በ97ቱ ግርግር ጋዜጠኞችን በሆቴሉ ያስጠለለው ጋሽ ክፍሌ | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የኢቲቪ እና የፋና ጋዜጠኞች አስገራሚ የጋሽ ክፍሌ ቤት ትዝታዎች
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 33

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 5 днів тому +7

    በጣም መልካም ሰዎች ናቸው እንደዚህ አይነት ታሪክ በጣም ይማርከኛል

  • @hermelakebede
    @hermelakebede 5 днів тому +7

    ሀገሬ ቲቢ በውነት ጋሼን እንግዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁ በጣም ደስ ይላል ጋሼ የዘነጋው ደንበኞች አለ የቴሌ ዋናው መስሪቤት ሰሪተኝች በብዛት ጋሼ ጋር ነበር የምንበላው በጣም ወደሁላ መለስከኝ አይ ቅቅል፤ፍርፍር መቼም አይረሳም እኔ የረጅም ግዜ ደንበኝው ነበሩክ አገርቤት እስካለው ጋሼና አማሩ እንኳን አየናችሁ ረጅም ዕድሜ ተመኝው

  • @habtomgebreegziabher6200
    @habtomgebreegziabher6200 4 дні тому +3

    ቴሌዎችን እረስታችሁዋል። ጋሽ ክፍሌ ጋር ባይኖርህም የሚያበላ መልካም ሰው ነው። ረጅም እድሜ እና ጤና ለጋሽ ክፍሌ እመኛለሁ።❤🎉

  • @meseretbitsu9445
    @meseretbitsu9445 3 дні тому +1

    ዋው በቅድሚያ ሀገሬ ቲቪ እና ጋዜጠኛውን ላመሰግነው እወዳለው፣ በተረፈ ጋሽ ክፍሌ የጋዜጠኛች ብቻ ሳይሆን የፍልውሀ መስሪያቤቶች በሙሉ ውለታ እና ትዝታ አለበን፣ ጋዜጠኛች ሁላችሁንም አውቃችኋለው ታውቁኛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ፣ ረዥም እድሜ ለሁላችሁም ፣፣ ብዙ ትዝታታታታታ

  • @mulugetakifle5782
    @mulugetakifle5782 5 днів тому +9

    ጋሼ የኢቲቪ ጋዜጠኞችን በሚገባ መግቦናል ጥብስ ፍርፍር : ዶሮ ባለው: ሲንግል ድራቱስ ይለያል እኮ...ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 днів тому +3

    ዋዉ ምርጥ ባለሞያ ቤተሰቦች ናቸው:: እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ብለው ለማየት ያብቃን::

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale 2 дні тому +1

    very amazing program

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 5 днів тому +3

    ጋሼ ዘመንህ ይባረክ

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 День тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 5 днів тому +3

    ጋሼ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @fitsumwelday8229
    @fitsumwelday8229 День тому +1

    ንፁህያንን የሚጨፈጭፍ የፌ/ፖሊስና መከላከያ ይውደም

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 5 днів тому +2

    Wow Once in a week I will be there

  • @FisumFikre
    @FisumFikre День тому +1

    ሀገሬ ቲቢ አዘጋጅ ቦጋለ) ቡፋሎ ጭዌው በጣም ደስ ይላል

  • @kidusmulugeta6254
    @kidusmulugeta6254 5 днів тому +3

    Gash kefle

  • @tsegatadesse2573
    @tsegatadesse2573 2 дні тому +2

    ሀሀሀሀሀ እችን ቤት እኔም አቃታለው 😄

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 5 днів тому +2

    እንመጣለን ከለንደን የማሚን እጅን እናየዋለን

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 5 днів тому +3

    ጋዜጠኛው ሁልጊዜም ምርጥ ዝግጅት ነው የምታቀርበው ፣ እባክህ ግን ከይቅርታ ጋር ስፖርት ብትሰራና እና አቋምህን ብታስተካክለው፡፡

  • @mulukengetachew1232
    @mulukengetachew1232 День тому

    እንዴ እየበላህ ይመጣና ምን አባህ ይጨመረ ይልህና አብሮህ ይበላል የመጨረሻ የሚመች ሰው ምግብ ካለቀ ብኻላ ከጎሮ ከበረከት ጋር ቁጭ ብለን እንጫወታለን አቤት ደስ የሚል ጊዜ አሁን ግን የት ያለው አድራሻውን እባካችሁ

  • @fantahunyirdaw2811
    @fantahunyirdaw2811 5 днів тому +1

    Mirt sewoch

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 5 днів тому +1

    Gerami beteseb ( endew tadilew)

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 4 дні тому

    ቀረፃው ብርሀን ያንሰዋል

  • @ys7474
    @ys7474 2 дні тому

    ሜክሲኮ ቤቱ ምኑ ጋ ነው ?

    • @mentesenotkifle9236
      @mentesenotkifle9236 День тому +1

      ፌዴራል ፖሊሲ ጀርባ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ትንሽ ገባ ብሎ

  • @girmawubalem6756
    @girmawubalem6756 3 дні тому

    Where is KIBU

  • @AshebireWodajo
    @AshebireWodajo 5 днів тому

    በህይወቴ በማህበራዊ ሚዲያ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት በሚለዉ ላይ ይሄንን ፃፍኩኝ።የምታወሩት ስለማንና ስለምን እንደሆነ አልገባኝም።ከዘጠኝ ዓመት በላይ እዛዉ ነበርኩ፤ቤትና ሰዉ ተሳስቼ ነበር የኖርኩት??

  • @abdulmanankebede1253
    @abdulmanankebede1253 5 днів тому

    Ye Wushet ena Propaganda Zena ena program yemserubn ezih be dube kebelu behuala mehonun sasib..

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 5 днів тому

      Did you heard clearly all kind of people rich poor doctor were his customers

    • @ketselabisrat5576
      @ketselabisrat5576 2 дні тому

      ያለማወቅ አለቃ

    • @abdulmanankebede1253
      @abdulmanankebede1253 2 дні тому

      @@ketselabisrat5576 Hello ,Fake news!

    • @abdulmanankebede1253
      @abdulmanankebede1253 2 дні тому

      @@mtolla5767 hear bileh tsaf...ene sile doctor ena poor altsafkum.The program is about journalists who were customers.