ሩዝ በተጠበሰ ሽንኩርት❗️ተከሸኖ ጣፍጦ የተሰራ ሩዝ በአትክልት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  9 місяців тому +8

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

    • @kidist1955
      @kidist1955 9 місяців тому +2

      ኣንቺ ብቻ በርቺልን 👍🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому +2

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ በጣም ቆንጆ የሆነ ለየት ያለ የሩዝ በአትክልት በጥብስ ሽንኩርት አሰራር ነዉ ያጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ዉዴ 👍👌❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 9 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ።።።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እጅግዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 9 місяців тому +1

    Looks great bety

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @nguseamde8680
    @nguseamde8680 9 місяців тому +2

    ከንች ብዙ ነገር ተሚረሎ የኔበለሞያ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @የማርያምልጅ-ጐ3ጀ
    @የማርያምልጅ-ጐ3ጀ 9 місяців тому

    እናመሰግናለን በርች ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mettik1562
    @mettik1562 9 місяців тому

    Congratulations. The queen of Vegan food!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @feven.leul6287
    @feven.leul6287 9 місяців тому

    Betam yemiyamir migib! Ejish yibarek! ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 9 місяців тому

    Yene wede betam gobez ye rice aserar efelge neber betam amsegnalhu tebareki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ናርድዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 9 місяців тому

    Hi bettye endet nesh yasayeshin aserar betam wedejewalew amesegenalew yeserut ejochesh yebareku yelawero qetel kalagegnen min enteqem❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ስመኝዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 9 місяців тому

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ኩኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 9 місяців тому

    The best 👌 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሀንዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 9 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ሢሥ🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ሱሱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 9 місяців тому

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው እህቴ
    እኔ ግን ከፎሶልያው ካሮቱ ብቀደም ባይ ነኘ ፎሶሊያ ብዙ እሳት ሰለማይፈለግ በተረፈ 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ ይቻላል ካሮቱም ቶሎ ነው የሚበስለው ያው ለሰላጣም ጥሬው ስለምንመገበው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 9 місяців тому

    አንዲህ አይቼ አላውቅም ነበር። እጅሽን ቁርጥማት አይንካው በርቺ።

    • @yaredethio2200
      @yaredethio2200 9 місяців тому

      😄😄😄😄😄 ቁርጠማት ተመቸኘ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ምህረትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @GeletaDesisa-rm4do
    @GeletaDesisa-rm4do 7 місяців тому

    ❤️

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 9 місяців тому

    Bereche❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @MelakuKifle-c4s
    @MelakuKifle-c4s 9 місяців тому

    Leyu new yetebareke Yehun ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @meseretabrham-ed8xf
    @meseretabrham-ed8xf 9 місяців тому

    የኔ ባለሙያ 🥰🥰🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      መሲዬ ከልብ ምስጋና አቀርባለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 9 місяців тому

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 9 місяців тому

    የላውሮ ቅጠል ኢትዮጵያ ላይ አለ እንዴ???ቆንጆ ሩዝ።።❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሳራዬ አዎ አለ ችግኙን ገዝቼ ተክዬው ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @GeletaDesisa-rm4do
    @GeletaDesisa-rm4do 7 місяців тому

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 9 місяців тому

    Betam konjo new Betty

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 9 місяців тому

    Melkame Saturday Betty Thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ስንዱዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም የተባረከ ይሁንልሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @gebomanta8507
    @gebomanta8507 9 місяців тому

    የላውሮ ቅጠል ምንድን ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ለብዙ ቁሌት ለስጎ እንዲሁም ለተለያየ ምግብ መስሪያ የሚያገለግል ጥሩ ሽታ ያለው ቅጠል ነው 🙏🥰❤

  • @lidetabebe3501
    @lidetabebe3501 9 місяців тому

    ተሳውሮ ቅጠል ምንድነው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ለስጎ እንዲሁም ለተለያየ ነገር የሚያጣፍጥ ቅጠል ነው 🙏🥰❤