ሩታ ቀለበቷን አወለቀች.አብረን መሆን አንችልም አለችው😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9 тис.

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 3 місяці тому +3178

    አባቴ ሞቶብኝ ነዉ😢 ዱአ አረጉልኝ አላህ ሰብር እንዲሰጣኝ የመዳም ቅመሞች💔

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m 3 місяці тому +75

      የኔ ውድ አላህ ይሶብርሽ 😢😢😢እኔም ሞቶብኛል 2 ወር ሞላው ሀዘን በስደት እዬዬ ብቻ😢😢😢

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 місяці тому +43

      አላህ ይሶብርሽ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸዉ ማማየ አይዞሽ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 3 місяці тому +16

      አብሽሪ የኔውድ አላህ ይራህማቸው❤

    • @seadamuhammed7252
      @seadamuhammed7252 3 місяці тому +16

      አብሽሪ አላህ ጀነትን ይወፈቀዉ አንችንም አላህ ያጥናሽ

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg 3 місяці тому +7

      አይዞሽ እማ አላህ ይሶብርሽ እሱንም አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 місяці тому +771

    ሲጀመር ትልቅ ሰዉ ያስፈልጋቸዋል ሁለታቸዉን በደንብ አስቀምጠዉ ሽማግሌ ያስፈልጋል የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому +4

      ደምረኛ

    • @ሳምራዊት
      @ሳምራዊት 3 місяці тому +8

      ፐራከ ነው

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @ቶማስ
      @ቶማስ 3 місяці тому +2

      ፍረክኖ

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 3 місяці тому +7

      ከሷ በላይ እሱ ነዉ እሚያሳዝነዉ ተረዱት የተፈጠረዉ ነገር ግልፅ አልሆነለትም ለቀጣይ ሂወቱ ስጋት ስላለዉ ነዉ እንጂ ጠልቷት አይደለም እሱ የዋህ ነዉ የሚረዳዉ አጣ እንጂ ከሳሷ በላይ እሱ ነዉ የተከዳዉ እንደዚህ ይፈጠራል ብሎአላሰበም ከመጀመሪያም ከምንም አይነት ወንድ ግንኙነት የለኝም ብላዉ ነበር ተዉ ግን ህመሙ ከባድ ነዉ ተረዱት እሷም እዉነታዉን ሺሺት ይሆናም እንደዚህ እምትሆነዉ የዉስጣቸዉን ፈጣሪ ይወቅ

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 3 місяці тому +502

    ዛሬ የማርክ ንግግር ተመቸኝ የልቤን ነው ያደረሰው አብርሽን የተናገረበት መንገድ ትክክል ነው ማርኬ ጎበዝ አስተዋይ ነክ Big respect for you brother 🙏

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 місяці тому +85

    ማርክ በጣም አስተዋይ ነህ ተባረክ እውነት ከልብ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ለሩታ ወድም ሆንካት የኔ ልዩ ስብር ብላለች

  • @almazalmazandarge
    @almazalmazandarge 3 місяці тому +1308

    ሴት ልጅ ከቆረጠሽ ምንም ቢሆን አትሰማም ለፍቅር ዋጋ ስትከፍል ሞኛ ሁና አይደለም እባካቹ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ😢😢😢😢

  • @heyuti
    @heyuti 3 місяці тому +755

    ሴትልጅ እንደወደደችም መቁረጥም ታውቃለች ክብርለእህቶች ለናቶች ሰላምለሀገራችን

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 3 місяці тому +2

      ሰህ

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 3 місяці тому

      ሳህ

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 3 місяці тому

      በትክክል

    • @misrakgeberemariam2660
      @misrakgeberemariam2660 3 місяці тому +3

      ሩታ አብረሽን እንደምታቄው ወይም እደምታፈቅሪው ነው ምናቀው ነገሮቹ ያበሳጫሉ ተረጂው ታረቁ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 місяці тому +1

      ትክክል ሴት ልጅ ስትቆርጥም በንዴነው😢😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому +151

    ማርክ ምርጥ ሰው እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚናገረው እንደ እድሜው አይደለም ተባረክ አዎ አብርሽ አጥፍተሀል ልትረዳት እና ልታምናት ይገባል ዳኒን ሳይሆን ሚስትህን ማመን አለብህ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 місяці тому +1

      Ere ene oromo negn Genet amhara ayidelehoum

    • @yasminnasir-m9b
      @yasminnasir-m9b 3 місяці тому

      ruta ina abrish ayilayayum yemitilu like argu

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 3 місяці тому

      ​@@yonatanteshome2121እና ምን ችግር አለው ።ኦሮሞ ሆንሽ ምንም የሚከፋው ሣንም የለም።ዘረኝነትን እዚህ ጋር ምን አመጣው ።ኦሮሞ ሆንሽ አማራ ጉራጌ ሁላችንም አንድ ኢትዮጲያዊያኖች ነን።እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @مسظ
    @مسظ 3 місяці тому +17

    የማርክ ንግግር ደስ ያላችሁ ❤❤🎉ተባረኪ ማርክ ሩታን የተረዳት ብቻ ነህ😢😢😢

  • @አማንሽ
    @አማንሽ 3 місяці тому +780

    የማርክ ንግግር ደስ ያላችሁ 😰❤️❤️🎉ተባረኪ ማርክ ሩታን የተረዳት አንት ብቻ ነህ 😰❤️

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 3 місяці тому +814

    ሩታዬ ቡዙ ዋጋ የከፈልሹን ፍቅር ገደል እንዳይገባ በእግዚአብሔር ታረቁ 🥹🙏

    • @Efuye.21
      @Efuye.21 3 місяці тому +1

      Betam😢😢🙏😭

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому

      😢ውነት😢💔💔🙏🙏

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 3 місяці тому

      ​@@emoydseta2899😢😢😢😢😢

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 3 місяці тому

      @@emoydseta2899 አውንዝበያትእኒምልውትዳርቀላልነውዲእሩታእስብአርጊናትዳርሽሠብሠብአግሽኑሬእችአትጃጃይእዲሢልጅማለትቆምብላየምታሥብናትብልህምናትሥለዛታርቁ አትሞናክሬ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 3 місяці тому

      ድምሩኝ

  • @Roor-g5u
    @Roor-g5u 3 місяці тому +209

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሰላም አርጋቸው 😢😢😢😢

  • @natanem126
    @natanem126 3 місяці тому +9

    ብልግና ነው ያረግሽው ሩታ እናተን ለማስታረቅ የሚመጡትን መልካም ሰዎች በጋጠወጥነታቹ እያራቃቹአቸው ነው

  • @zedibrhanewedegel
    @zedibrhanewedegel 3 місяці тому +1088

    ሩታ እና አብርሽ መታረቅ አለባቸው የሚቱሉ ላይክ ?

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢 7:00

    • @hawwioromiya7513
      @hawwioromiya7513 3 місяці тому +2

      Afer bela danaz

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 3 місяці тому +4

      ሁሊ ለቅሶ አይሰለችሽም ለወሸት ለቅሶ

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus 3 місяці тому +1

      ቆይ ለምን ያለቅሳን ግን ወድ ሲለቅስ ያስጠላ ኮፍጠን በል ሆሆሆሆ ምድነዉ ማልቀስ ምስጥር አትደባበቁ ለወደፊት ያለፈ አልፏል

    • @Richo-z3z
      @Richo-z3z 3 місяці тому +4

      መች ተጣሉ ተቀረፃ ብቻ ነው የተለያዩት 😂

  • @YyLl-b3h
    @YyLl-b3h 3 місяці тому +1064

    ተረጋግታችሁ አስቡበት የሚል በላይክ አሳዩኝ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 місяці тому +175

    ማርኬ መልካም ወንድሜ እባካችሁ በርቱ ጠላት ደስ አይበለው አብርሽ እና ሩታ አንድ እንድትሆኑ ፀሎቴ ነው😢😢❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 3 місяці тому

      በጣሞ ስንት የሚቀና አለ በእነሱ😢😢😢

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 місяці тому +1

      Ere ene oromo negn selam amhara ayidelehoum

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 3 місяці тому +1

    እኔምለው ትዳር የልጆች ጨዋታ ነውዴ አስታራቂ ትልቅ ሽማግሌ የለምዴ ሩታ ተረጋጊ ውዴ አብርሺ ይቅርታ ጠይቃት ላንተ ብዙ ዋጋ ከፍላለች ለጠላት ክፍተት አትፍጠሩ ዳኒ ቀሪ ዘመንህን ገሀነም ያርግብህ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 місяці тому +669

    አብርሽ እና ሩታን ታረቁ የምትሉ እስኪ የት ናችሁ

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 3 місяці тому +11

      በፍፁም መታረቅ የለባቸውም ባለጌ ነው

    • @ggbv692
      @ggbv692 3 місяці тому +6

      ሀይሚ አችም አሰታረቂ😢😢😢

    • @TarkoNike
      @TarkoNike 3 місяці тому +7

      ምንሽ 🙄A&R መቼም አይለያሁም 😭​@@MohMoh-gl6gi

    • @HanaSleshi-v2c
      @HanaSleshi-v2c 3 місяці тому +4

      Haymiye hulachum astarku

    • @azharmohamed8829
      @azharmohamed8829 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @abinet111
    @abinet111 3 місяці тому +89

    ቀለብት ማለት ቃል ነው። ሰለ ቃል መጽሐፍ ቅዱሰ እዲ የላል በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።ሰለዚ ወገኖቼ ሆየ እኛ የመነፈገው የናተን አንደ መሆን ሰለሆነ ታረቁ❤❤❤❤❤

    • @BitnyaGacho
      @BitnyaGacho 3 місяці тому +5

      አረረረ የማይገናኝ ጥቅስ አታጋጩ ሆሆሆ

    • @kirubailyazachew5848
      @kirubailyazachew5848 3 місяці тому +1

      yeha tekes sel kerstos enji selzih egna selmjajalbet fiker adelm

    • @belayneshyelma7595
      @belayneshyelma7595 3 місяці тому +1

      tekekle andand sew besew kusel aygbewme.

    • @AragasAlamu
      @AragasAlamu 3 місяці тому

    • @RabiaSeid-c6y
      @RabiaSeid-c6y 3 місяці тому

      ተረት ተረቱን ተይዉና ምክር ስጫት ቀለበት ጣትን እጂ ልብን አያስርም

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 3 місяці тому +215

    ይችን የምታነብ በመሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @RICHOWHM
    @RICHOWHM 3 місяці тому +1

    እኔ እስካሁን ፕራንካቹ መስሎኝ ነበር ግን የምር ከሆነ በጣም ትገርማላቹ ለማንም አይደለም ትዳር አይደለም ሶሻል ሚዲያ ላይ ወቶ ይሄ ሁሉ ሰው አስተያየት ሰቶበት ይቅርና የቅርብ 3ተኛ ሰው እንኳን ሲገባ ሃሳቡ ተቀይሮ ሌላ መንገድ ይይዛል ጊዜ መስጠት አያስፈልግም አብራቹ መኖር ከጀመራቹ ቆይታቹሀል መሰለኝ ግን ወደፊት ከዚህ የባሰ ብዙ ነገር ያጋጥማል ይሄ ቀላል ነው ንዴታቹ ሲበርድ ቀላል እንደሆነ ይገባቹሃል ችግራቹን ራሳችሁ ፍቱ ሁለታችሁም ልክ ናቹ ግን አንድ ሰው ይቅርታ ብሎ ነገሩን ማለፍ ይቻላል ሰላም ፍጠሩና የመጣባቹን ፈተና አንድ ላይ እለፉት ፈተና ከነበረም ወደቃችሁለት ክፍተት አትስጡ ለጠላታቹ

  • @meditube147
    @meditube147 3 місяці тому +218

    አብርሽ እና ሩታ መታረቅ አለባቸው የምትሉ እስኪ ላይክ 👍💕💕💕😢😢😢😢

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 3 місяці тому +152

    ተረጋግታችሁ አስቡበት ሩታ ና አብርሽ መታረቅ አለባችው በማርያም❤❤ በጣምምም ይከፍኛል ተለያይቶ ማየት አንፈልግም❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @HhayatKmail
      @HhayatKmail 3 місяці тому +2

      ድራማው ሣልቅ ይታረቃሉ።

  • @HmodyAlhbshy
    @HmodyAlhbshy 3 місяці тому +72

    አብርሽ እና ሩታ ሰላማቸዉ ይመለስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ እህት❤❤

    • @zinat8042
      @zinat8042 3 місяці тому

      አሽቃባጭ ሁላ😅😅

  • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ

    ይሄ ቀለበት ስንቴ ወለቀ ስንቴ ተለበሰ እናንተን ስመለከት ትዳርና ቃል የሚባለው ነገር ከቱ ነው

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr 3 місяці тому

      ክክክክ

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr 3 місяці тому +1

      ቀለበት እጂንጂ ልብንአያስርም የምር ሳንግግርሽ

    • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
      @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ 3 місяці тому

      @@Naima-xb9fr ቀለበትኮ ቃል ነው ቃል ደግሞ ለልብሽ የምትገቢለት መሀላ ነው ገለቴ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 місяці тому

      ቀለበቲቱም እኮ ተሠቃየይ

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 3 місяці тому +330

    አረ ሩታየይ በማርያም በመድሃኒኣለም ታረቁ አብርሽ እየተጎዳ ነው እኛ ደሞ በጣምምም ይከፋኛል ተለያይቶ ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 місяці тому +1

      Abreshe gedel yegba satlijen wechi belo kemiyabarer erasu aywetam dedeb new

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ 3 місяці тому +3

      @@Leena-lu3db አይፈረድም በግዜው ተናዶ ስለ ነበረ ነው መለያየት ግን ከባድ ነው💔😥😥

    • @allall8995
      @allall8995 3 місяці тому +5

      ​@@Leena-lu3dbእረ ተው ተረዱት ፈልጋ ያስገባችው ነው ሚመስለው ጃኬቱን አዉጥቶ አበባ ይዞ ሲያየው አብርሽ በንደት ስለተናገረ ነዉጅ ከልቡ አይደለም

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 місяці тому

      @@allall8995 awo yanadal eko manem bihon yenadedal gin tenesto biweta negeru yekelal wechi belo saten masotat kebedebet negeru enji weda

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 3 місяці тому +703

    አብርሽ ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ 🙏🙏

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому +3

      😢እኔም፡ሳስብ፡ነበር😢መገፍተሩ😢በተለይ፡ይደብራል❤❤🙏🙏

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому +1

      ይቅርታ፡ይጠይቅ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому +1

      ኣዎ ይጠይቅት 😢

    • @Ayinu-v8k
      @Ayinu-v8k 3 місяці тому

      ምን አማረጭ አሌ😢

    • @masreshakibret9425
      @masreshakibret9425 3 місяці тому +2

      Meteyek aytebekbetm

  • @SiserDraje
    @SiserDraje 3 місяці тому +814

    ሩታና አብርሽ ተለያይቶ ማየት አንፈልግም የምት 😥😥😥😥🙏🙏🙏

  • @AbushiDesita
    @AbushiDesita 3 місяці тому +2

    አብሪቨ ዬኔ ዉድ ዉንድሜ አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ ጸልይ ሁሉም ይስታከካላል አትልቀስ😢😢🙏
    ማሪክ አይዞክ ዉደጄ አስታሪቅ😢🙏

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 3 місяці тому +147

    *_ሀቂቃ ሩታ የሰጠችው መልስ እና ማርክ አብረሺን የተናገርው መንገድ በጣም አስደስቶኛል አብርሺ ደሞ በጣም አናደኸኛል ምክንያቱም ልታስረዳህ ስትሞክር ጊዜ አልሰጥ አልካት ግን እንዴት አላም አልካት ማለቴ ከዳኒጋ ሌላ ኬዝ ቢኖራት ኖሮ ቤተሰባን ያክል ትልቅ ነገር ትታ አተን አስበልጣ ካተ መኖርን አትመርጥም ነበር ወዳህ ነው እንጂ ይህን ሁሉ መፀዋት የከፈለችልህ ቢንያንስ ይሄን እንኳን ማሰብ እንዴት ያቅትሃል ሩታ ላይ አንድ ጥፍት ብቻ ነው ያየሁት እሱም ዳኒ እቤት ሲገባ ቤቱን ጥላለት መውጣት ነበርባት ምናልባት ይሄ ሀሳብ በስአቱ አልመጣላት ይሆናል እንጂ ሌላ ጥፍት አላየሁባትም ጥፋቱ ሁሉ ያተ ነው እራስህን ዞር ብለህ አዳምጠው ሲቀጥል እሱ እራሱ አብርሺ አለችበት ቦታ ድረስ ሄዶ ይቅረታ ይጠይቃት አብርሺ ለማንኛውም ነገር ትግዕት ለማድረግ ሞክር በሂወታችን ውስጥ ትግስት ወሳኝ ነገር ነው ሩታዬ አቺ አስተዋይ ትግስተኛ ልጂ ነሺ ረጋ ብለሺ አስቢበት ያለሆነ ውሳኔ እንዳት ወስኝ ብዙ መፀዋትነት የከፈልሺበት ሂወት ነው ማርዬ አተም ቆም ብለህ አስብ_*
    *_ሴት ልጂ በወደደችው ልክ መጥላትም እንደምትችል አትረሱት ወንዶችዬ እኔ ሩታና አብርሺ ይለያዪ እያልኩ ሳይሆን መፅዋት ሲከፈልላችሁ የትም አትሄድም ብላችሁ ለትንሹም ለትልቁም ነገር እያጨደ አይውቃችሁ ሆ🤔_*

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +15

      @@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ እኔ ኮሜንት ማንበብ በጣም ነው የምወደው ኢቪን ኮሜንት ብቻ ሳነብ ቪድዮ ሳላይ የሚያልቅበት ግዜ አለ እና በጣም የተመቼኝ ኮሜንት ምርጥ አገላለፅ ብዕርሽ ይለምልም 🌸🌸 የውስጤን ነው የተናገርሽው 👌👌

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ 3 місяці тому +3

      ትክክል

    • @allall8995
      @allall8995 3 місяці тому +1

      ጥፋቴን ንገሩኝ አላለም አዉቆታል እርሱንም ተረዱት እረ ባክሽ ዳኒ የነገረዉን ከሩታ ቢሰማው አይናደድም ነበር ጓደኛሞች እደሆኑ ራሡ ሁሉም እርሱን ይወቅሳሉ በቃ የሰው ልጅ ነው ስለሚወዳት ተናደደ ቀና ተበሳጨ አለቀ ይቅርታ ብትለው ምናለበት አብርሽ የምር ጨዋ ነው ከማንኛዋም ሴት ማይልከሰከስ ፀባይ ደግሞ ሚስተካከል ነገር ነው

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      @@allall8995 ሁሉም የራሱን ሀሳብ አይተያየት ነው የሚሰጠው ጥፋቱን ካወቀ እኮ ይቅርታ ማለት ያለበት እሱ እንጅ እሷ ነች እንዴ እስኪ እኔ ብሆን ብለን አንዳንድ ግዜ እናስብ የምትወጅው ብዙ መስዋዕትነት የከፈልሽለት ሰው አላምንሽም ድብን አድርጌ ነው የምጠረጥርሽ ቢልሽ ምንድን ነው የሚሰማሽ ? የሷ ጥፋት መጀመሪያ እንደምታውቀው አለመናገሯ ብቻ ነው ኤኒዎይ እኛ ሰላማቸውን ነው የምንፈልገው ፍትህ ለሰላማቸው ።

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому +1

      አትፍረዱ ይፈረድባቹሃል።ከቻላቹ በሀቅላይ ቁማቹ ፍረዱ ካልሆነ ዝምበሉ ተው ተው እሱንም ተረዱት ተረዱት

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 3 місяці тому +125

    ቆራጥ ጀግና ነሽ ምክንያቱም ማንም ስው መቶ ሩታ እንዲህ ናት ካሉት መጣላት ውጭልኝ ማለት ነዉ አብርሽ ስህተት ስርተሀል
    ውጭልኝ ብሎ እኮ ነው እቤት ያባርራት የት ትሄዳለች ብሎ ነው የስው ወሬ ከሚስማ
    ርብርብ ከአንተ በፊት የሆነ ነገር ምን አገባህ በባለፈው ነገር ተጣልታችው ጥሩ ፍቅራችውን ማበላሽት ብዘዋጋ ከፍለች ሩታ እናትን አባት ሁሉንም ትታ እሱን ብላ መታ የስው ወሬ የሚስማው አይስማትም አይርዳትም ወይ
    እኔ አብርሽንም ሩታንም በጣም ነዉ የምውዳችው❤❤❤
    የስው ፍቅር የማይውድ ሳይጣን ብቻነው
    እኔ ሁለቱም ባለመግባት ቢጋጨም አብርሽ ውጭልኝ ማለት አልነበርብህም አንተ ወንድነህ እሷ ግን ሴት ናት አንተ ነበርክ ወተህ ነገሩቹ እስሚስተከሉ ቅርስ መርጋት የነበርብህ ታርቁ የምትል በላይክ አሳዩኝ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢 20:44

    • @zainabhamadi5858
      @zainabhamadi5858 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +5

      ነገር አታጋግሉ የሚያስታርቅ ቃል ብቻ comment አርጉ በፈጠራቹ🙏

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому +1

      አረ ተራጋገ መስተራቀ ከችለቹ ጥሩ ነገር መፅፊ ኣለ እህቴ💔

    • @msganasha5194
      @msganasha5194 3 місяці тому

      Lk nesh eskezare mkatelew bezich kal new seytan yiwtabetna yihe balge le tdar bku sayhon tdar blo kin yalew lelit lezawm bebijama berenda lay asadruat demo ayafrm ahun tmta tgba sil esua yesu beg nat ende yihe wsha are esti ye ewnet cheguara beshtegna new yehonkut😢
      Akm yelewm beka aychlm leset lj kbr yelewm besua manm sew endayferd😢

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 3 місяці тому +467

    አብርሽ ይቅረታ ይጠይቃት የምትሉ👍😪

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 3 місяці тому +11

      አብርሽ ተዋት ትሂድ ሲጀመር ከጅምሩ ወደሂወትክ የመጣችው እራሷው ድጋሚ የደበቀችው እራሷ ድጋሚ ልጁን ስታይ የተርበተበተችው እራሷው ምንም ነገር ካልነበራት ምን አስፈራት አርበተበታት መናገር ትችል ነበር ነገሩን ያከረረችው እራሷ ስለዚ እደፈለገች ትሁን ተዋት ትልቅ ጥፋት ነው ያለባት አትለማሚጣት‼️‼️‼️‼️‼️በሀሳቤ ሚስማማ

    • @birtukanaseffa
      @birtukanaseffa 3 місяці тому

      Isuwaa nat mexeyeq yalebat.

    • @AsassAsasas-t1u
      @AsassAsasas-t1u 3 місяці тому

      በጣም

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ 3 місяці тому +2

      @@KhanKhan-xw1hn ለምን ይጠይቃታል ራሷ ትሄድ የለ ጉድኮ ነው

    • @merayemmuhemed1375
      @merayemmuhemed1375 3 місяці тому +1

      እራሷ ነገሩን ሁሉ ባትደብቅ ይህ አይፈጠርም ነበር እና ልጁን ለምንስ አስገባችው ስለዚህ ከሁለቱም ጥፍት አለ ቢስማሙ ትሩነው 🎉🎉

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому +28

    በሽሻል ሚድያ የመጣ ጥሩ ትዳር አላየንም ስጀምር 😢እውነት ከሆነ ያሳዝናል

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 місяці тому +2

      Ere ene oromo negn Ngsti amhara ayidelehoum

    • @FathimaFathima-b4v
      @FathimaFathima-b4v 3 місяці тому

      😂gal nesha ​@@yonatanteshome2121

    • @FathimaFathima-b4v
      @FathimaFathima-b4v 3 місяці тому

      😂gal nesha ​@@yonatanteshome2121

    • @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ
      @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ 3 місяці тому

      ትዉዉቃቸዉ በሚድያ ነው እንዴ😢

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому

      @@ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ አዎ አለየሽም አንዴ በሽሻል ሚድያ መታዋወቅ ምንም ችግር የለውም ግን ሁሉም ነገር ወደ ሚድያ ማውጣት ግን ጥሩ ኣደለም ገበና የሚባል ነገር ኣለ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 3 місяці тому +60

    ዳኒ የውነት ዋጋ ትከፍላለህ የስው ትዳር እንደዚህ ይህን ያህል የወደክ ነህ ባለጌ ነህ አብርሽ እዳትሳሳት ህይወት እዳይበላሽ በዚህ በባለጌ 😮😮😮

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 3 місяці тому +212

    አብርሸ ና ሩታ መቸም አይለያዩም የምትሉ😢😢😢😢😢💔💔💔

    • @RdRd-x7i
      @RdRd-x7i 3 місяці тому

      😮😮😮😂😂

    • @TizuYene
      @TizuYene 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ayetayeme enda

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @rishane9576
      @rishane9576 3 місяці тому +1

      እረ ሰይጣን ይለይ

    • @فاطمهديسو
      @فاطمهديسو 3 місяці тому +1

      እኔምእደላያዩአልፍልግም

  • @عبدالغنيالبلوشي
    @عبدالغنيالبلوشي 3 місяці тому +269

    የኔ እናት ሁሉም ያልፋል አታስቢ

  • @Glskjshw111
    @Glskjshw111 3 місяці тому

    ሩታና ኣብርሽ ይታረቁ እምትሉ ላይክ ግጩ❤❤❤❤🎉

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 3 місяці тому +67

    አብረሀም የጋሽየ ልጆች. አስተዋይናቸሁ. ሩታን እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠየቃት አሏህ አንድ ያድርጋችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውዶቸ ደምሩኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +84

    ቅዱስ አማኑኤል ሆይ እባክህ😢😢😢😢

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 місяці тому +46

    የጋሸ ልጆቺ አሰተዋይ ናቺሁ ሰለዚህ አብረሸ ሩታና ይቅረታ ጠይቃት እና ቤት ትመለሰ ሩታ ማለት ምረጥ ምረጥ ሴት ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውድእህቴ ደምሪኝ

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 3 місяці тому +1

    Aberesh Gen Gena leje neh betam yasazenal enkewan dese aleh setan betun sera beteh lay teregageteh negerochen endemayet yazugne lekekugne men ametaw bezi tsebayeh new tedar yemetaderegew yechen fetena malef yalechalke betam yasazenal 🤔🤔🤔Marek egzabeher yebarekeh ante telke sew neh🙏🙏🙏

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 місяці тому +132

    ቡታጅራ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому

      አሚን😢💔💔💔💔💔💔

    • @SamA-ho6vf
      @SamA-ho6vf 3 місяці тому

      amen🙏

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 3 місяці тому

      አረ ባክሽ ቤተሰቦቻቸው በሙሉ እዛ ናቸው እሺ የምን መንፈስ ነው የምትዪው

    • @fguiithuii-qd1tz
      @fguiithuii-qd1tz 3 місяці тому

      ብታጅራማ ሰላም ናት መንፈሱ ማ ሸገር ነው

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 місяці тому +170

    የመጀመሪነኝ አብር ክብርየኑርህ ሴትልጂ ከቤትአትወጣም የሚትሉ እስክ10k🎉

    • @ufasasisay
      @ufasasisay 3 місяці тому +1

      hiji Qoshasha

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 3 місяці тому +3

      አብርሽና እሩታ ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fkckcjfiv7447
    @fkckcjfiv7447 3 місяці тому +285

    አብርሽ እና ሩታ ይታረቁልን የምትሉ

  • @mahitube-f5o
    @mahitube-f5o 3 місяці тому

    ፍቅርና ትዳር መስዋትነት ይጠይቃል ልጅ ይዠ ብዙ አመት ታግሻለሁ አሩታ ሴትልጅ አቅም ላይኖራት ይችላል ፈጣሪ ግን ለሴቶችከነሱ በላይ ብልህ አድርጎ ሰርቶናል እህቴ ትዳር ለዛዉም የመጀመሪያ ተረጋጊና አች ተሸነፊ ሴትልጅ ሁሌም በፍቅር ትሸነፋለች ፈጣሪ ደግሞ ለኛ ቅርብ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almanam-bg2sz
    @almanam-bg2sz 3 місяці тому +126

    አብርሽና ሩት መቸም አይለያዩም የምትሉ😢

    • @AyihmMlym
      @AyihmMlym 3 місяці тому +1

      😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 місяці тому

      ከዲኒጋር ያላችንመመስጥር ካላወጣይ አይታረቁም 😂😂😂😂

  • @wswi822
    @wswi822 3 місяці тому +32

    ሁሉም ነገር ያልፋል ሩታዬዬ ትዳርሽ አተፍርሺ ውዴ ሁሉ መስዋት ከፍለሽ ተረጋጊ ሩታዬ ይቅር ተባባሉ ለጠላቶች ደስታ አትፍጠሩ 😥😥😥😥😥

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

    • @wswi822
      @wswi822 3 місяці тому

      @@Zehara9 ደመርኩሽ ውዴ 💖

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 місяці тому +34

    ይላያዩ ማለቴ አልልም። ግን አብርሽ ጸባዩን ካላስተካከለ በቀር አብረው መኖራቸው ከንቱ ነው። ነገም ያው ነው። ዛሬ ያላመናት ነገም ቢሆን አያምናትም። እርሱ ከሚወዳት በላይ እርሷ እንደምትወደው ካልተረዳ አብርሽ አሁንም ቢሆን ከሩታ ጋር አይዘልቁም። አብረሽ በመጀመሪያ እምነት ሊኖረው ይገባል። ቀጥሎም ትዕግስትን ራስ መቆጣጠርን መማር አለበት። ጭቅጭቅ አንዴ ሁለቴ ከሆነ እሺ ግን ሲደጋገም ግን የመቻል አቅም እየደከመ ይመጣና አንድ ቀን በቃኝ ማለት ይመጣል። ስለዚህ አብርሃም ለጸባዩ ያስብበት። እንደ ሩታዬ የእርሱ ጸባይ ማለትም ቶሎ መቆጣትን ግንፍል ማለትን ችሎ የሚኖር ያለ አይመስለኝም። በፕራንክ እንኳን ይጠራጠራል። በጣም ይቆጣል። እስቲ ያስበው አንድት እሴት
    ልጅ የሰውን ሁሉ ይሉንታ ችላ ቤተሰቦችዋን ጥላ ካላፈቀረችሁ እንዴት ልትመጣ ትችላለች??? እርሱ ካላመናት ደግሞ ማን ሊያምናት ይችላል????

    • @firdu8429
      @firdu8429 3 місяці тому +1

      Lik nesh

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @belayneshyelma7595
      @belayneshyelma7595 3 місяці тому +1

      tekekle

    • @workhabtam4797
      @workhabtam4797 3 місяці тому +1

      ምርጥአገላለጽ ትክክል❤❤❤❤❤

    • @msganasha5194
      @msganasha5194 3 місяці тому +1

      Tkkl nesh esu tnsh meketat alebet bay negn bchawn hono byans le 1amet keza bedenb yimaral
      Wiy gn ye ewnet mlachu wchilgn yalat kal eskezare joroye lay takachlalech yemr
      Smetua tegababgn beka enenja😢😢

  • @MagggMafgh
    @MagggMafgh 3 місяці тому +3

    ሩታየ ትዳሪ ላይ ብዙ ፈተና ያጋጥማል ተረጋግ😢😢😢❤❤❤ድራማም ብሆን እኔ በጣም አሳዝናቹሁኛል😢

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 3 місяці тому +217

    ድራማም ይሁን የምር ሴት ልጂ ከፍቅር ይልቅ ቤተሰቧን ማስቀደም አለባት የሚባለዉ ለዚህነዉ ባዳ ባዳ ነዉ ምንም ያህል ብናፈቅረዉ ከቤተሰብ በላይ አድረገን ማየት የለብነም 😏🤔

  • @yashi9994
    @yashi9994 3 місяці тому +89

    አቤቱ ጌታሆይ ምን አይነት ፈተና ነው እግዚአብሔር ያብርድላቹ የምር ፍቅር እስከፍፃሜ የሚፀና ነው ተው በእግዚአብሔር

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому +1

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @yashi9994
      @yashi9994 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሺ

    • @yashi9994
      @yashi9994 3 місяці тому

      @@Zehara9 አርጌሻለው

  • @Tesfaneshtunta
    @Tesfaneshtunta 3 місяці тому +46

    አብርሸ እና ሩታ ይታረቁልን ያላውን አብረቹ ተጋፈጡ አንድ ላይ ሆናቹ የምትሉ😢❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 3 місяці тому

      ​@@የሀይቋ-21😢😢😢😢

  • @AlmazAtaklti
    @AlmazAtaklti 3 місяці тому +2

    Abrsh Erut Mechem AyleyayuM Yemtlu Yet Alachu😢😢😢

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 3 місяці тому +196

    እመቤቴ ማርያም በማሀላቸው ትግባ ሰላም ተሰጣቸው ታስታርቅልን😢

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 3 місяці тому +132

    ሩታዬ የኔ ጠንካራ ሴት አቺ ጀግና ሴት ነሽ በናትሽ ቆም ብለሽ አስብ ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍለሻል በፈጣሪ ስም አንድ ዕድል ስጭው💔💔💔😭😭ሩታዬ ና አብርሽ መቼም እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ❤❤😭😭💔💔💔ተይ ሩታዬ 😭😭

    • @AbdifatahHaygane
      @AbdifatahHaygane 3 місяці тому

      😭😭😭😭

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 3 місяці тому

      ​@@AbdifatahHaygane😢😢😢😢

  • @ኑሪያ
    @ኑሪያ 3 місяці тому +63

    ማርክ ትክክል ነክ ጓደኛ ማለት እንዲህነው ጎበዝ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ኑሪያየ ደምሪኝ❤🎉

  • @AlemAlem-j7g
    @AlemAlem-j7g 3 місяці тому +2

    yene abat markye tebarek yeewunet betam akeberkuh markye ❤❤❤❤❤❤ dani yesrahn ysth bekelega

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 3 місяці тому +112

    ወላሂ ማርክዬ አነጋገርህ እደት ደስ ሲል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @cczzcczz4374
      @cczzcczz4374 3 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ ማማዬ

  • @AmbushMabhush
    @AmbushMabhush 3 місяці тому +50

    ሩታን አብርሽ የተረቁ የምትሉ እስት 😢😢❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ውዶችየ ደምሩኝ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 місяці тому +27

    ውይ ዳኒ ማርያምን አጠፋህ ለዚህ እቤት ትዳር በእግዚአብሔር ዘንድ ትጠየቃለህ እነዚህ ልጆች እያደጉ እያለ ሰይጣን ገባባቸው😢😢😢

    • @7yahgg280
      @7yahgg280 3 місяці тому

      የስራውን ይሥጠው ይሄ ሤጣን😡😤

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 3 місяці тому

      የሰዉ ሰይጣን ዳኒ😢😢

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x 3 місяці тому +2

      እንደቀላል ቀለበቷን አታወልቅም ትክክል ያልሆነ ነገር ባይኖር ዳኒ አስፈራርቷት እንዳይሆን ወይ መረጃ ይዞባት እንዳይሆን ምክኒያቱም ባለፈው ሲዝት ነበር አንድ ነገር ሳይኖረው እንድህ ግግም አይልም ነበር

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 місяці тому +3

    በጣም የሚያሳዝነኝና የሚያናድደኝም ዳንኤል ያሰበው የአብርሽና የሩታን ማለያየት ስለተሳከለት ብቻ ነው። ይህ ሁሉ የእርሱ ተንኮልና የበቀል ውጥን ነው። አብርሽ ግን አልተረዳም። እርሷ ደግሞ ዳኒን ካልፈለገችው እምቢ ማለት መብቷ ነው።

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 місяці тому +27

    ሩታ ማርያምን ገና ዛሬ ሥታሥለቅሺኝ 😢ብቻ ፍቅር ከባድነው ይሄ ሁሉ ዋጋ የከፈላቹበት ፍቅር አትበትኑ እውነተኛ ፍቅር ይፈተናል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @W-pb4hc
    @W-pb4hc 3 місяці тому +48

    ወድ አትመኑ ወላሂ በሩታ ተማሩ ለሱ ብላ ቤተሰባን ትታ ይሄንን እንካን አላሰበም ከቤት ገፍትሮ ሢያሶጣት ያሣዝናል😢😢😢😢😢😢

    • @abigre5732
      @abigre5732 3 місяці тому +1

      እውነት ነው

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

    • @ShgfGshsgg
      @ShgfGshsgg 3 місяці тому +2

      አዉ ወለህ ለኔም ዱአ አርጎልኝ ፈርቻለዉ

    • @halimaksa-dc5hf
      @halimaksa-dc5hf 3 місяці тому +1

      እንደቶፊቅ እና ሴፊ እንዳይ ሆኑ ፈራሁብ 😢

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 3 місяці тому +2

      ይበላት ራሷን ማስከበር ነበረባት

  • @BiftuuAbduroo
    @BiftuuAbduroo 3 місяці тому +58

    rabbii namaa bultii namaa diguu rabbii isaa haa diguu garuu isinii duraa dogogortee inii dhiraa ta,ee namaa biraa manatii argee dalanuni isaa badii hin qabuu rabbii wolitii haa debisuu

    • @baliyubaliyu3934
      @baliyubaliyu3934 3 місяці тому

      Dani rabii dhabama isaa goodhuu saree kanaa

    • @TijGet-21
      @TijGet-21 3 місяці тому +1

      አሜንንን 😭😭😭😭

    • @Dawiti8603
      @Dawiti8603 3 місяці тому

      Maaltuu isin dhibee kaa😊​@@baliyubaliyu3934

    • @TsahayeMakonniin-dp4fb
      @TsahayeMakonniin-dp4fb 3 місяці тому +1

      dhuga ketii garuu ishiinii karaa banuu balesite danii jalaa wanii immoo gatee manaa bahuu didee

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 3 місяці тому

      Ayyyyyiiiiiu😢wojjin gubanee

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 3 місяці тому

    Weyne rutye hememesh yegebagale ayezoshe yene konjoatalkese negem Lela Ken new teregagi egzabeher kanche ga yehun 🙏🙏🙏

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 місяці тому +247

    አብርሽ እና ሩታ መቸም አትለያዩም የምትሉ 200k አስገቡኝ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 3 місяці тому +50

    RIP Dani Sexaana kunii issin waaqayoo waaliti siin haa fiidduu Ayyiii haardhaa Naa maratee rutaa 😢😢😢😢

  • @ኪያየመርሣዋ
    @ኪያየመርሣዋ 3 місяці тому +172

    ያብርሽና የሩታ አድናቂወች መፅናናቱን ይሥጣችሁ እራሣችሁን ጠብቁ በሠው አገር😢😢😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😅😂

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ 3 місяці тому +18

      ከነሱ ተመልካቾቹ ጨጓራየን ላጡትኮ😂😂😂😂😂

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t 3 місяці тому +7

      አሜንንን ያራብ እውነት ነው የጌታ ሰዉ 🙄😁😅😅😅😅🩲🪒👌

    • @rak7888
      @rak7888 3 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂.ያሳቀኝኮሜት

    • @ekru-k4j
      @ekru-k4j 3 місяці тому +2

      አሚን ሀለሉያ😂😂😂😂

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 3 місяці тому +5

      ምን አስበሽነው አምሮሽ ይቀራል አይለያዪም

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 місяці тому +2

    ሩታዬ በላሰበችው መንገድ በአብርሽም በዳኒም ድርጊት በጣም ተጎድታለች። ቅስሟን ነው የሰበሩአት። አብርሽ በምን ሊክሳት እንደሚችል አላውቅም። የተሰበረን ልብ ከመጠገን የተሰበረን እግር ወይም እጅ ወዘተ መጠገን ይቀላል።

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 3 місяці тому

      ❤❤😢😢😢በጣም😢😢❤ 29:17

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 3 місяці тому +61

    ሩታ አብርሸ አንድ ነገር ላሰታውሳቹ የሆነ ግዜ በሕዝብ እና በፈጣሪ ፍት ቃል ተገባብታቹ ነበር መቼም ላትለያዩ እና ያቃል የት ሄደ ቃል እኳ ከባድ ነው በፈጠራቹ ታረቁ ለዛ ተከሲስ ዳኒ ብላቹ እሱ የሴጣን አለቃ ነውይድፍክ ዳኒ ትልቅ ዋጋ ያስከፍልክ ፈጣሪ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ

    ሩታዬ ልቧን የሰበራት ከቤት ውጪ ያላት ቃል ነው አይዞሺ አብሺሪ አብርሺ ተረጋግተህ አስብበት በጓደኞቹ ካልተቻለ ጋሺዬም ቢሆን በመሀከላቸው ገብቶ ያስታርቃቸው ትልልቅ ሰዎች ያስታርቋቸው ብዙ ፈተና አልፈው በቀላሉ አይለያዩ የምትሉ👍

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 3 місяці тому +2

      እኔም ሰብሮኛል😢 እንደዛ ማረጉ

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 3 місяці тому +1

      ከዝ በለይ ሚን ይሰብረል

    • @Abeofficial-k4o
      @Abeofficial-k4o 3 місяці тому +2

      ድራማናው መቸ እምናቁት ምስኪን ነፈር😅😅😅😅

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 місяці тому

      ​@@Abeofficial-k4oሁሌ የሚጃጃሉት ነገርስ እውነት እየመሰላቸው ነገ ታረቅን ይላሉ😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 місяці тому

      ​@Abeofficial-ዝም አትይም ሶስት መቶ ሺ ለመግባት በትዳር ማሟረትk4o

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 3 місяці тому +191

    ሩታ በፈጠረሽ የመጨረሻ እድል ስጪው እኛ መለያየታቹን አንፈልግም. ሩታ ጠላት ደስ አይበለው 😢😢😢😢

    • @sarahfatima4319
      @sarahfatima4319 3 місяці тому +3

      @@uhgteddjugg7j አይባል በህይወት አጋጣሚ ሰው ሚሆነው አይታወቅም ሴትም ሆንሽ ወንድ እኔስ ብሆን በይ ክፉ ቃል ከመናገር ተቆጠቢ ።

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 місяці тому

      😢ውነት😢👉💔💋🙏

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 місяці тому

      Mark degimo mastarek new matalat min negorechin tatelalifewaleh

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 3 місяці тому

      @@sarahfatima4319 አይ መልሳ ወደሱ አዞረችው ጥፋቱን ይሄ ደሞ የተሳሳተ ነገር ነው ትልቁ ጥፋት እሷ ጋ ነው አንደኛ መደበቋ ሁለተኛ ስታየው እደዛ መሆን አልነበረባትም ልጁ እውነት አለው ቢናደድም ሌላው ያኛው የሚያሳየው ንቀት ስለዚ ለሀቅ መፍረድ ጥሩ ነው ሴትም ሆነ ወንድ ለሀቅ መፍረድ ነው ሚያዋጣው ‼️

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 місяці тому +2

      ድራማነበርአለቀ 😂😂😂😂😂

  • @SabrinaAngosom
    @SabrinaAngosom Місяць тому +1

    Be maryam atarkachew bemaryam🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 3 місяці тому +189

    አረ እኛ ሰርግ ነው የምንጠብቀው አትለያዩ እባካቹ😥😥😥😥😥😥

  • @FfFa-e8g
    @FfFa-e8g 3 місяці тому +34

    Silaa dhugama godhota jirti ijoollee tuni 😭😭💔💔 yaa rabbii 🤲 nagaya jidduti busi yaa rabbii laaffisiif 🤲😭💔

    • @UrjiiOromiyaa-zu4bo
      @UrjiiOromiyaa-zu4bo 3 місяці тому +1

      Prank ossoo tahee maaliif bo,uu akkanatii uuuuuufffeee rutaa garaa namaa nyaatii isaa jette maati obboletii waalii buhate mii 😢😢😢😢

    • @hawwiijaalmarroo430
      @hawwiijaalmarroo430 3 місяці тому

      Qarshii itti argaatu bar imimmaan isaani kana dhugaa hin sa'ina😅😂😂

    • @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
      @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 3 місяці тому

      ​@haww😂😂😂😂iijaalmarroo430

    • @FfFa-e8g
      @FfFa-e8g 3 місяці тому

      @@hawwiijaalmarroo430 rabbiitu beeka! ana garu dhugaa natti fakkaata jira

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 3 місяці тому +1

      @@UrjiiOromiyaa-zu4bo wly anale bayee garaa naa nyatee mal qabaa uttun ijole kana baruu badhee

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 3 місяці тому +81

    ጊዜ ይወስዳልጂ መቸም አትለያዩ😢😢

    • @MisiganMishamo
      @MisiganMishamo 3 місяці тому

      አንች ግን ለምን ዝምተን መራጥሽ???

    • @MulukenYosefi
      @MulukenYosefi 3 місяці тому

      haymi ሩታ ጋር ሁን

  • @AsnakechFeysa-wy9ez
    @AsnakechFeysa-wy9ez 12 днів тому

    ከዳኒ ጨርሰሽ መተሽ ቅድም በጣም ተጠራጥሪሽ ነበር አጋጣሚ ነበር የምትጠብቀው አብርሽ በርታ ፀልይ።

  • @Gigi-nr6vx
    @Gigi-nr6vx 3 місяці тому +15

    የኔ መልካም ማርክዬ አንጀቴን በላኸው የምር ሩታዬ አይዞሽ በፍቅር ውስጥ ብዙ ፈተናወች አሉ ተረጋግተሽ አስቢ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ቤቲየ ደምሪኝ

  • @ZediAli
    @ZediAli 3 місяці тому +131

    እውነት ለመናገር አብርሽ ምንም ጥፋት የለውም ወንድ ልጅ እኮ ነው ከቤቱ ወንድ ስገባ በእናንተ ቦታ ቢሆን እኔም እማደርገው ነገር ነው😢😢😢😢 እና አብርሽ እና ሩታ ከምሀል ምቀኛ አታስገቡ አሁንም ታረቁ ምቀኛን ወዳ ብላቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብርሽ አዛዘነኝ😢😢😢😢😢😢

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 місяці тому +6

      ኧረ አብርሽ ነው ጥፋተኛው

    • @አንጅሊናAngelina
      @አንጅሊናAngelina 3 місяці тому +13

      እውነት ነው አብርሽ ምንም ጥፋት የለበትም እስኪ በራሴ ብላቹክ አስቡ ወንድ ልጅ እቤት ድረስ አበባ ይዞ እየመጣ ብቻ ይከብዳል ፈጣሪ በማሃላቹክ ገብቶ ሰላምሙን ያምጣላቹክ አብርሽ/ሩታ🙏

    • @bizu831
      @bizu831 3 місяці тому +5

      እኮ ሩታንም ለዚህ ያደረሳት አደናቂዎቿ ናቸው ሆይ ሆይ እዪሉ

    • @AlainAlain-j1t
      @AlainAlain-j1t 3 місяці тому +1

      Are bannatachu issunim teredut inj indee wond lij abeba yizo inkuwan bet gebto lefirank inkuwan bihon betam newu midebbirewu indene kehone lessum tifat yellewum bemehalachu yegebbawu seytan yittared are allah yastarikachuw😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tesfaneshAbayneh
      @tesfaneshAbayneh 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @AmenkonjoAbera
    @AmenkonjoAbera 3 місяці тому +13

    አንደንዴ ህይወት ይከብደል እግዚአብሔር ጠልቃ ገብቶ የስታርቃቻዉ ሩታዬ የኔ ቆንጆ ይቅር በይሁ በጌታ 😭😭😭 በጌታ ስም ሰለማችሁ ይማለስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      አሚየ ደምሪኝ

  • @mayaayalew6827
    @mayaayalew6827 3 місяці тому

    ኤፍሬም ልክ አደለህም ማስፈራራት ወደ ሲጠብቀው ምን ያርግ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 3 місяці тому +35

    ተረጋጉ ትዳር ቀልዲ አይደለም ምናልባት ዳኒ አዉቆ ያቀነባበርዉ እናተን ለመለያየት ምሆናል ሁኔታዉን እዩት ያለፈ ታሪክ ያለፈ ነዉ😢😢😢😢

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢 28:22

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ 3 місяці тому

      😅😅😅

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 місяці тому

      ተሳስተሻል እሷም የወነ ሚስጥር ደብቃለቾ ዳናን ስታይ አሰዴት አሰደደ ነገጠይ ሴቀጥል አዉንምያወራሉ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 місяці тому

      @@mrabdula5342 ምንም ሊኖር ይችላል ግን እሱን ሰምቶ እሷን እዲህ ከማዲርግ ይልቅ እሱን እኳን አወካት ስላለፈ ታሪክ አያገባኝም ብሎ ግን ሚስቱን በሰዉ ፊት ሳይሆን በቤታቸዉ ቁጭ ብለዉ በዉስጥ ያለዉን ነገር መጨረስ ነበረበት ዳኒ ለ አብርሺ አስቦ ይመስልሻል ቅናት እጂ

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 3 місяці тому +27

    ሴት ልጅ ስታፈቅር ጥግ ድረስ ነው ግን ተስፋም ካጣች ቆረጠች ነው በቃ ባለፈው ታራክ እደዚህ ካደረግሀት ከዚህም የከፋ ቢኖር ከጎኗ ሰለ ማትሆን ተለያይታችሁ ሩታ የራሷን ሂወት ትመስራት መስከረም እናጋባለን ስትሉ ነበር ግን ለካ ልትለያዩ ነው

    • @AhlamMohammed-c8x
      @AhlamMohammed-c8x 3 місяці тому +1

      ክክክክክ ስላድራማነው እያልኩ እውነት ሊሆን ነውደስላ

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 3 місяці тому +55

    ተለያይታችሁማየት አንፈልግም የኔውዶች የምትሉ😭😭😭😭😭እረተውሩታ ብዙነገረአልፈሽ መተሽ አሁን ታገሽ😭😭😭😭

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢 12:54

    • @G8giu
      @G8giu 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 3 місяці тому +4

    እሩታዬ ተረጋጊ የኔ ለማን ብለሽ ነው እደዚ የምትወስኝው

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 місяці тому +70

    እሩታ ና አብርሽ ወደቀድሞ ህይወታቸው ይመለሱ ይታረቁ የምትሉ እስኪ በላይክ እሩቲ አይዞን 😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ዘሀራየ ደምሪኝ❤

  • @Rutagrace234
    @Rutagrace234 3 місяці тому +41

    አረ በ ማርያም አትለያዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t 3 місяці тому +1

      🙄😁🪒🩲ልአሽ 😁😁😁😁😁😅😅

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t 3 місяці тому

      ለሽ 🩲🪒😁

    • @RdRd-x7i
      @RdRd-x7i 3 місяці тому

      😂😂😂😮😮

    • @Saabont7
      @Saabont7 3 місяці тому

      Rutayee yeen wed hulum yealfaal atchokiyii😢😢😢😢😢😢

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t 3 місяці тому

      @@Rutagrace234 አረ ዎላሂ ተለያዩ 🏃‍♀️🤸‍♀️🤸😁🫣🩲🪒🌶️😳🙄

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 3 місяці тому +178

    ሩታዬ ተረጋጊ ተይ ሩተዬ ምቀኛ አተሥሚ አብርሽ ተዉ ይቅር በላት ሩታዬ ተይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AmeenaAmeena-ez3kt
      @AmeenaAmeena-ez3kt 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw 3 місяці тому +2

      እይለዩም የምትሉ እክ ላይክ ኣሳዩኝ ደምሩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 3 місяці тому +1

      አብርሽና ሩታየ ተለያይተው ማየት አንፈልግም😢😢😢😢😢ሩታየ ተይ ለምቀኛ ክፍተት አትፍጠሪ ተርጋጊ😢😢😢😢

    • @tesfaneshAbayneh
      @tesfaneshAbayneh 3 місяці тому

      😢😢😢😢😢

  • @hanaabebe9676
    @hanaabebe9676 3 місяці тому

    Abrsh ena Ruta mechem Ayilyayum yemtlu layik adrgu bwunat enasu buzu fatan ayitwal ihen malef ayaqtach hum be faxari tarqulin💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢

  • @DhjfJ-l5e
    @DhjfJ-l5e 3 місяці тому +63

    ይሄን እምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ተበልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤

  • @FatumaFatunalove
    @FatumaFatunalove 3 місяці тому +97

    የሩታ እና የአብርሽ አድናቂወች ይታረቃሉ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ 😁😝😁😝😂😢😢😢😢😢😢

    • @prime5689
      @prime5689 3 місяці тому

      😂😂😂ወይይይይ😅😅😅

    • @UaeUaq-nu8mt
      @UaeUaq-nu8mt 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Neima-r9u
      @Neima-r9u 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 3 місяці тому +2

      ልክ ነሽ በራቻዉ ላይ እርምጃ እንዳይወስዱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zedtube591
    @Zedtube591 3 місяці тому +16

    ሲጀመር ትዳር አደባባይላይ የሚሆን አመስለኝም ብቻ አግዚአብሔር አንድ ያርጋቺው 😢😢ሩታዬ ተርጋጊ 💞💞💞

  • @BethelehemTeshome-ti2ei
    @BethelehemTeshome-ti2ei 3 місяці тому

    እግዚአብሔርን ኣስለቀሳችሁኝ።ማርኮ😢😢😢😢

  • @wow6573
    @wow6573 3 місяці тому +27

    ሩታ እደዚህ አትሁኚ ተረጅዉ ወድ ልጅ ነዉ አቺ ዝቅብረሽ ይቅርታ ተባባሉ በናታችሁ ጠላት እዲደሰት አታርጉ እኛም ተረብሸናል ፕሊስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @جيناتالعلي
    @جيناتالعلي 3 місяці тому +19

    እሩታየ ተይ ትዳርሽን አትበትኝ እህቴ😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      ደምሩኝ ማሬ

  • @Fatima-h5v6i
    @Fatima-h5v6i 3 місяці тому +10

    ቅዱስአማኑኤልሆይእባክህ😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @Fatuma-y7x
    @Fatuma-y7x 3 місяці тому

    ማርክ አላህ ይርዳህ ወይይይይ ለማን ልሁን አብርሽም ሩታም አንተም በጣም አሳዘናችሁኝ የፍቅር አምላክ ይርዳህ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +78

    ሴቶችዬ ከሩታ ተማሩ ቅድሚያ ለቤተሰብ ፍቅር ስጡ😢
    በደስታ ፣በፍቅርም እነሱ ቅርብ ናቸው።

    • @Sheshorob10
      @Sheshorob10 3 місяці тому

      Yess

    • @haniabera5378
      @haniabera5378 3 місяці тому

      ትክክል❤❤❤

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 3 місяці тому +1

      እውነት ነው የወላጆች ሀዘን የእህትዋ ሀዘን በጣም ከባድ ነው ሄዳ ይቅርታ ትጠይቅ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 3 місяці тому

      😅👍👍👍

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 3 місяці тому +139

    ቃኢዳ ቁረዓ መቅራት የምትፈልጉ ቴሌግራም ዩቱብ ላይ ኑሁ አሰቀራለው ፎሮራይሌን ነክታቹሁ ተቀላቀሉ ኑሁ ስለደናችን እንማር ዝምታ ወርቅ ነው

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 3 місяці тому +27

    ሩታዬ በማሪያም አትለያዪ በፈጠረሽ አምላክ እደው በአዛኝቷ ይሁንብሽ ልለምንሽ ለጠላት መደሰቻ አትሁኑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 День тому

    እኔም. አባቴሞተብኝ😢😢😢😢😢😢