/በስንቱ/ Besintu EP 2 "ህልም እንደፈቺው"
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
ከጀርባው ያለዉ የሳቅ ድምፅ ለኔ አልተመቸኝም እኔ እራሴ በሁኔታ ብስቅ እመርጣለሁ አሁን ይሄ ትዕይንት ያስቃል ሳቁ የሚል ነዉ የሚመስለኝ
ከዛ ዉጭ የተሟላ ነዉ 👌👏👏👏
Ene demo temechitognal
😂😂😂
አወ ወረሺኝ ነዉ መሰል በየ ዲራማዉ ሳቅ ያስጠላል
@@shimesami 🤝
@@Janiy_official እኔም እንደዛ ነዉ የተሰማኝ
ጥበብንና ተመልካችን በማክበር እንዲህ ድንቅ ሥራ ተይዞ ሲመጣ በጣም ያኮራል ፤ ከምስል ድምጽ ጥራት እስከ ትወና ድረስ አርክቶኛል ፤ አስደንቆኛል ውብ ነዉ ። በርቱ ተበራቱልኝ | ከዚህም በላይ የጥበብ ክንፍ አዉጥታችሁ ከፍ ብላችሁ ብረሩልኝ |
👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you
ከጀርባ የለው ድምፅ ቢጠፋ እና እኛ በናንተ ብንሰቅ ይመቻል ቆንጆ ነው የሰተምራል የዝናናል
Sitcom አይተህ አታውቅም?
@@KidsTunes-kt mencom?
It’s okay on sitcoms ende majebya but volume biqens arif neber
Sitcom is In front of audience
አይቀርርርምምምም
ምንም አይወጣለትም ድንቅ ነው ትምህርት እና ማዝናናት አብረው ሲሄዱ እንዴት ደስ ይላል
Genius!! This is how you make sitcom watchable . Original, simple and detailed work. Great job !!
Arif Naw
ፈረስ አለ ሰው አለ ወይ አሌ ህልም እንዲህ ፍቺውን ሲያገኝ ደስ ይላል በርቱ😂😂😂😂
✞❤✞❤✞ እንኳን ለሊቀ መላዕክት "ቅዱስ ዑራኤል" ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን !! አ ሜ ን !!! ✞❤✞❤✞
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ ክብሩ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ሁላቹም ምርጦች በተለይ አሌክሶና መስኪ😍😂
Uuuu
በጣም ነው ደስ ያለኝ ማህበራዊ እውነታዎችን ከአሁኑ እያሳየን ነው በርቱ.......
ዋው እንደዚህ የሚቆጠር ብስል ሥራ ሥትሰሩ ነው አንጀታችን የሚደርሰው የሀገራችንን ፊልም መርጠን ማየት የምንፈልገው የቀረጻው ጥራትም አንደኛ ነው ደስ ብሎናል በርቱ
በጣም ቆንጂ ሲትኮም። ምርጥ ተዋንያን። ዳጊማ ማር ነው። እደግልኝ የኔ ልጅ።
ከድርሰት እስከ ትወና ምርጥ ስራ ሁላችሁ ጥሩ አድርጋችሁ ተውናችሁታል ከልብ እናመሰግናለን የልጆቹ ቅልጥፍና ሲገርም🥰🥰🥰 🥰🥰
የቤቱን ድዛይ በጣም ነው የወደድኩት
ደምሪኝ በቅንነት❤🙏
@@የኔ-ሠ1ቈ እሽ እናትዬ
@@haymiasnake2230
አመሰግናለሁ የኔ መልካም✝️❤🙏
👍👍👍👍
አሁን ገና መሣቅ ጀመርኩ ከ 15 አመታት በኋላ
thank you
ማሻአላ ተባረክ አላ ሳምር ቤቱ ቀልጠፋያለ
Beziow kwlbut ILOVE YOU❤😂🎉😢😮😅😊
Beautiful interior design ❤❤❤
ላንቺ አይነት ግማታም አይሆንም ቤቱ ገምተሽ ታግማ ሚ ዋ ለሽ
Alex our iconic artist 💕
ሁላችሁም ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ አሪፍ ነው ያዘናናል
It’s very much giving “modern family” I love it 🤩
እንደዚህ ለዛ ያላቸው ተዋናዮች ሲተውኑ ፊልሙ እንዴት እንደሚማርክ እንደሚያጓጓ!
❤❤ሰላም በስንቱዎች እንኳን ደህና መጣችሁ...ከጀርባ ያለዉ ድምፅ ቢጠፋ...በጣም አሪፍ ነው በርቱ!!!🙏🙏
በስንቱ ጉዳይ ላይ እንብሸቅ!?
@@afrihome3945 ዋኣ5ኣ4ኣ7a
It’s okay on sitcoms ende majebya but volume biqens arif neber
@@ConCourseAB ፐጀ
አይቀርም
አቤቱ አምላ ሆይ ወደ አንተ እቀርባለሁ አቤቱ ወደ እኔ ቅረብ
አደኛ ነው በእውነት ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ ሁላችሁም እያዝናና የሚያስተምር ድራማ ነው እንዳታቆርጡት ሰላላም ለናት ሀገራች 🇪🇹❤️
8
ቤቱ በጣም ያምራል
😂😂😂
ፐ..ፐ..ፐ ምርጥ ድራማ!!! ሁሉም ድንቅ ተዋንያኖች 🙏🙏🙏 በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤️
ሰብስክራይብ በቅንነት❤🙏
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
ወይ ወንድ አለ አለማየሁ ክክክክክክክክ አቦ ኑርልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ነው በርቱልን እናመሰግናለን
ምርጦች ናቹ መስኪ ና አሌክስ የፊልም ድምቀት
Awesome thanks
American and standard European sitcoms have background laughter sound.Its perfectly fine.Well done 👏🏾👏🏾👏🏾
እረኛየ እና በስንቱ ድራማ ዘና አደረጋችሁን በጭንቅ ጊዜ
በስመአብ. ሳቅ ሲረብሽ. መሳቅ ካለብን እኛ እን ሳቅ. አስተካክክሉ
Best citcom with the best artists especially Alemayehu.
ከጀርባ ያለው የሳቅ ድምፅ ቢጠፋ መልካም ነው የምርጥ ምርጥ ናቹ ❤❤❤
እኮን ደህና መጣችሁ
እዳታቆርጡት መቸም የዘመኑ ፍቅርና
ድራማ ዘላቂ የለውም🙄🙄
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
this is one of the best drama ever made in Ethiopia
👀
🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሚገርም ስራ ነው ቅርብ ቀን ነው ማየት የጀመርኩት እነ ስዩም ፍቅርተ አሌክስ መስከረም ዮሀንስ ሁላችሁም ትችላላችሁ እንዳይቋረጥ በዚህ እንኳን ፈታ እንበል እንጂ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾💚💛❤️
አባየ ልትኮረክመኝ ስትመጣ ጂሱን ይዘህልኝ ና ክክክክ በጣም ደስ ይላልን በርቱ ደግሞ እዳታቁርጡትኝ አደራችሁ
የሳቁ ድምፅ ትንሽ ይረብሻል አይጥፋ ግን ትንሽ ይቀነስ ጎልቶ ነው ሚሰማው በተረፈ አንደኛ👏👏👏
የትምህርት ቤት ይኒፎርም ላይ መሥቀሉ ተዘቅዝቆል ለምን የሚል እንደት ጠፋ😭😭😭😭😭😭😭😀
አሌክስ ካለ ዜናም ይመስጣል!!
ነብስ ይዘራበታል
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ በስቱዎች ስወዳችሁ
ቢንዬ ሰላየሁኸ ደስ ብሎኛል
ማሚ ደስ ስትል😊😊😊😊
ሰላም ወገኞቸ አገራችንን ሰላም ያርግልን 😅😅
Like very much this actor every his drama so great and funny
እውነትም መወለድ ቋነየቋነው ደስ ይልነበረ በስንቱ የዋህነቱ የለለነው😅😅😅😅
😀😀😀👌👌በሳቅ ፍርፍር በላሁ እዚህ ቤት 😀ይመስለኛል 😀😀👌👌👌
እነዚህ ሚስቁትን አስቁማቸው ይረብሻል እኛ በራሳችን እንስቃለን
አሌንስና መስኪ ዋው አቤት እንዴት እንደምትችሉ በጣም ደስስስስስስ የሚል ድራማ ቲያትር ነው በጣም ነው የወደድኩት አማቾች ግን መቼ ነው የሚረጋጉት kkkk
"ሞንጎሊያ "ለመሄድ ጥሩ ልብ ይኑርህ😂😂🤣🤣🤣
love it! this is what we want to see on our weekend, thank you
ምርጥ ነበር ከኋላ ያለው የክላክሲካልና ሳቅ ድምፁ ግን ይረብሻል
ከሃላ ያለው ድምፅ ቢጠፋ መልካም ነው ደስየሚል ስራ ነው😘😘
ሳቁን ብታቆሙና እኛ ብንስቀዉ ባይ ነኝ ከዛ ዉጭ በጣም 👌👌
😊😊😊😊😊
እንኳን ደና መጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
I have a dream " Ethiopia tiwdem". May eyesus bring it to fruition. Amen
ውይ በስንቱ እና ህልሙ 😀😀
አለማየሁ የጥንት የጠዋቱ ልጅ ሆኜ እኛ ቤት ስትመጣ አውቅሃለሁ አሁን በህይወት የሌለው ወንድሜ ጌታነህ ሃይሌ የ ብሄራዊ ቲያትር አርቲስት በሱ በኩል ከኽጅነት ስለማውቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ ።
I like this video
አለማየሁ ትወና ይችላል
ere andegna nachu
Wow 👏👏👏👏
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማነው በርቱ ተበራቱ
🤣🤣🤣🤣 አረ በሳቅ ገደሉን አሌክስ 👍👍👍🙏🙏🙏🥰
Yemejemeriawn ሲን lemn kelela Hager film lay tkorjalachu kesu wuchi Arif new
ምርጥ ተዋናዬች ትችላላችሁ
Ewnetm besntu..gerami new
wooooooow I have no words !!💚💛❤👏👏👏👏👏👏
እባችሁን፡ ከጀርባ ፡ያለውን ፡ ድምፅ፡አጥፉት።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥነው
❤❤❤❤wow
ምርጥ ስራ በጉጉት ነበር ቀጣዩን ስጠብቅ የነበረው
Alekso ena meski lemayet tadelin wow🤗🤗🤗
አይ አይ እዚህ ላይ እማ አትነቃም ፣ይመስለኛል ተመችቶኛል ማነች አዉጣት በእልም እኮ ነዉ ይመስለኛል ነዉ
wow this film is amazing
በጣም ጥሩ ሥራ
I love the interior design 👍👍👍👍
ዛሬ ሐምሌ 26 የፃዲቁ የቅዱሥ የወሴፍ ታላቁ አመታዊ በአል ነው እንኳን አደረሣችሁ!!!ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቃት !!!
ደግሞ ዮሴፍም ይከበራል? ወይ ዘንድሮ የኦርቶዶክስ ነገር!!!!
አይ ጴንጤ
@@ethio4ever850አይ ታሳዝናላቹ ድሮምጴንጤ
@@ethio4ever850 አረ ተው ምን እየሆናችሁ ነው ኦርቶዶክስ አትመረምርም
ለማንኛውም እንኳን አብሮ አደረሰን
Betam arifnew ketlubet
my sister love you she is 2 years old
Arif Naw
Yaa umaata qashti 😃😃😃😃❤❤❤❤❤❤
Alekeso hulem andegna besak gedelekeg
በህልሜ ነዉ ምሸናው😂😂😂❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ
ጥሩ ልብ ካለህ ፈጣሪ ከዚህ ሀገር ምንቅር አርጎ ያወጣሀል 🤣🤣👏🏾
በምን አወቀሽ ነው?ጥሩ ልብ ምን አይነት ነው ሊዱ
@@eliasnebiyu993@14:43 ያለችውን ነው! እኔም ጥሩ ልብ አለኝ መሰለኝ ምንቅር አርጎ አውጥቶኛል 😂
ወይ ማሽቃበጥ ክክክክክክክኮ ባይፈታስ ቢቀር የዘንድሮ ኑሮ እራሱ ህልም ነው
Very nice
ሳቁን ብታጠፉት ጥሩ ነበር በተረፈ ምርጦች ናችሁ
አሪፍ combination አሌክስና መስኪ ስዩምና ፍቅርተ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
new ንጎል የአንገር የሰው ስም ውይ ሀገሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም የሚያስቅ ድራማ የዘለአለም ትኑር ኢትዮጵያ አገራችን
ንስሐ ገብተዋልን?
ምን ብለው ነው ንስሐ የሚገቡት?
/ እስኪ ከዚህ በታች ያለውን የንስሐ ጸሎት ባሉበት ቦታ ሆነው ለተወሰነ ደቂቃ ከልብዎ ሆነው ይጸልዩ / ፡
'' ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴም በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህም አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ አምኛለሁ ፣ ተቀብያለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡"
ይህንን ታላቅ የንስሐ ጸሎት ከጸለዩ በሁዋላ ባደረጉት ውሳኔ ፅኑ! በእምነትዎም እንዳይደክሙ መፅሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ያንብቡ፤ ዘውትርም ይጸልዩ፡፡ ህይወታችንን የሰጠነው ጌታ በነገር ሁሉ ከእኛጋር ይሆናል፤ይረዳንማል፡፡አሜን፡፡
Wow wow this is the best to show very funny 😂😂😂😂
great job wwww so beautiful