Mkih Mkih 123 thank you 🙏

  • @saadhsaeedh4799
    @saadhsaeedh4799 6 років тому +1

    ኑሬዋ ስወድህ ማርርር

  • @ibraheemibraheem7323
    @ibraheemibraheem7323 6 років тому +1

    ኑረ የኔ ጀግና ውድድድድድ ካራዱም

  • @hqwqmqgqshe2376
    @hqwqmqgqshe2376 6 років тому +2

    ዋውውውውውውው

  • @user-tl6fb1kw8g
    @user-tl6fb1kw8g 5 років тому

    እንኳንም ወሎ ሆንኩ

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 років тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @lovelove8173
    @lovelove8173 6 років тому +1

    wow yehagre lij des yilal

  • @bontuufuriibahri3601
    @bontuufuriibahri3601 6 років тому

    Bontuu furii boruu itobyaa is biy oromyy ok 🖐️

  • @aberraabate5558
    @aberraabate5558 5 років тому

    Eye Goaadhaa! ! !we are Orom 😘😘😘

  • @adanehaileyesus7125
    @adanehaileyesus7125 6 років тому +3

    ኑሪ ጃሪጋማ

  • @user-jw2tv4fn7u
    @user-jw2tv4fn7u 5 років тому +1

    Nuruye aegotye maga sewedih

  • @hiwothiwot7387
    @hiwothiwot7387 6 років тому +2

    ውይ አንተ ልጅ ስወድህ

  • @tinseamraya2421
    @tinseamraya2421 6 років тому +2

    Nura&Yoni mert Yeraya lijochi

    • @yfggfh9235
      @yfggfh9235 5 років тому

      አይይይይ እሄ ሙዚቃ አባባኝ እኔስ አልቻልኩም አገሬ ናፈቀኝ

  • @sinightaisi6541
    @sinightaisi6541 4 роки тому

    የራያቆቦያውምየጀግኙቹወደሓላየማይለው

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r 6 років тому +1

    ወይ አተ ልጅ ፍቅር የሆንክ ሰው።

  • @user-pk2rg3wn6q
    @user-pk2rg3wn6q 6 років тому +1

    جميل جدا

  • @TewodrosBeshir
    @TewodrosBeshir Місяць тому

    bxam ymerall ❤❤❤❤❤❤

  • @old-songs636
    @old-songs636 5 років тому

    ኑሬ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @ashuethiopia9182
    @ashuethiopia9182 6 років тому +1

    Nure ilove you