al munir academy -የተጅዊድ ኮርስ - دورة التجويد ( ክፍል 2 )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @كلنفس.زاقتلموت
    @كلنفس.زاقتلموت 3 роки тому

    ማሻአላሕ

  • @fafaiethopiya9485
    @fafaiethopiya9485 3 роки тому +1

    Aselam alikum jezak allahu hyrn jeza የት ናችሁ ውድ እህት ውንድሞቼ ለምንድን ነው ግን እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ትምህርት በሚስጥባቸው ቦታወች ብዙ ተመልካችና ተከታይ የሌላቸው እስባችሁታል አንድ አሉባልታ ወሬ ቢሆን እስካሁን ያለውን ተመልካች እና ተከታይ፣፣፣፣

  • @zenatmohm8370
    @zenatmohm8370 3 роки тому

    ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @sw3019
    @sw3019 3 роки тому

    አህለን።ወሣህለን።ወመርሀባ።አሠላማአለይኩም።ወረህመቱላሂ።ወበረካቱ።ጀዛከላኽይር

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +1

    ቁርዓን መቅራት በጣም
    ከብዶኛልና የሚያቀረኛ
    እፈልጋለሁኝ የሚል
    ፕሮፋይሌን በመጫን ያግኘኝ።
    መፍትሄ አለኝ።

  • @adghjjsghhdg6246
    @adghjjsghhdg6246 3 роки тому +1

    ኑን ሳኪና ማለት ሀርካ የሌላት ስትሆን
    ተኑን ማለት ሀርካት ያላት ሁና የሚቀጥል ከሆነ የማትነበብ ናት

    • @RahmaRahma-io5eu
      @RahmaRahma-io5eu 3 роки тому

      ወተንቢን ሚለው ሀርካ የላትም ብቻዋም አትንቀሳቀስም ውድ
      በሁለት ቃል ነው ምትገኛ ስንቀጥል ብቻ ስናቆም ግን አትነበብም ስንቀጥል ሁለቱን ምታያይዝ ናት በድምፅ የምትገኛ በፁፍ የማትገኘ ናት እኔ በተርዳሁት

  • @fafi6898
    @fafi6898 3 роки тому +1

    ኮሜቶች የት ናችሁ
    የሮመደዳን ስራ እደት ነው አይዟችሁ አላህ ይገዛችሁ😍

  • @J...D-j1g
    @J...D-j1g 3 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ በ አልቃኢደቱ ኑራኒያ አቀራረብ አጫጭር ሱራ ስታቀርብ አይቻለሁ ወዲሜ ከቻልህ እስከመጨረሻዉ አቅርበዉ በፌትየቀራነዉም ብዙ እዲንታረም እዲናስተካክል እረዲቶናል ለሁሉም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

    • @hayat3188
      @hayat3188 3 роки тому

      ቴሌግራም ላይ አለ ሙሉ

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 роки тому

      @@hayat3188 ሊኩን አስገምጭልኚ ወይም ቁጥሬን ልፅፍልሽ እና አስገቢኚ?

    • @hayat3188
      @hayat3188 3 роки тому

      @@J...D-j1g ቁጥርሽን አስቀምጭ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 3 роки тому

      @@hayat3188 ሊንክ ካለሽ ላኪልኝ ወይም የቴሌግራም ስሙን ንገሪኝ

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 роки тому

      @@hayat3188 05 43 63 98 49 እህቴ ይሄ ነዉ

  • @اللهملكلحمد
    @اللهملكلحمد 3 роки тому

    አህለን

  • @ሠዓዲቲነኝተማሪዋ
    @ሠዓዲቲነኝተማሪዋ 3 роки тому

    አህለንንንን

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому

    እንዴት ነው ቁርአን መቅራት የምንችለው።