የጸሎት መልስ ደንቃራዎች፤ በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር)/ The barriers of our prayers answer

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

КОМЕНТАРІ • 64

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 19 днів тому

    የእግዛብሔር ሰው ኣንተ ስጦታችን ነህ !!! ተባርክ!!!!!

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 5 місяців тому

    ዘመንክ ይለምልም አትገደብ በረከታችን ነክ ከነቤተሰበክ ከነ አገልጋዮች ሁላችሁም ❤

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta2853 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ! የማይታየንን ነገር እንድናይ አድርገሃልና ትውልድህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @shewaneshzelelew2818
    @shewaneshzelelew2818 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አምላኬን ሳመልክ
    ነፍሴ ተጨፍራለች ተባረክ ፓስተር

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በብዙ ፀጋ በእጥፍ ተባረኪ ጌታችን መድኃንታችን በእምነት በፊትህ እንመላለስ ዘንድ ፀጋ ስጥን አሜን

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤❤

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 3 роки тому +1

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ ትምህርቶችህን በጣም ነው ጸምወደው ተባረክ

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 3 роки тому +1

    ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር እግዚአብሔር አባታችን አብዝቶ ይባርክሕ

  • @lidyaendale
    @lidyaendale 7 місяців тому

    Ameeeeeeeen 🤗🙏 Fruitful prayer life elemamedalew

  • @Kiiyyaa3996
    @Kiiyyaa3996 3 роки тому

    Ameeeen ameeeen ameeeen tabaraki haleluyya God bless you 💝🙌📕📕📕

  • @sabayohannes9982
    @sabayohannes9982 3 роки тому

    አሜን ፓስተር ተባርክ ጌታ ኣየስስ ይባርክህ ጽሎት ፈልጌ ነብር ኣባክሕ ፓስተር ጸልይልን አደራ ፓስፓርት ፈልጌ ነበር በምኖርበት አገር raise pass የልንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 3 роки тому +1

    አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому

    Amennnnnnnn pasterye tebarek beagelgilotih tetekimiyalehu

  • @tsehaineshtadesse3748
    @tsehaineshtadesse3748 3 роки тому

    geta zemenhin yibark tiyakeye temlisolignal

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 3 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 3 роки тому

    Pastor geta iyesus abizto abizto yitebikachihu tebarekulgn wude ye egeziabeher beteseboche

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 роки тому

    ተባረኩ። እናመሰግናለን።

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    እንደእናንተ እድለኛ በምድር ላይ የለም በመሰባሰባችሁ ጌታን በማምለካችሁ እኔ በጣም እቀናለሁ እኔም መጥቼ ከእናንተ ጋር ተቀላቅዬ የማመመልክበትን ቀን በናፍቆት እየጠበኩ ነው
    ጌታ ያብዛችሁ ያለምልማችሁ እወዳችሃለሁ እስካገኛችሁ ድረስ ናፍቃችሁኛል በጣም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 роки тому

    Very important lesson.

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 роки тому +1

    You are blessed 4ever👏👏👏🙏🙏🙏

  • @shalombkirstos8385
    @shalombkirstos8385 3 роки тому

    ኣሜን በመገረፉ ቁስል ተፉውሻለሁ። ተባረክ ፖስተር።

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 3 роки тому +1

    Lost for words! Once again the Lord sent His secret in this teaching as He promised that He makes known the secrets of His covenant to those who fear him! I am so grateful beyond words Pastor Tesfahun for sharing such a great message! May the Lord continue to bless you and your family as you walk from glory to glory!!! 🔥🔥🔥🔥🔥⚔️⚔️⚔️⚔️🙏🙏🙏🙏

  • @sabelaasmare1098
    @sabelaasmare1098 3 роки тому

    Endiyanet tmrt nw miyasadgen ,yebakne sec.yelm,biblical, practical& enlightining ,praise to the lord!

  • @meseretayenewlemaofheyerfa8997
    @meseretayenewlemaofheyerfa8997 3 роки тому +1

    May our Almighty Elohim YAHAW bless you and bless your service Amen 🙏

  • @Konjit-vs8ec
    @Konjit-vs8ec 19 днів тому

    አምላኬ ስለመረጠከኝ አመሰግንሀለሁ!!!!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️

  • @destalemesa99
    @destalemesa99 3 роки тому

    Getaa yiberkachu timihitk betam yamekar new

  • @gelayegebeyeu880
    @gelayegebeyeu880 3 роки тому

    ፊቱን በፈለኩት ጊዜ ሰለደረሰልኝ አመሰግነዋለሁ።ፓስተር ትምህርት በጣም ትምህርት ሰጪ ነዉ፡ ዘመንህ ይባረክ።

  • @Bestyared
    @Bestyared 3 роки тому +7

    "ከቶ አልተውህም ያለኝ እግዚአብሔር" ሁሌ በሕይወቴ ጣልቃ ይገባል

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 роки тому

    ሻሎም የእግዝአብሄር ሠው ተባርክ በጌታ አሜንአሜን አሜን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @tigistibekele2145
    @tigistibekele2145 3 роки тому

    Ameeeeeen ameeeeeen tebareku Pasteer 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shewaneshzelelew2818
    @shewaneshzelelew2818 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 3 роки тому

    God bless you tabrkuwa

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተር ትልቅ የፀሎት ሚስጥር ቁልፍ ነው ያካፈልከን።

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 3 роки тому

    thanx Thanx Pastor This Message Is For Me I 100% I recived In Jesus Name

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 роки тому

    Waaaaaaaaaaaaw mirt timirt,,,,,,
    Geata zemenihin yibarik

  • @sihinabay
    @sihinabay 4 місяці тому

    እኔ ሳመልከው እግዚአብሔር ይባርከኛል።እሱን ማምለክ ስራዬ ነው።

  • @asterandemariam3650
    @asterandemariam3650 3 роки тому

    GOD bless you abundantly.

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 3 роки тому

    ፓስተር ለኔና ለቤተሰቤ ፀልይልን.እ/ር ይባርክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 роки тому

    Shalom Shalom Shalom

  • @tizitaayegetalijcrmv4087
    @tizitaayegetalijcrmv4087 3 роки тому

    አሜንን አሜንን አሜንን ይከፈትልኛል

  • @selamselamawit8343
    @selamselamawit8343 3 роки тому

    Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn

  • @almeakshe4341
    @almeakshe4341 3 роки тому

    Shalom pastor and kodesan

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 3 роки тому

    ሰላም ለእናንተ በጣም እናዷቹሀለን ተባረኩ.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 роки тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @saadaali4745
    @saadaali4745 3 роки тому

    Amen hallelujah

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 3 роки тому

    AMEN!!!

  • @marthatadla5555
    @marthatadla5555 2 роки тому

    ስለ ፆም

  • @asmarinakifle9356
    @asmarinakifle9356 3 роки тому

    Amen mamelek seraye new

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 роки тому

    GBU thunk

  • @starzxz9786
    @starzxz9786 3 роки тому

    Amennn

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nino8287
    @nino8287 3 роки тому +1

    GOD bless you it was my question why my prayers was not answer for years...GOD is speeking to me....

  • @selamwengilnew6213
    @selamwengilnew6213 3 роки тому

    ድንቅ እና ህይወት ለዋጭ ትምህርት ነው ! እጅግ ደስ የሚል የእግዚእብሔር ሰው ዘመንህ አገልግሎትህ ያተ የሆነ ሁሉ የተባረክ ይሁን ::

  • @almeakshe4341
    @almeakshe4341 3 роки тому

    Egzbher yemesgen

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 3 роки тому

    Kibir le Eyesus!

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁልኝ 💝💝💝💝🙏🙏🙏💖💖💖💖💖😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹

  • @helulak8746
    @helulak8746 3 роки тому

    👌🙏🙏

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 3 роки тому

    😊😊😊

  • @lopisodegu9230
    @lopisodegu9230 3 роки тому

    Amen