Hello, my precious friends ~ Today is Friday, August 9th. Today, as we head toward the end of the week, I send strength and courage to all of you. "Success comes when you do your best." - Eddie Cantor I hope your best efforts will shine today as well. Do your best at every moment and take a step closer to your dreams and goals. I hope your efforts and passion will bear wonderful fruit. Have a great day! Like ~ 59
🌟Awesome content, the really its looks delicious foods recipe very tasty, 72 like it. Good lucks and more success my friend. 🙏🙏❤❤
በጣም ቆንጆ የሩዝ አሰራር ነው ሲያዩትም ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው🙏🙏👍👍❤️❤️
ቀላል ያምራል በጣም ትችያለሽ ሁለት አይነት ከለር ነው የሆነ ው ሲያምር ሲቀላቀል በርችልኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
ዋው ልዩ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው በርችልኝ❤❤❤
ያ ሩዝ በጣም ጣፋጭ ይመስላል
ጠጣም የያምራል አሪ አሰራር ነወ ሮሚዬ በርችልኝ እጂሸ ይባረክ እመብርሀኝ ትባርክልሸ ❤❤❤
እግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውው በጣም ቆንጅ የመግብ ሰራ ነው በጣም ጎበዝ 😍👍
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለመጠዝ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም የሚያምር አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በቺልኝ ሮሚዬ ❤😮😍
ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም የሚያምር የጾም ሩዝ በአትክልት አስራሩም ውሀ ዛይት ከዛ ቅርፍድ እንዳይያዝ ማማሰል ከዛ በሌላ ብርትድስት ማዘጋጀት ቁሊቱን ትንሽ ማብስል የተፍጭ ሽንከርት በመጨመር መጨረሻላይ ማገናኘት በአንድ ላይ እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ሮሚዬ ቆንጆ የሆነ ለፆም የሚሆን እሩዝ በአትክልት አሰራር ነው ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩር ከዝንጅብል ጋር ጠብሰሽ ሮሚዬ እኔም ፈጭቺ ነው የማስቀምጠው በጣም ስራ ያቀላል ልክ ነው ሽንኩርት እና ቲማቲሙ ከለሩ ሲያምር ቅመም ጨው ጨምረሽ ጠብሰሽ አትክልት ጨምረሽ ቃርያ ባይኖረውም ችግር የለም ሩዙ ሲበስል አጥልልለሽ አትክልቱ ላይ ጨምረሽ ዋው በጣም ነው የሚያምረው የእውነት ለፆም ምርጥ አማራጭ ነው ከለሩ ግን እንደዚህ ያምራል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ሮሚ
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው😮😮😮😮 ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል የእኔ ባለሞያ
Mashalla
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣች ሮሚ በጣም አሪፍ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ ከለሩም ያምራል ❤❤❤❤
መሸአላህመሸአላህ ቆንጆ ምግብ ነወወወወወ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ ገና ሢያዎት መልኩ እራሡ ይማርካል በጣም ደስ የሚልና ማራኪ የሚጣፍጥ ሩዝ አሰራር ተማርኩኝ👌👌
እጂሽ ይባረክ እሮምየ በጣም ደስ ይላል ❤❤
wow Like Good Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልን ዋዉ በእዉነት በጠም ምርጥ ኡሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ
የኔ ባለሞያ ልበላ ያላሰብኩትን አስራብሽኝ 😂😂😂ማሻአሏህ ምርጥ የእሩዝ በአታክልት አሰራር ነው ያሳየሽን ፍርፍር ያለ ዋውው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ወይኔ ሲያምር አሰራርሽ ውበቱ ብቻ ያጠግባል።
ሮምዬ የኔዋ ማሻአላህ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ፆም
ስላም አህለን የኔ ጀግና የኔ ውዴ የኔ ድንቅ የኔ ምርጥ ስው ማ ሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ጎበዝ ነሽ እማ የኔ ባለሙያ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ ዋዉ ቆንጆ ሩዝ ባትክልት አሰራር ነው ሲያምር የኔ ባለሞያ ❤️❤️
ዋዉ መልኩ ራሱ በቂ ነዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሮምዬ እጅሽ ይባረክ❤❤
አሰላማሊኩም ሰላም ሠላም እንኮንደህናመጣሽ ማሽአላህ አሪፍቆይታነበረን በርቺ የሚስማማውሰውሊኖርይችላል እኔኮ ሽሮፈልጋለሁ😂❤❤❤
Like 19 selamat malam sobatku aku hadir menemani dan ikut menyaksikan, masakannya hari ini sangat mantap sekali sobatku 🙏🙏👍🥰
ዋው የኔ ባለሙያ አጅሽ ይባረክ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሮሚዬ ❤ ዋው መልኩ እራሱ ለመብላት ሀፒታይት ይከፍታል yum yum 😋
እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣ ጥብስ ያለ እሩዝ በአትክልት አስራር ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ❤❤
ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራራ
ነው ዋውውውው ባለሙያ ነሺ👌❤
ሠላም ብያለሁ ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለመጣኛል የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ቆንጆ ምርት እየሩች ይባረኩ በጣም ምርጥ እና ደስ የሚል አሰራር ይዘሽልን የመጣሽው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ ኢንጠብቅሻለን ጎበዝ ችልኝ ሮሚዬ የምወድሽ የማከብረሽ ❤️❤️❤️😮
ሮማንየ ሰላምሽ ይብዛልን በጣምቆንጆ ሩዝ በአትክልት አሰራርነው
ሰላም ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ትችያለሽ አይገልፀዉም እጅሽ ይባረክ ገና ሲታይ የማስጎመዢ ሩዝ ዋዉዉዉዉ👌👌#ላይክ ሸር
ዋውውውውውው ባለሞያ😮😊
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን ዋው
Yummy nice share my friend good luck always full supported success
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት 😍😍😍
Hello my good friend very beautifull sharing stay safe always
😮😮😮😮❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሟያ እችሽን ይባርከው ዋውውውው ሲያምን እናተዬ💚💛❤😘😘💚💚
ሰዓም Romyie wudie selamsh ybzalgn inkwin dehna metash ihtachn igziabher ymesgn yene wud betam arif aserar newu ijsh ybarek ihte rice wawu 😮👍👌❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ ዉድ እኳን ሠላም መጣሽ በርች
selam selamesh yebza rome wow sayet lmeblat yemagag leyu yehon yerz aserare new egesh yebarke😋😋😋
ሸር ሌይክ
እሮምዬ ይጅሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውው
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እጅ ይባረክ የኔ ባለሞያ
looks delicious. thank you for sharing and thank you for visiting my place. new friend here
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰሌምሽ ይብዛ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዋወው የኔባለሙያ💚💛❤
Waw betam konjo yeruz aserar new yeserashiwu ejish yibarek ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ እሮምዬ ቪዶችሽ እኮ ባያልቅ ባያልቅ ያስብላል ፅዳቱ ማማሩ እሩዙ እኔ ነገ በቃ ሰራሁት 😂😂እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
የኔ ባለሙያ አማቼ ታድሎ አንችን በማገኛቱ ዋውውው😂😂❤❤❤ በረችልኝኝ❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔ ባለሞያ በቸልኛ እሽ እጀሽ ይባረክልሽ የኔዉድ
ሮሚዬ የነአ ባለሙያ እንኳን ደህና መጠመሸር😊
Nice So yummy. ❤️😀🎉❤❤❤
Wowo konjo. Asrare barcy mamay
ሰላምሽኝ ይብዛልኝ ሮማነይ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሳብ 👍🏻
Like 👍🏻👍🏻👍🏻66❤Welcome good morning Very good
Roman ynea wdy wwwwwwqGood job🌹🌹🌹🙏🙏🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንደት ዋውወውውው
ሮሚ wow ያሚ 💞💞🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽
Selamlar like 🎁👈🌸
Hello, my precious friends ~
Today is Friday, August 9th.
Today, as we head toward the end of the week, I send strength and courage to all of you.
"Success comes when you do your best." - Eddie Cantor
I hope your best efforts will shine today as well.
Do your best at every moment and take a step closer to your dreams and goals.
I hope your efforts and passion will bear wonderful fruit.
Have a great day! Like ~ 59
ሰላም ለዚህ ቤት ሮሜ እንዴት ነሽ ውዴ አገሬ ልጅ ዛሬ ደግሞ ምርጥ ይዘሽ መጠሻል❤❤