🛑 ቬሮኒካን ያቃጠለው ዩቱዩብር,ከፓስተርነት የተባረረው ሶፊ አዲስ ሙያ,ወደ እስር ልትገባ ያለቺው Liya show,አነጋጋሪው የተዋናይ ካሌብ እድሜ 26..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 Місяць тому +24

    Day 7 ግልፅ ነዉ የሚናገረው

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 Місяць тому +8

    Day 7 እንወድሃለን እመብርሃን ትጠብቅህ ኑርልን❤🙏🥰

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +15

    አይ ቬሮኒካ ድሮስ አዎ የ666ተከታይ ነኝ አትይምኮ ደይ 7ምርጥ ወንድማችን

    • @gggg6719
      @gggg6719 Місяць тому +2

      Denez

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ Місяць тому +1

      ደሃ ሰው ሲያልፍለት ሁሌ ይሄን ትላላቹ😂😂😂እግዚያቢሔር ሁሉን ከዚህ በይበልጥ ይሰጣል🙏ለምን እግዚያቢሔር ሰጠ ማለት አይለምድባቹሁም🙏

    • @abyssinia6091
      @abyssinia6091 Місяць тому +1

      Alememar

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому +11

    ቬሮኒካ Day 7 በማስረጃ ነው የተናገረው እውነቱን ነው አሁንም ቢሆንም ዘፈን ሀጢያት ነው ለምንድነው ፊቱን መሸፈኑ ያሳሰበሽ እና ኮፊያው ላይ ያለው ምልክት ምንድነው ??? ይልቅስ ንስሀ ግቢ

  • @ChristianSamson-i3w
    @ChristianSamson-i3w Місяць тому +4

    የሰፈሬ ልጅ ነዉ ካሌብ የኔ ታላቅ ነዉ እኔ 35አመቴ ነዉ የሱን መገመት ነዉ (የቤልኤር ልጅ ነን)

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 Місяць тому +13

    አይ ቬሮኒካ ተባነነብሽ የDAY 7የረጨሽ ፀበል አሁንም ያስለፈልፍሻል😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @danTadios
    @danTadios Місяць тому +2

    በነገራችን ላይ ሚኪ ገንዘብ ከሱ በላይ አምላኪ አለ ለማኝ እኮ ነው በጣም ነው ሚደብረኝ በሀቀኝነት ሰብክራብ ያረግሁት ብቸኛ ዪቱብ ትንሿ ማህደር ናት በርታልን

  • @Adonaydress9338
    @Adonaydress9338 Місяць тому +3

    Day 7 እባክህ ይሄን ፀበል ደጋግመህ ርጭልን😅

  • @abokabot
    @abokabot Місяць тому +10

    የቬሮኒካ የምር አለችበት መሰለኛ አባሉ ውስጥ እንዲህህህ ከሌለችበት ምን አስጨነቃት ይህን ያህል

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 Місяць тому +2

    መብሰል ይቀራታል ለሪሃና ማርያም በሰላም ትገላግላት ስትል ሪሃና እሱዋንም ማርያምን አለማወቁዋን ሳስበው 🙃🙃🙃

  • @danTadios
    @danTadios Місяць тому +2

    ለምን ዝም አትልም ሲጀመር ኢንተርቪው ለምን ትሰጣለች ለምን አተወውም

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Місяць тому +2

    We work each other😅😅😅

  • @danTadios
    @danTadios Місяць тому +2

    ዘፈን እኮ በመሰረቱ ሀጥያት ነው እሱ ላይ ለምን አንሰራም ደሞ ኮመንት ላይ ምትመፃደቁ ሰወች ግን ምናችሁን ነወ ሚያማችሁ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Місяць тому +11

    ካሌብ የልጁን እድሜ ነው የተናገረው? 😂😂😂

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 Місяць тому

      ፀጉሩን ማሣደግ ከጀመረ ሳይሆን አይቀርም

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 Місяць тому +4

    ፊልም መስራት ከጀመረ ነው 26 አመቱ ካሌብ??

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Місяць тому +5

    ስድብ ባታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Місяць тому +3

    ምን አይነት ባል ነዉ ማግባት የምትፈልጊዉ ሲል ከአፏ የሚወጣዉ መልስ ቃሉ
    ለመፃፍ እንኳን ይከብዳል ምንአይነት ነዉራም ባለጌ ሊኪስኪሳም ኡርኩስ

  • @Steven.24
    @Steven.24 Місяць тому +2

    ተከስተናል ናቲሻ ✊🔥

  • @SameAssege-nw6ly
    @SameAssege-nw6ly Місяць тому +10

    እረፊ ሼሮኒካ አንቺን ለማወቅ ቀላል ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Місяць тому +4

    ሠላም ወዳጀ

  • @hana-s2x
    @hana-s2x Місяць тому +23

    ኡርኩስስስ 😂 ሰላም ነው ትንሿ ማሀደር ምነው ቤሮኒካ እጥፍ አስለፈለፋት ? ዴይ 7 ምርጥ የዘመኑ ደውል ነው ንቁ ወገን ጊዜ ይፍጅ እንጂ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому +1

    Great reaction video 26 😂🤣😂

  • @sepinademese
    @sepinademese Місяць тому +1

    ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @joharzuber9745
    @joharzuber9745 Місяць тому +2

    Yardo’s part😅😅😅

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +1

    ስለ ሜላት እየወጣችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ ሴት ነን ባዬች ነገር ግን ሴት ያልሆናችሁ እራሳችሁን ፈትሹ ምንም ትስራ ምንም በሰው ህይወት እየገባች ከመፈትፈት የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ በግድ እሰው ቤት ካልኖርኩ ማለት አይናውጣነት ነው

  • @EliasHailu-y1x
    @EliasHailu-y1x Місяць тому +3

    sle day 7 ematawku ke you tube kefya tagdual miseraw le hageru new!!

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Місяць тому +2

    ስላም ስላም ጀምአው

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Місяць тому

    Sisi Ti and liya drama was so hilarious 🤣🤣🤔🤔

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Місяць тому

    from SA hello everyone

  • @tigistgessesse2133
    @tigistgessesse2133 Місяць тому

    በጣም ነው የምትመቸኝ የምር

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 Місяць тому +1

    .መተናል ናቲ🎉

  • @Novates7
    @Novates7 Місяць тому +1

    Mirt neshko bro... berta

  • @NatanelGabrel
    @NatanelGabrel Місяць тому

    Nati the best

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 Місяць тому

    1:09 what’s good 👍🏿

  • @sepinademese
    @sepinademese Місяць тому

    ናቲ ዉሻ ከወደድክ እኔ ነኝ ምገዛልህ ,መልክት ብቻ ላክ

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka Місяць тому

    Veronikako mitilyi liji nat sijemer mingin bzilik telatwa beza amlka kekifusewochi yitbekeshi 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Місяць тому +1

    ፖሊስ የማይከበርበት አገር ምነው ጀርመን በሆንክ ዋጋህን ታገኝ ነበር ደሞ ጉብዝና መስሎአቸው ያሳያሉ

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Місяць тому +2

    7 ቀፍይ ነው

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 26 днів тому

    አይ ካሌቦ እኔ ያንተን ፊልም ያየሁትን ልጅ ሆኜ ነበር ቀመሩ ባይገባኝም በእድሜ ግን አሁን በልጬሀለሁ 😅

  • @JOlly_BRIHANU
    @JOlly_BRIHANU Місяць тому

    natua 🔥🔥

  • @danTadios
    @danTadios Місяць тому

    ልጅ ማኛ ስታወራ😅 በላይ በቀለ

  • @TatooTt
    @TatooTt Місяць тому

    Nati😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 Місяць тому +1

    Endew 36 enkuwan bitil minim alneber endew chikochu 26??? Let negeru antenis man ayelih make up Ena lipstick attekakemih ye chick new🤣🤣

  • @michaelt2625
    @michaelt2625 Місяць тому

    4.4

  • @KeruBintmama
    @KeruBintmama Місяць тому

    በሉ ደምሩኝ የማህደር ቤተሰቦች😅

  • @YaredoYared-ew7ez
    @YaredoYared-ew7ez Місяць тому +6

    የአዝማሪ ልጂ
    አዝማሪ ምን አባሺ ነዉ የምትይ ለምን ድርግም አትይም አንቺ እልም በይ
    የአንቺ ክሊፕ ይቅር

  • @KeruBintmama
    @KeruBintmama Місяць тому +1

    ሀገሮን ለማሳደግ ከሆነ ሃገራችን የምታድገዉ ሙዚቃችን ዉሰጥ ነጭ ሲገባበት ነዉ ብላ የምታሰብ ከሆነ ደህና ነጭ አትፈልግም ያልተግማማ የሆነች ግም 😂😂

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Місяць тому

    Ende anchevaynet erkuse set ethiopiawe wend yetakedse new manem ayagebashem azaba

  • @RomanRoman-w5q
    @RomanRoman-w5q Місяць тому

    Betam awerachi entertir enda!

  • @Novates7
    @Novates7 Місяць тому

    Demo contact adergegn efelgehalew

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому

    ፖስተር ሶፎንያስ ቀረፃ ላይ ሳላ በብልፅግና ድራማ አዘጋጆቹ ፓሊስ ተያዘ አስመሳዬች ፊልሙ ተቃጥሏል 👎

  • @Monaniz
    @Monaniz Місяць тому

    Ene erasu tmari eyalew kefker ena ke bar yetu yibltal silugn fker yibltal bye yetkerakerkubt ken yikochegnal😢😢

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Місяць тому

    Nati the only thing you do 🤣🤣🤔🤣👍

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Місяць тому

    Bale 27 ametu jezba ene enkuan sakih 10 amet mola ante eko ahun 48 ametih new

  • @BallackReacts
    @BallackReacts Місяць тому

    አረ ኣንተ ልጅ 🤣 የሌለ ነው ምታፍታታኝ

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Місяць тому

    Day7 ,still Satan is running???

  • @senitabebe-x9y
    @senitabebe-x9y Місяць тому

    Ante rasu yale masreja ketesadebew kentu ateshalem

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 Місяць тому

    ከሠይጣን ፡ ጋር ፡ አትፈራረሙ።

  • @mikemillion6340
    @mikemillion6340 Місяць тому

    43

  • @sisaymulugeta4241
    @sisaymulugeta4241 Місяць тому

    1St

  • @AbebawwDemeke
    @AbebawwDemeke Місяць тому

    አንቺ ቆመሽ ትቀሪያለሽ

  • @tigistgetachew-jd7ih
    @tigistgetachew-jd7ih Місяць тому

    yezarew sbsb abzayaw des aylm

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому

    😂🤣🤣👍

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому

    ቬሮኒካ እውነቱ ስለወጣ ለምን አናደደሽ ???Day 7 የሚሰራው ለእናት ሀገሩ ኢትዬጵያ ነው ትውልድን ማዳን ኢትዬጵያን ማዳን ነው በማስረጃ እና በመረጃ ነው የሚያቀርበው ይልቅስ እውነቱን አውቀሽ ንስሀ ግቢ ዘፈን ሀጢያት ነው።።።።።።።።።Day 7 የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ ነው እሱን የምትናገሪበት እውቀትም ብቃቱም የለሽም አርፈሽ ተቀመጪ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እውነት ካለሽ ምን አንጨረጨረሽ ፊቱን አለመታየቱ ለምን ቆጨሽ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ!!!

    • @Wesen-kj1ig
      @Wesen-kj1ig Місяць тому

      እኮ ትክክል የተነካካችው ነገርማ አለ

    • @danTadios
      @danTadios Місяць тому

      ዘገምተኛ ምኑ ነው እውነቱ ሲጀመር ዘፈን ትውልድ ያድናል እዴ መጀመሪ እስቲ ትውልዱ ዘፈን ከማድነቅ ይዳን ከዛ ውጭ ሰርታ ትብላበት ከፈለገች ድንጋይ ታምልክ

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому

      @@danTadios ምነው አንቺም ሰይጣን አምላኪ ነሽ እንዴ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ሂዱ ወደ ዘላለም እሳት ከዲያብሎስ ጋር እዛው በእሳት እየተለበለባችሁ ትጨፍራላችሁ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ ሰጥቶዋል የወደደ እጁን ወደ እሳቱ ወይም ወደ ውሀው ምርጫው የእኛ ነው እኔ ግን የዘላለም ውሀዬን መርጫለሁ አንቺስ እናንተስ ????? ልቦናችንን ያብራልን የደነደነው ልባችንን በፍቅሩ ይክፈትልን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @danTadios
      @danTadios Місяць тому

      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ መጀመሪያ የእኔን ኮመንቶች ገብተሽ እይ ከዛ እናውራ ሰይጣ የዘላለም እሳት ውስጥ እንደሚጨምር እንኳን እኔ የተዋህዶ ልጅ የሚያመልኩት እራሱ ያቁታል እኔ ያልኩት ትውልዱ ሲጀመሪ ዘፋኝ ለምን ያደንቃል ነው ከዛ ውጭ ቬሮኒካ ብቻ ሳትሆን ሁሉም ዘፋኝ መንግተ ሰማያት አይወርስ ተብሎ ተፅፋል ለብቻዋ ምትጠቃበት ምክንያት ግን አልገባኝም

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Місяць тому

    Hhhh

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 Місяць тому

    Lij ayemeretemmmmmm
    Awooooo 666 neshi :: neteb yekorekorushi yale lefelefeshi. Kalhoneshi eko beserate Azemariyneteshien meketele
    Google risrchi. Adergiwe kapennnnn

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 Місяць тому +1

    Does veronica wants the photo of the day 7 to give it for a gangsta? To hack him to death?