Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላም ዶከተር ጥቁር ነጠብጣብ ላለበት ፊት ምን ላርግበት
ዶ/ር ለመምጣት ቦታውን ብትነግሪን
What kind of retinol can we use mention some please
እንካን ደናምጣሽ. እህት❤
ከሀገር ውጭ ያለን እዴት ነዉ ምናገኝሽ
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ😍🙏
አሜን።🙏
ሰላም Dr Retinol cream መጠቀም እርግዝና እንዳይፈጠር ችግር አለው ???
Am Pharmacist, i have leaned many thing from you and i want to learn more about skin care...pls teach me more.
Thank you dear!I am opening an aesthetics academy. Please stay tuned.
❤❤❤❤❤
retinol kejemeren vit c ken bihon anekebam malet new? kene men mekebat aleben?
እናመሠግኔለን ዶ/ር እስኪ ለማድያት አንድና አንድ የሆነማጥፊያም ማደብዘዣም :ማድረግ ያለብን የለለብን ነገር ስሪልን እስኪ
እኔም ለማድያት የትኛው ይሻላል ካናዳ ነኝ ያለሁት ሁሉንም ስሞክር እየባሰ መጣ
@@tigisthussen601 ውይ በጣም ነው ሚያስጠላው እኔም ያልሞከርኩት የክሬም የሴረም አይነት የለም
@@Degie-t8l ጥሬ ድንች ፈቅፍቃችሁ በእርድ በጥብጣችሁ በ ሳምንት 3ስቴ ተቀቡት ለውጥ አግኝቼበታለሁ ለውጥ ላያመጣ አስሩን ፕሮዳክት አትቀቡ ቢዝነስ ነው የሚሰሩባችሁ sunscreen ብቻ ተቀቡ ።
@@selamawitgebretsadik3097 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
Dr. Melat ysefere lij ( niyala enchet mesentekiya)
ኮሜንት ወይ አትመልሽ በኢትዮጵያ አኗኗር ተጠቀሙ የምትይውን ትሪትመንቶች አብዛኛውን ያማከለ አይደለም እውቀቱ አለኝ የምትይ ከሆነ ተፈጥሮንም መደገፍ አለብሽ አንቺ የምትያቸው ትሪትመንቶች ለመግዛት አቅሙ የሌለው ብዙ ሰው አለ እንዳንቺ ምክር ፊቱን ትሪት ማድረግ የለበትም ማለት ነው ???????????
ልክነዉ
በsalsilic asid clenser taxibe bikabas
Maree le tukakur netbtab mafte? Peles
ስለ የቀን ወይ የ ምሽት ክሬም ነው የምትናገሪው ወይስ ስለ ሴሩም ነው ወይስ ስለ ሁሉ ነው
22 አመቴ ነው ማድያት እየጀመረኝ ነው ስለዚ እሬቲኖል መጠቀም አለብኝ ወይስ የለብኝም እባክሽ ንገሪኝ
እኔም በሰጠሽን ስልክ ልደውል ስል ፈቃደኛ አይደሉም
እኔ ያልገባኝ ጠዋት ላይም ቢሆን vitamin c የማንጠቀመዉ ወይስ ማታ retinol ስንጠቀም ነዉ የማንጠቀመዉ አመሰግናለዉ
THANKYOU DOCTER❤❤❤❤❤❤❤
እባክሽ ስለ ceravi cream ,አጠቃቀም እና እንዴት ና በምን እንደምንታጠብ ቪዲዮ ስሪልን
you're the best ymr
❤
Anchi demo comment atemeleshem
Thanks Doc
ዶክተር ፊቴ ሊ ጥቁር ወይም እንደማዲያት ሚመስል ነገር እያስቸገረኝ ነው አኪቢት ሄጁ ነበር አፉት ለይ የሚያነሳ ወይም peeling ተጠቀመችልኝ ብዙ ለውጥ የለውም ፊቴን ከማለስለስ በቀር ለ 3 ወር በ2 ሳምንት ሰታኝ ነበር አሁን 1 ቀጠሮ ብቻ ነው የቀረኝ ግን ፊቴ ያው ነው lazer ልትጠቀምልኝ አስባለች እኔም እሱ ምርጫ አርጊያለው ግን ያለውን ጉዳት አላቅም ለእኛ የአበሻ ፊት ከነጮች የተለየ ነው እነሱም የሚያክሙን እንደራሳቸው ነው ለዛም ይመስለኛል ለውጥ ያላገኘውት እንዳጠቃላል ምን ትመክሪኛለሽ
ሌዘር ህክምና የኢትዮጲያውያን ቆዳ ላይ በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል።
@@drmelat736 እና ምን ትመክሪኛለሽ ፊቴ እየሞላ መጣ
ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል ??
አዎ ይገኛል።
Le sterch mark yehonal doktor
Thank you so much 🙏 for the great tips
ዶክተር እርግዝና ላይ የተከለከሉ የቆዳ መንከባከብያ ብትነግሪኝ
I posted a new video about it. Please check it.
@@drmelat736
❤🎉
❤❤❤❤
🙏❤️
ስላም ዶከተር ጥቁር ነጠብጣብ ላለበት ፊት ምን ላርግበት
ዶ/ር ለመምጣት ቦታውን ብትነግሪን
What kind of retinol can we use mention some please
እንካን ደናምጣሽ. እህት❤
ከሀገር ውጭ ያለን እዴት ነዉ ምናገኝሽ
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ😍🙏
አሜን።🙏
ሰላም Dr Retinol cream መጠቀም እርግዝና እንዳይፈጠር ችግር አለው ???
Am Pharmacist, i have leaned many thing from you and i want to learn more about skin care...pls teach me more.
Thank you dear!
I am opening an aesthetics academy. Please stay tuned.
❤❤❤❤❤
retinol kejemeren vit c ken bihon anekebam malet new? kene men mekebat aleben?
እናመሠግኔለን ዶ/ር እስኪ ለማድያት አንድና አንድ የሆነማጥፊያም ማደብዘዣም :ማድረግ ያለብን የለለብን ነገር ስሪልን እስኪ
እኔም ለማድያት የትኛው ይሻላል ካናዳ ነኝ ያለሁት ሁሉንም ስሞክር እየባሰ መጣ
@@tigisthussen601 ውይ በጣም ነው ሚያስጠላው እኔም ያልሞከርኩት የክሬም የሴረም አይነት የለም
@@Degie-t8l ጥሬ ድንች ፈቅፍቃችሁ በእርድ በጥብጣችሁ በ ሳምንት 3ስቴ ተቀቡት ለውጥ አግኝቼበታለሁ
ለውጥ ላያመጣ አስሩን ፕሮዳክት አትቀቡ ቢዝነስ ነው የሚሰሩባችሁ sunscreen ብቻ ተቀቡ ።
@@selamawitgebretsadik3097 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ
Dr. Melat ysefere lij ( niyala enchet mesentekiya)
ኮሜንት ወይ አትመልሽ በኢትዮጵያ አኗኗር ተጠቀሙ የምትይውን ትሪትመንቶች አብዛኛውን ያማከለ አይደለም እውቀቱ አለኝ የምትይ ከሆነ ተፈጥሮንም መደገፍ አለብሽ አንቺ የምትያቸው ትሪትመንቶች ለመግዛት አቅሙ የሌለው ብዙ ሰው አለ እንዳንቺ ምክር ፊቱን ትሪት ማድረግ የለበትም ማለት ነው ???????????
ልክነዉ
በsalsilic asid clenser taxibe bikabas
Maree le tukakur netbtab mafte? Peles
ስለ የቀን ወይ የ ምሽት ክሬም ነው የምትናገሪው ወይስ ስለ ሴሩም ነው ወይስ ስለ ሁሉ ነው
22 አመቴ ነው ማድያት እየጀመረኝ ነው ስለዚ እሬቲኖል መጠቀም አለብኝ ወይስ የለብኝም እባክሽ ንገሪኝ
እኔም በሰጠሽን ስልክ ልደውል ስል ፈቃደኛ አይደሉም
እኔ ያልገባኝ ጠዋት ላይም ቢሆን vitamin c የማንጠቀመዉ ወይስ ማታ retinol ስንጠቀም ነዉ የማንጠቀመዉ አመሰግናለዉ
THANKYOU DOCTER❤❤❤❤❤❤❤
እባክሽ ስለ ceravi cream ,አጠቃቀም እና እንዴት ና በምን እንደምንታጠብ ቪዲዮ ስሪልን
you're the best ymr
❤
Anchi demo comment atemeleshem
Thanks Doc
ዶክተር ፊቴ ሊ ጥቁር ወይም እንደማዲያት ሚመስል ነገር እያስቸገረኝ ነው አኪቢት ሄጁ ነበር አፉት ለይ የሚያነሳ ወይም peeling ተጠቀመችልኝ ብዙ ለውጥ የለውም ፊቴን ከማለስለስ በቀር ለ 3 ወር በ2 ሳምንት ሰታኝ ነበር አሁን 1 ቀጠሮ ብቻ ነው የቀረኝ ግን ፊቴ ያው ነው
lazer ልትጠቀምልኝ አስባለች እኔም እሱ ምርጫ አርጊያለው ግን ያለውን ጉዳት አላቅም ለእኛ የአበሻ ፊት ከነጮች የተለየ ነው እነሱም የሚያክሙን እንደራሳቸው ነው ለዛም ይመስለኛል ለውጥ ያላገኘውት
እንዳጠቃላል ምን ትመክሪኛለሽ