በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ🌹🌷
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን 😘😘😘😘
Ameen
አሚንን
አሚን
አሁንማ ይሄን ኮሜዲ ለማየት ሳምንቱም ይርቀኝ ጀመር ከቻላቹ በሳምንት ሁለቴ ታረጉል በስንቱዎች በሀሳቤ የምትስማሙ እስኪ
በስዬ አንዱ እንኳን አይሳካልክም ቆንጆ ሲትኮም ነው ያስቃል ፣ያጫውታልበተለይያስተምራል
ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤😊
አይወደንም አሉሽ እንዴ?
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Amen amen amen
ምኞቱ እንዳለ ሆኖ ለሰላም ሁላችንም ታጥቀን መነሳት አለብን::
@@Ambassel ትክክል ነው ወሬ ብቻ ሰላም አያመጣም ምኞት እንዳለ ሆኖ።
የኔ ፍቅር እኔና አትስ ብንጣበስ ምን ይምስልሀል እኔ በምገባቤት ሁሉ አተ አለህ
Amen 🙏
ቀኔን በሳቅ አስጀምሮኛል አመሰግናለሁ የበስንቱ ቤተሰቦች
ሰላም ውድ የሃገረ ልጆች ባላቹበት ሁሉ ሰላሙን እመኝላቹዋለው ሃገራችንን ዳሩዋን እሳት ማሉን ደግሞ ገነት ያርግልን ./እነምጋ ገባ ብትሉ አስገራም ነገሮች አሉ ኑ ዘና ፈታ በሉ
እንደዚ አይነት ቤተሰብ ቢኖረኝ ግን ደስ ይለኝ ነበር ሰላማችሁ ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የእዉነት እዉነት ሲወጣ እራሱ እዉነት ነው
አለማየሁ ይተውነዋል አይገልፀውም አንደኛ ስወደው
በስደት አለም የምትኖሩ አቦ ያሰባችሁት ይሳካ አሚን በሉ
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
መጣምነውየሚመቹኝ ዋዉ ደስይላሉ በጣምያዝናናሉ ሠላም ለሀገራች
የዚ ድራማ እይታ ማለቴ ተመልካቹ እየቀነሠ ነው ለምን እንደው አላውቅም በስንቶች እንኳን ደና መጣችው ሁሉም በሀገር ነውና የሚያምረው ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ጤና ለህዝቦቻችን🇪🇹🇪🇹♥️
አይ በስንቱ በጣም ደስ ይላል በርቱ በጉጉት ስጠብቅ ነበር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሀገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም የሚያምርባቸው ክፍል አንድ ለይ ነው
መስኪ እውነትም የፍቅር ልጅ ነው የምትመስየው! ቁንጅናችሁ እውነትም እናትና ልጅ ከማስመሰልም አልፎ የእውነት አስመሰለባችሁ!
ወይ የሳቅ ምንጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ድራማ የማየው ደስ ይላል በርቱ
አይ እነበስንቱ ወረርሽኝ ገብቶ ጨረሳቹ ያሳዝናል አዝናኝና አስደሳች ነው!!!!!
የሳቄ ምጮቸሰ ስወዳችሁ🥰🥰🥰
ቴያትርን አርቴሰት አለማየሁ እና መሰከረም ይሰሯት በቃ !!!
አርቲስት ዓለማየሁ ታደስ ጋር አብሮ የመሰራት እድል የገረመኝ ደስ ይለኛል !!
አማርኛን በትክክል መፃፍ መለማመድ ይኖርብሻል ከ እድሉ በፊት😁
ዘላቂ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማምጣት የሚቻለው መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ በአንድነት ማስተባበር ሲችል ብቻ ነው::
እሱም ይሄን ነው ለማድረግ እየሞከረ ያለው ብቻውን ምንም ማድረግ አይችልም ህዝብም ከጎኑ ካልቆመ የኛ ህዝብ ከመረዳት ይልቅ መተቸት ይወዳል
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:32
በጣም ያዝናናል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣
Thanks
እንኳን ሠላም መጣችሁ እነበስቱ እኔስ በጣም እሚያስቁኝ ጋሽ ስዩም እርማና ጤና ይስጥልን
ተቅማጥስ ለጥላትም አይስጥ አይዞህ በስንቱ😂😂😂😂
በጣም
yes
ውይ በጣም
በጣምምም
ክክክክክክክክ😅😅😅😅😅
እናመሰግናለን
አይ እናት የት ትገኝ 😢 በጣም አስቂኝ አናመሰግናለን
Netalawan stanesa enbayeee😢😢😢
Besetu nafekogn neber wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም የሁሉም መሰረት ነው ሰላም ለሁላችን 🇪🇹🙏
በስቱ ገደለን የስራህን ይስጥህ በስቱ❤❤
Alek ye ewunet tichilaleh meski 👏🏾👏🏾👏🏾
የዛረዉስ ልዩ ነው በጣም ነው የሳኩት ወይኔ አያደርስ ነው
Ewnet Enda Betasab Mehon Yalame
በስንቱ በስንት ጣእምህ አለች 😂😂እናቶች እኮ ልጃቸው ሲታመምባቸው ይጨንቃቸዋል።
አይ በስንቱ በሳቅ ልትገለኝ እኮ ነው😂🤣🤣🤣
You are very very happy
በጣም ወድጀዋለው
ያምራል
ፍትህ ለጥበበኛው አማራ
ለሞረተኛው ለማለት ነው?
ምርጦችዬ እንኳን ሰላም መጣቹ
ሳላም ፍቅር አንናት ላሁላቺንም ይዑን ሃጋረ ኢትዮጵያ ሳላምሽ ይብዛ ❤️❤️😍👌👌👌
ሀሀሀሀሀሀ አለማየሁ የምር ተመችቶኛል ሽንት ቤት አይጠፋም ብላ ዝም ብለህ😳😳😳
Dese yelale besentu bertu 😁😆😂😍
ወይ ባንቺ ረጌ 😂😂😂 ክብር ለእናቶቻችን
Yes ❤🙏🏾
ፍትህ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህህ. ለአማራ ህዝብ ፍትህህህህ ለራያ ቆቦ ህዝብ ፍትህህህህ
This is the best episode yet!!!!! Kudos!!!
Meski meret my no 1
እኔና ልጄ እንደዚህ ነን 🤣🤣ሲያማት አትወደኝም 🤣
meski i love you so much!!!!!!
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ያአለም ዳርቻ. ሰላም ማችሁ ይብዛ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ. ኢትዮጵያውያን 😭😭😭😭😭
የኔ አዝናኙች በስቱዬ አተን ሳይ የምስቀዉ ነገርስ
ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንንንን
Wow
Wow wow wow
አይ በስቱ ዛሬበሳቅ 😂😂😂😂😂
ሰላም ለኢትዮጲያየ 🇪🇹❤️🌹
እንኳንደህናመጣችሁ
አይ እናት😥 እናቴን ነው ያስተታውሶኝ😭😥
ቀለጥኩ😂😂😂 ፈሰስኩ😂😂😂
እናቴንአስታወሰችኝ የሂሩትእናት. በተለይ መታጠንአልወድምነበር. አንድ ጊዜ የፍግ ምችመቶኝ ጤጤር በብረትምጣድቆልታ ልታጥነኝ ስትል እሪብዬ ጎረቤት ተሰበሰበ😁😂
😁😁😁
በጣም ነው የተመቸኝኝኝኝ
ማዘሯ ተመቹኝ እኔም እናቴ ትንሽ ሲያመኝ እንደዚ ነው ምታረገኝ በ 25 አመቴ እንደ ልጅ
እናቴን አስታወሳችሁኝ ግራዋ፣ግዛዋ፣ነጭ ሽንኩርት፣ ፌጦ አይ መድሃኒት ቅመማ kkkkkk
Ay besntu besaki notkugn Arfi new enamsegn alen bertu
ወይጉድ ሩዝ ተከትሎህ መጣ የልጆችህ ግፍ ነው
Wow l like this film
That was a good one 😂
The comments must be about the dream
እደ ሊኮፍተር ሲንጣጣ አላለም ወየው😂😂😂😂😂
😂😂 ምርጥ
ወይ መስኪ!
አንቺን ያገባ የታደለው ነው።
አይ አሌክስ ሸርተቴ የያዘው ሆነህ ስትሰራ እኛንም አሳመምከን
የበስንቱ የትወና ብቃት ግሩም ነው መስከረም ግን ትወናውን የእውነት ህያው በማድረግ በጅጉ ተሳክቶላታል ሒሩቴ ተለያለሽ፡፡
በስንቱ ከሚያደቁ መካከል እኔነኝ
ሰላሙ ይብዛላችሁ
ጠቅማቱ እንዴት ነበረ በስንቱ
አይይ በስቱ ግን እሮዝ እደት ይበላሻል አይሻግት አይነቅዝ አላለም❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
የሂሩት እናት ደግሞ የኔን እናት ታስታውሰኛለች
እንደ እብድ ብቻየን አሳቃችሁኝ
Ene erasu 😂😂
በስንቱን መሳይ ባል ጀባ ሁልሽም አሚን በሉ😂😂
አሚን 🤣🤣🤣
አሚንንንንንንንን ያረብ
😂😂ያሁኑስ ይለያል
የዛሬው ይለያል😂😂😂
Sijemr atanbum eruz edom drket enji shertate ayamtam ebakachihu bewuket siru
አይ ሩዝ እና በስንቱ🤣🤣🤣🤣
ወይ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምጥ ቢሆን😁😁😁😄😄😄😄😄😍😍😍
ክክክክክክ አይ በስንቱ እናንተ አዝግ ቤተሰቦች
😂😂😂😂😂ወይኔ የዛሬው ይለያል
Ok
ቲሽ አሌክስ ባትቀዝን ጥሩ ነበር ዘጋኝ ቲሽ
❤❤
ያላሉ ያላሉ ክክክክ
ታጮልቃለች😂😂😂😂
Kesament sament ayameletechem
እርፍ እሩዝ እንደት ይበላሻል አላለም ቀላል ይበላሻል እንደ
Kkkkkk ከቆየ ወደ ትልም ይቀየራል
Alemayehu betam tichilaleh
እማዬ ቫረሶ ውልቅ ብሎ ሲወጣ ክ ክ ክ ክ ክ ክ ክክ ክ ክክክክክክ