MK TV || ዐውደ ትሩፋት || ኢትዮጵያ እስከ ሕንድ ዉቅያኖስ እንድትገዛ ያደረጋት ገዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @yashiyashi6592
    @yashiyashi6592 Місяць тому +12

    የሰጠን እድንሰጥ በረከትም እድናገኝ ፈጣሪ ይርዳን አባቶቻችን እናቶቻችን ገዳማዊያን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني Місяць тому +1

    ቃል ሕይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @enatteshale
    @enatteshale Місяць тому +3

    ከበረከቱ እንዲያሳትፈን ፈጣሪ ይፍቀድልን አባታችን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ምድራችንን በረከት ይሙላልን😢❤❤ አባታችንጰእውነት ነው እንደሌሎቹ ኦረንታል ብዙ ነገር መስራት ይጠበቅብናል🎉🎉🎉

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ገዳሙ ወባ ወርርሽኝ ከሚነሳባቸው አገሮች መካከል ሊቦ ከምከምና ፎገራ በጣም ያስቸግራል እግዚአብሔር እጃችን እንዘርጋ እድል ስጠን አጋይስታለም ስላሴ

  • @ሺብሬየተዋህዶልጅ
    @ሺብሬየተዋህዶልጅ Місяць тому +2

    የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን✝️❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +9

    በርገጠኛት አባታችን ይኸንን ገዳም እደሚያሳድጉት ነው በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ኣምላኽ ይጠብቀን በረከታችሁ ይደርብን 🤲

  • @stc6291
    @stc6291 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን የበረከቱተካፋይ ያድርገን ማህበረቅዱሳንንያሰፋልን እናመሰገናለን❤❤❤❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Місяць тому +2

    ማኅበረ ቅዱሳንን ሰብስክራይብ እያረጋች💖

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +6

    MK ተባረኩ❤ የአባታችንን ትምህርት ስለአሰማችሁን 🙏😍

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. ቃለህይወት ያሰማልን. ❤❤❤❤በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን.

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr Місяць тому +1

    መንግስት የርሻቦታ እዴሰጣቸዉ ከመጠየቅዉጭ ሌላ አማራጭየለም ጠንከርብሎመጠይቅ ይሻላልባይነኝ ሌሎች ገዳማት እንደዛ ነዉ እየደርጉያለዉ ለምሳሌ (ተከዜ አቡነ ሀርያ ክርስቶስ ገዳም) ምሳሌሊሆንይችላል ለገዳማት !ልመና እስከመቸ🎉🎉🎉

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag2706 Місяць тому +1

    አባቴ እረዝም እድሜ ይስጥዎት

  • @warkitesarra
    @warkitesarra Місяць тому +1

    አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወት።ያሰማልን።አባታችን።እድሜጤናይስጥልን

  • @GetanehFilate
    @GetanehFilate Місяць тому +3

    አባ በየኸዱበት ይቅናወት ልቦናችን ለመክፈት እራሳችን እንመልከት

  • @mahi4154
    @mahi4154 Місяць тому

    የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን🙏🙏 በምንችለው እናግዝ

  • @Mekdes-c2u
    @Mekdes-c2u Місяць тому +2

    አባዬ የኔ አባቶች አባቶቻችን እድሜና ጸጋ ይስጥልን

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 Місяць тому +2

    እግዚሃቤር ይመሰገን የኛ አባታችን ይብትክርሢቲያን አምላክ እኔ አጣትኛ ለጂወን በፁለትወ ያሰቡኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @christinaabosetugn30
    @christinaabosetugn30 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen

    • @christinaabosetugn30
      @christinaabosetugn30 Місяць тому

      Ewunet newu egziabher yakibrilin , yitebikilin betena yakoyilin

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ Місяць тому +4

    እግዚያብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abebemulu9058
    @abebemulu9058 Місяць тому

    May GOD save our unique father and our one iconic religious unity mahibere kidusan

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Місяць тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማህበር ቅዱስንም እግዚአብሔር ያስፋልን ይጠብቅልን ❤

  • @Geni2105
    @Geni2105 Місяць тому

    Kale hiwet yasemaln 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Місяць тому

    እንዴት ልርዳ የምትሉ የባንክ ቁጥር ተቀምጧል 💖

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera Місяць тому

    በርገጠኛት አባታችን ይኸንን ገዳም እደሚያሳድጉት ነው በእግዚአብሔር ፈቃ

  • @Setna1312
    @Setna1312 Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይሁነን ነገሮች ከብደዋል

  • @sintayehuabebe3528
    @sintayehuabebe3528 Місяць тому +3

    እንዴት እንርዳ

  • @TeshomeHailu-xw1bs
    @TeshomeHailu-xw1bs Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 Місяць тому

    GOD BLESS YOU

  • @WorknehKindalem-f5n
    @WorknehKindalem-f5n Місяць тому

    እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው

  • @TamskenAmlaki
    @TamskenAmlaki Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AccurateTube
    @AccurateTube Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Місяць тому

    ይያድርሰን ልብም ይስጠንእንረዳለን ❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому +2

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertukan2121
    @bertukan2121 Місяць тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @mathewosketsela6020
    @mathewosketsela6020 Місяць тому

    Aba betselotote asebugne AMEN..

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @AsguazechM
    @AsguazechM 17 днів тому

    ሰላም ለናተ ይሁን ጥያቄ ለአባታችን 1፡ ከአራስ ጋ ምግብ መመገብ ክልክል ነው? አራስ የተረፋትን ምግብ ለቆሎ ተማሪ አይሰጥም ወይ?2፡ አራስ ፆም ትፆማለች?

  • @habtamuaderaw2166
    @habtamuaderaw2166 Місяць тому +1

    Aba

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 Місяць тому

    Endet new astewatso madrek emichalew legedamu? Account ale?

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Місяць тому +2

    እባካችሁ ከቻላችሁ የአበምኔቱን ወይም የአባ ገብረ ኪዳንን ስልክ በውስጥም ቢሆን ብትሰጡኝ የቻልኩትን ማድረግ ስለምፈልግ ነው

    • @haregmengsha5657
      @haregmengsha5657 Місяць тому +3

      የገዳም አካወት ተጽፏል ከቪዲው ይመለከቱ

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 Місяць тому

    25:49

  • @AmielGirmay
    @AmielGirmay Місяць тому

    እንደ ሀሳብ የባንክ ቁጥር ካለ pin ቢደረግ ብንችል በእሱ እንድንረዳ

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c Місяць тому

    Egziabherytebkln

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Місяць тому +1

    ወንጌል ያስተማረችክን ያሳየችክን ወንጌል አታውቂም አታስተምሪም ማለት ልጅ ለእናቱዋ ይሆንባችጛል ሲቀጥል መንግስተ ሰማያትን ታውቁታላችሁ እንዴ?

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Місяць тому

    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    የእግዚአብሔር ቃል ሰው በቀጣይነት እንዳያገለግ ሞት ይከለክለዋል ይለናል ። ክርስቶስ ዛሬም በአብ ቀኝ ሆና ሀጢያታችን በቀራኒዎ በፈሰሰው ደም እያነፃ ለዘላለም ህይወት ያጨናል ። ወደ ጌታ አይናችሁን አንሱ ኢየሱስ ያድናል ።ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 4:49

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Місяць тому +1

    ማቴዎስ 28
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
    ¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    ደቀመዛሙርቱን ዛሬ እኛንም ሄዱ ወንጌል ስበኩ ነው ያለው ። ስለዚህ ቃሉ መታዘዝ ያዋጣል ።

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Місяць тому

    ክርስቶስን ለህዝብ ስበክ በምድር የሚታይ የትኛውም ብርቅዬ ስፍራ መንግስተ ሰማይ አያስገባም።

    • @turegnassefa5140
      @turegnassefa5140 Місяць тому

      Illeteracy at its nadir

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Місяць тому +5

      ክርስቶስን ብለው እኮ ነው ዓለምን ትተው የተሰደዱት "ስለ ጽድቅ ብለው የሚሰደዱ ብጹአን ናቸው መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉና" ነው ያለው ጌታ በወንጌል እና እህት ከእስልምና ወጥተሽ ወደ ምንፍቅና ነው የገባሽው እውነተኛውን ክርስቶስ በደሙ በመሠረታት ቤቱ ነው የምታገኚያት እና ያለሽበትን መርምሪ።

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ Місяць тому +1

      መናፍቃን እስኪ ዝም በሉ

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p Місяць тому +1

      ማቴ 16 : 19---20

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p Місяць тому +1

      ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅዱስ ቂርቆስ መፃህፍተ ጉባኤ ዩቲዩብን ጋበዝኖት ጌታን ተቀበሉ ወደ ጌታ ተመለሱ

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 Місяць тому

    ኢየሱስን የወንጌሉን ቃል ለትውልድ አሳዬ ሌላው ወደ መንግስተሰማይ አያደርስም።

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p Місяць тому +1

      ማቴ 16 :19--20

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p Місяць тому +1

      ፈውስ መንፈሳዊ ( Fewus menifesawi ) ዩቲዩብ ቻናልን ጋበዝኖት

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p Місяць тому +1

      በስሜ የሚመጡ ብዙዎች ናቸው

  • @SamiWondimu-n5w
    @SamiWondimu-n5w Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h Місяць тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤