Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብር ለእግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።ክብር ለቀደሙት የወንጌል አርበኞች አባቶቼ ይሁን ።
የሚገርም ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤
አሜን አሜን ❤
ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንንንን!!ግሩም አቀራረብ ነበር፣ ብሩካን ናችሁ!!ዘመናችሁ ይለምልም!!!❤❤❤
አስደናቂ ታሪካዊ ፍሰት, እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
እግዚያብሄር ይመስገን
እኔን አሜን አሜን አሜን ሃሉየ ሃሌየ አሜን❤❤❤❤
God bless those people!!i am proud muluwongel member too...
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እባክህን እንደዚህ ያሉ የቤተክርስትያን ታሪክ በብዙ ይነገር ይቅር ይኼ ልብን ያድሳል ደግሞ እጅግ ይጠቅማል። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
Thank you for this beautiful and amazing documentary, passing it to the next generation!!!!
የተወደዳችሁ የዚህ ጥናታዊ ዘገባ ያዘጋጃችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።ግን ሰአቷ በጣም አነሰች በህይወት ያሉ ሰዎች ስላሉ ኢንተርቪው ቢደረግ እና ሰፋ ባለ ሁኔታ ቢዘጋጅ መልካም ነው እጅግ አስተማሪ ነው።
WHAT A BEAUTYFULE STORY ...Heart teaching ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሰ የሚል አቀራረብና ታሪክ ነው።እናመሰግናል። ከእግዛብሔር የሆነ ነገር በማንኛውም ተግዳሮት ውሰጥ ቢሆን ያሸንፋል ይሰፉል፣ ይበዛል እንጂ አይጠፉም።
እንዲሁ ወፍ ዘራሽ አለመሆናችንን እነዚህን የመሠለ ተፈትነው ያለፉ የጌታ ታማኝ አገልጋዮች መንፈሣዊ አባቶቻችንና እናቶቻችን ህያው ምሥክሮቻችን ናቸው:: እኛም ለትውልዱ ይህን ህያው ቃል በታማኝነት ማሣለፍ አለብን::
ጌታ ይባርካችሁ የጥንት ቸርቾችን ድንቅ ታሪክ ለአሁኑ ትውልድ መንገር ይጠቅማል የአራት ኪሎዋን አማኑኤል ባብቲስት ቸርች ከ60አመት በላይ ታሪክ ብታቀርቡልን ተባረኩ
Heart touching ♥️
Touchable
ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣምደስይላል❤❤❤❤❤ተባረኩ
it was awakening .
ስንት ዋጋ የተከፈለበት ሀይማኖት ዛሬ ላይ የግል ጥቅመኞች መጫወቻ ሆኖ ስናይ ሀዘናችን መሪር ነው😏
You are right 😢😢😢
You are right ✅️
እየሱስ የሞተለት እምነት ነበር ድሮ ዛሬ ግን መሸቀያ ሆነ የሰነፍ ስብስብ ሆነ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤👏👏👏👏
Too much volume on the background music (soundtrack).
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ
Amen!
Geta abizto yebarki nefs alkerelinym. Be hiwot yalutin intrview betaderg des yilal
ዘመኑን የሚያስናፍቅ ዘጋቢ ነው ወንጌል ታሪክ እየቀየረ ይቀጥላል እርስ ግን በምንም አይቀየሩም
እንቅስቃሴ እንጂ ሪቫይቫል ኢትዮዽያ ውስጥ አልነበረምሪቫይቫል አገር አቀፍ ለውጥ ከዚያም የሚያልፍ ለውጥ የሚያስከት ለውጥ ነው
እንቅስቃሴ እንጂ ሪቫይቫል ኢትዮዽያ ውስጥ አልነበረምሪቫይቫል አገር አቀፍ ለውጥ ከዚያም የሚያልፍ ለውጥ የሚያስከትል ለውጥ ነው
ክብር ለእግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።
ክብር ለቀደሙት የወንጌል አርበኞች አባቶቼ ይሁን ።
የሚገርም ነዉ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤
አሜን አሜን ❤
ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንንንን!!
ግሩም አቀራረብ ነበር፣ ብሩካን ናችሁ!!
ዘመናችሁ ይለምልም!!!❤❤❤
አስደናቂ ታሪካዊ ፍሰት, እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
እግዚያብሄር ይመስገን
እኔን አሜን አሜን አሜን ሃሉየ ሃሌየ አሜን❤❤❤❤
God bless those people!!i am proud muluwongel member too...
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እባክህን እንደዚህ ያሉ የቤተክርስትያን ታሪክ በብዙ ይነገር ይቅር ይኼ ልብን ያድሳል ደግሞ እጅግ ይጠቅማል።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
Thank you for this beautiful and amazing documentary, passing it to the next generation!!!!
የተወደዳችሁ የዚህ ጥናታዊ ዘገባ ያዘጋጃችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።ግን ሰአቷ በጣም አነሰች በህይወት ያሉ ሰዎች ስላሉ ኢንተርቪው ቢደረግ እና ሰፋ ባለ ሁኔታ ቢዘጋጅ መልካም ነው እጅግ አስተማሪ ነው።
WHAT A BEAUTYFULE STORY ...Heart teaching ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሰ የሚል አቀራረብና ታሪክ ነው።እናመሰግናል። ከእግዛብሔር የሆነ ነገር በማንኛውም ተግዳሮት ውሰጥ ቢሆን ያሸንፋል ይሰፉል፣ ይበዛል እንጂ አይጠፉም።
እንዲሁ ወፍ ዘራሽ አለመሆናችንን እነዚህን የመሠለ ተፈትነው ያለፉ የጌታ ታማኝ አገልጋዮች መንፈሣዊ አባቶቻችንና እናቶቻችን ህያው ምሥክሮቻችን ናቸው:: እኛም ለትውልዱ ይህን ህያው ቃል በታማኝነት ማሣለፍ አለብን::
ጌታ ይባርካችሁ የጥንት ቸርቾችን ድንቅ ታሪክ ለአሁኑ ትውልድ መንገር ይጠቅማል የአራት ኪሎዋን አማኑኤል ባብቲስት ቸርች ከ60አመት በላይ ታሪክ ብታቀርቡልን ተባረኩ
Heart touching ♥️
Touchable
ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣምደስይላል❤❤❤❤❤ተባረኩ
it was awakening .
ስንት ዋጋ የተከፈለበት ሀይማኖት ዛሬ ላይ የግል ጥቅመኞች መጫወቻ ሆኖ ስናይ ሀዘናችን መሪር ነው😏
You are right 😢😢😢
You are right ✅️
እየሱስ የሞተለት እምነት ነበር ድሮ ዛሬ ግን መሸቀያ ሆነ የሰነፍ ስብስብ ሆነ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤👏👏👏👏
Too much volume on the background music (soundtrack).
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ
Amen!
Geta abizto yebarki nefs alkerelinym. Be hiwot yalutin intrview betaderg des yilal
ዘመኑን የሚያስናፍቅ ዘጋቢ ነው ወንጌል ታሪክ እየቀየረ ይቀጥላል እርስ ግን በምንም አይቀየሩም
እንቅስቃሴ እንጂ ሪቫይቫል ኢትዮዽያ ውስጥ አልነበረም
ሪቫይቫል አገር አቀፍ ለውጥ ከዚያም የሚያልፍ ለውጥ የሚያስከት ለውጥ ነው
እንቅስቃሴ እንጂ ሪቫይቫል ኢትዮዽያ ውስጥ አልነበረም
ሪቫይቫል አገር አቀፍ ለውጥ ከዚያም የሚያልፍ ለውጥ የሚያስከትል ለውጥ ነው