ህንድን የገነቧት ብዙዎች የማያውቋቸው ኢትዮጵያዊ ብሄር @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 150

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Місяць тому +58

    የአብሲኒያ መንግስት እስከ ህንድ ድረስ ገዝተዋል ስለዚህ የእኛ ዘር ሊሆኑ ይችላሉ በዘረኝነትና በበታችነት ስሜት ተጨማልቃ እንጂ ሀበሻ የጥንት ሀገርና ሰፊ ግዛት ያላት ሀገር ነበረች😢😢😢

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 Місяць тому +3

      የበታች ነው ስለበታች የማይሰማው ይሆናል እንግዲህ የሐሰት ትርክት የሚተርክ ነው የበታችነት ስሜት ያለበት ደግሞም ሀበሻ የሚባለውን ትርጉሙን እንኳን የማያውቅ ደግሞ ስለታሪክ ሊያወራ 😂😂😂

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض Місяць тому

      @basildetino6842 ግማታም መጤ ጋላ አንተ ሲጀመር ሀበሻ አይደለህም ታሪክህ የ500አመት ብቻ ነው የጋላ ታሪክ ሀበሻ በአረበኛ ነው በእንግሊዘኛ አብሲኒያ ይባላል ሀበሻ ማለት ባለርስት ፣ባለ አባት ማለት ነው ግሞ ጋሎ ክክክክክክ

    • @AlexHailu-e5n
      @AlexHailu-e5n Місяць тому

      አንተም በማስተዋል ተናገር እንጂ
      የኛ ናቸው እተበሌ እኮ ነው
      እኔም ይህንን ታሪክ የዛሬ 18 ዓመት አከባቢ ኢትዮጵያዊያኖዎች ህንድ ውስጥ እንዳሉ አውቀው ነበር

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +3

      አው የዛሬ አያድርገውና ቀደምት የኢትዮጵያ ግዛት እስከ ህንድ ነበር

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Місяць тому

      ዘይኔ ዘመዶቼ😢

  • @sarahailemichael8616
    @sarahailemichael8616 Місяць тому +6

    የዛን ጊዜ ኢትዮጵያ ለማንም የሚሸነፋ አይደለም

  • @gebeyaneshbeshah726
    @gebeyaneshbeshah726 Місяць тому +13

    እነኝህ ኢትዮጵያውያን በባርነት ሳይሆን ሃበሻዎች ነጮቹ ሳይሰለጥኑ ከአፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ያስተዳደሩ እንደነበር ጠለቅ ብላችሁ ጥናት አድርጉ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 28 днів тому

    Very interesting. Thanm you wow.God Bless

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 29 днів тому

    ይገርማል! ❤❤❤

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    እኛ እስከምናቀው የመኖቹን ነው የነጃሺ ወታደሮች ወደ የመን ይላካሉ የመኖችን የሚጨፈጭፍ ወራሪ ነበረ ቆይ ከዛ ነጃሽን መልክት ይላክበታል የመኖቹን ነፃ እዳወጡ ከዛም ነጃሽ ወታደሮቹን ይለካቸዋን ወደየመን ከዛም ነፃ ይወጣሉ የመኖች ነፃ ከወጡ ቡሀላ ወደ አቢሲኒያ እድመለሱ አልፈለጉም እድመሯቸው ይፈቅዳሉ ከዛም የነጃሽ ወታደሮች ሁለትወታደሮች እኔ እመራለሁ እኔነኝ በሚል ነገር ይጣሉና አዱኛው ይገለዋን ከዛም አብረሀ የሚባለው ይመራቸው ጀመረነጃሽ ይህን ሲሰማ መላክት ይልክበታን እሡም ቅጣት እደሚቀጣው ነበር የተነገረው አብረሀ ደሞ እሡም እደሚወገው ነገረው የየመን መሪ ስለነበረ አልፈራውም የጠገበ ነበርና ከአባን አፈርሳለው ብሎ ወደ መካ መጣና ከነሰራውቱ አላህ በወፍ አጠፋቸው ሱባሀን አላህ አተን ከተዳፈረ ዱኒያን ይጠናበታን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ 🕌🕌🕌💪💪💪✅✅✅✅

    • @humeidhumeid7718
      @humeidhumeid7718 Місяць тому

      ከዚህ ዘመን በፊት ነው

    • @EshetuKifle
      @EshetuKifle Місяць тому +2

      ምን ትዘባርቃለህ ? መርቅነህ ነዉ ?

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co Місяць тому

      ስማ የሄ ተረት ተረት ቁርኣን ላይ ይሁንልህ ቀዳዳ። ሲጀመር ሳዉዲ እሚባል ስም ኣልነበረም የመን ኣይደለም ሳዉዲም የአክሱም ግዛት ነዉ የነበረ የአብራሃም ግዛት በጣም ሰፊ ነዉ የነበረ ብዙ ላንተ ግዜየን አላጠፋም ግን ባጭሩ ነጃሽ አትበሉት ዉሸታሞች ንጉስ ነጋሲ ነዉ ስሙ 2 አልሰለመም በነበረበት ግን እስልምና ተከታዮች ተሰደው ሲመጡ በዉግያ ምክንያት ተቀበላቸዉ የዛሬ አያርገዉና ሌላዉ ከአብራሃምጋ ተዋጋ እምትለዉ አንተ ወረኛ አብርሃም ከእንግሊዞች በነበረ የካቶሊክን ተቀበል አልቀበልም የራሳችን አለን በዚህ ነዉ እሱን ገድለዉ ከዛ እስልምና እሚባል አለን ይሄነዉ ፈጥረዉ ማሃመድን ነብይነክ ብለዉ የሾሙት ብዙ ነዉ ታሪኩ ባጭሩ ልንገርህ በሳዉዲ እስካሁን አለ የራሳችን ፊደል በየ አለቱ ደክመንተሪ ሲሰሩ አንዳንድ ብሎገሮች አለልህ እየዉ። የመን ተወዉ እስልምና ተስፋፍቶ ቀየሩ እንጂ ኣክሱማዉያን መሆናቸዉ ከመልካቸዉ ጀምረህ እስካሁን ቋንቋቸዉ እራሱ አረብኛ ከግእዝ እንደመጣም እንኳን አታቁም። ለማነኛዉም አትድከም እግዚአብሔር አብ ተቀብለህ ንስሃ ግባ የድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ካልተቀበልክ በሰማይ እንዳትሞት ወንድሜ ሁሉም አንብበዉ እስኪ ቁርአን በደንብ እየዉ አንብበዉ ተመራመር መፅሓፍ ቁዱስም አንብብ ከዛ ሃቁ ታገኘዋለክ ቲክቶክ ላይም አለ እስልምናና ክርስቲያን እሚያቀርቡት ትምህርታቸዉ እያቀረቡ እሚከራከሩበት የሰማይ መንግስት መዉረስ ከፈለግክ ተማር በተለይ ቁርአን ምን ይላል እየሱስ እና መሓመድ እንኩን ስንት ግዜ እንሚያነሳቸዉ እየዉ።

    • @eman6877
      @eman6877 28 днів тому

      Anite yetarik diha silehonik new enji yetetsafew lik new lenegeru enanite ye muslim niket silalachuh bininager ataninum yenanite ye wushet tarik jorachuh silelemede​@@EshetuKifle

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 27 днів тому

      Kkkkkkkkkkkkk​@@EshetuKifle

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 Місяць тому +3

    እንዴ ገና ሳያቸው ልቤ ትርታና ድንጋጤ ኢትዮጵያዊነታቸው 1000% ሳልጠራጠር እመሰክራለሁ ።

    • @SamiSami-g3f
      @SamiSami-g3f 21 день тому

      እውነት ደማቸው ቁርጥ ሀበሻን ነው

  • @tersite858
    @tersite858 Місяць тому +8

    የባሪያ ንግድ አማካሪ አትበል ከየት ያመጣኸው ታሪክ ነው መጀመሪያ ታሪክ አገላብጥ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ዘርሽ ከምድር መነሻ እስከ ምድር መጨረሻ እማምላክ ታስፋው አሜንንን❤❤❤ ውድ ሀገሬ ካንቺ ምድር በመፈጠሬ ኩራቴ ወደር የለውም😘😘😘 እኔ ኩር ኢትዮጵያዊት ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የምወድሽ ሀገሬ መድሀኒያለም ሰላምሽን ያብዛልን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Місяць тому +5

    እኛ ራሳችን የታሪካችን ገዳዮች ነን ህንድን
    ከቆረቆሩት ሀገር አንዷ ሀገራችንፐናት..እኛ
    ህንዳውያነ በታሪካቸው ተጽፉል፦፦

  • @HisanYasen
    @HisanYasen Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን እንድ አገር ❤❤ጉዞ ኢት

  • @kaltube1282
    @kaltube1282 22 дні тому

    sidama oR sida sidama qewenaa !!!!!!

  • @hanuasfaw2252
    @hanuasfaw2252 29 днів тому +1

    ስለ መሊክ አምባር የተባለው ኢትዮጽያዊ ታሪክ ካነበብክ የነዚህን ሰዎች ማንነት ማወቅ ትችላለህ😊

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 17 днів тому

    ህዝቦቻችን ወደ ሀገራቸው ይመለሱ፣እዚህ ያለነው ደግሞ ወደዛ እንሂድ🙄🙄😀😀😀

  • @RozaTek
    @RozaTek 28 днів тому

    በጣም ይገርማል በእውነት ነው የምላችሁ ኢትዮጲ በድርቅ በምትታወቅበት ግዚ ብዙ ሰዎች ውጭ አገር ኢትዮጲ ነሽ ብለው ሲጠይቆቸው ኢትዮጲያን ሁነው አይደለንም ይሉ ነበር አሁን ግን አለፈላት ሲባል ህነዲ ገና አገር የለለው ሁሉ አኢትዮጲያ ነን ብለው ይመጣሉ ኢትዮጲ ለላት ህዝብ በፍቅር አብሮ ለመኖር አቅቶታል አደለም የሌላ አገር ሰዎች ልትጨምረረ ለማንኞው የዚህ አለም ሳይሁን የላይኚው አለም ያሳምርልን ተባረኩ !

    • @saralolafewah
      @saralolafewah 24 дні тому

      ምንድነው የምታወሪው 100% ኢትዮፒያዊ መሆናቸውን አትጠራጠሪ ምድራም በቂ ናት ለሁላችን በሄዱ እንጂ በቂ ናትእኔስ ላገራቸው ያብቃቸው ነው የምለው

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo Місяць тому +3

    Build school in their village. Ethiopia Kenya and Tanzanjy must give them Scholrshio. God Bless them.

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y Місяць тому

      አገራቸው ትቻላቸው ባርያ ኢትዮዽያ ለምን ታመጣከች?
      የራሷ ጋላ አልዋት አይደል።

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl 7 днів тому

    Malik hambar kan dhalate hararge bahaa dhangaggootti dhalatee aanaa haromayaatti

  • @gechihabeshawi6194
    @gechihabeshawi6194 3 дні тому

    ሲጀመር ኢትዮጵያ በባርነት ሳይሆን በ7ተኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉስ ከፊሉን ህንድ ሲገዙ በነበር ግዜ ነው የዘር ሀረጉ የበዛ እንጂ በኢትዮጵያ ታሪክ በባርነት የተገዛ አልነበረም

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 Місяць тому

    Betam tedeschalehu Ethiopia Wyandotte yehn aynet jegnenet leleloch hzboch seyasayu.

  • @Ashebirgelan
    @Ashebirgelan Місяць тому +1

    መጀመሪያ አብረዉን የሚኖሩትን አህት ወንድሞቻቺንን በፍቅር እንዉደድ :: የራሷ አሮባት የሰው ታምሳለች....,

  • @geryeabraha8784
    @geryeabraha8784 21 день тому

    ታሪክ በትክክል ጠይቀህ ተርክ ወይ ግለፀው እኝህ ህብረተሰብ ተሽጠው ሳይሆን ባልከው ኣ/ም ህንድ ድረስ ኣበስንያ ትገዛ ነበር እነሱም በትጠይቃቸው ከአበስንያ ነው የመጣነው እያሉ ይገልፃሉ

  • @felekeengidashet8442
    @felekeengidashet8442 Місяць тому +2

    ኢተዮጵያ እኮ ጥንት መላውን አፍሪካ ፣መካከለኛውን ምሥራቅ እና ከእስያ ደግሞ እስከ ህንድ ድረስ ገዛቷ ሰፊ ነበር።ህንድ ውቅያኖስ እንኳን የኢትዮጵያ ባህር ነበር የሚባለው።ምንጭ "የታላቋ ኢትዮጵያ ዝክረ ታሪክ" መጽሐፍ ያንብቡ።

  • @solomontsgayemola7992
    @solomontsgayemola7992 Місяць тому +19

    የውሸት ታሪክ አታውራ እነሱ አትዮጵያዊ ነኝ ብለው አያስቡም በመልክ ኢትዮጵያዊ አይመስሉም የትም ሀገር የሄደ ባርያ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው አትበሉ ለሀገርህ ለህዝባችን የባሪያ መንፈስ አትስጡ ለህንድ ከኢትዮጵያ ይልቅ ሱማሌ ይቀርባል ኬነያ ይቀርባል በባህር ለማለት ነው እነሱ የኛናቸው ሳይሉ አንተ አንዴት የኛ ናቸው ትላለህ እኔ ህንደኛ እሰማለሁኝ አንድም ቦታ ኢትዮጵያዊ ነን ብለው አያቁም አንድም የኢትዮጵያ የሚመስል ነገር የላቸውም
    ዩጋንዳ ኬኒያ ታነዛኒያ ከነሱ ጋር የመሳሰላሉ እውነታው ይሄ ነው

    • @MarshatNegashe
      @MarshatNegashe Місяць тому +3

      አይጠብም ይምጡ

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Tekekel! Keyet yametaw were new? Be tarik yaltetsafe! Mechem yemayawerut gud yelem, medre Banda hula! 😅

    • @TigstErtban
      @TigstErtban Місяць тому +1

      እነሱ ከኢትዮጵያ እንደሆኑ ያምናሉ አንተ ያገኘሀቸው ህንዶች ላይሆኑ ላይሆኑ ይችላሉ ገን ብዙ የህንድ ዮቱቨሮች ቭደው ሰርተውበታል

    • @Nunubirh
      @Nunubirh Місяць тому

      Siddi India google adregu Ethiopia nw milew

    • @solomontsgayemola7992
      @solomontsgayemola7992 Місяць тому

      @@TigstErtban ኢትዮጵያ የእንግሊዝ ቅኝ ተገዥ ብትሆን አዎ ከኢትዮጵያ ነው የሄዱት እንላለን ከኛልሄዱ የሚችሉበት ምንም ምክንያት በሌለበት ለምን ኢትዮጵያዊያን ናቸው እንላለን ምን ልናገኝ ህንዶች መሬታቸውን ለመውሰድ ኢትዮጵያዊያን ብለው ለማባረር የሚጠቀሙት ብልጠት ነው ለባህሩ የሚቀርቡት ሱማሌ እና ኬንያ ማዳጋስካር ታንዛንያ ከኛ ቀድመው የኛ ናቸው ማለት አለባቸው ተረተረት የሚመስሉ ታሪኮች ማቀም አለብን

  • @AbabaDroba
    @AbabaDroba Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mestiemekonnen275
    @mestiemekonnen275 9 днів тому

    Kerela kelelene Hind Ager Gobgnichalehu. Enesum qedemt zerochachin yemetut keEthiopia New Yilalu. Delhi Yale betam Rejim Hawlt Ytseraw Be Ethiopywuyan new blewunal.

  • @HussinSaide
    @HussinSaide Місяць тому +2

    እዚህም ያለነዉ ተቻችለን በኖርን ሆሆሆሆ እረ ተወኝ

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 Місяць тому

    Bring them to Ethiopia

  • @meseretassefamariyam
    @meseretassefamariyam Місяць тому +4

    የብሔር ልክፍት አለብህ ኢትዮጵያዊ ብሔር የሚባል ነገር የለም ዜግነት እንጂ

  • @عفافبدرالدين-ل3ه
    @عفافبدرالدين-ل3ه 9 днів тому

    ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በቅንነት ያለ ስድብ መልሱልኝ
    ኢትዮጵያ ውስጥ 86ኛው የኮቶማ ብሄረሰቦች አመጣጣቸው ከህንድ እንደሆነ ይነገራል ።
    በዚህ ቪዲዮ መሰረት ግን አልገባኝም 🤔 ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉት ብሄረሰቦች ከህንድ መጡ ወይስ ህንድ ውስጥ ያሉት ከኢትዮጵያ ሄዱ? የታሪክ አንባቢዎች በቅንነት መልሱልኝ

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida Місяць тому +4

    ኢትዮጵያዊያን በዓለም ላይ ያልገነቡት ቦታ የለም ፈረሳይ ማርሴ ውስጥ ሐውልት አለ ግብፅ ኢራን አማራ የሚባል ቦታ አለ ህንድም ሳንእስክራፕት የነሱ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፎይገኛል አንድ ዘር መሆኑን ። የውጭ ፀሐፊዎች ህንድን እና ኢትዮጵያን አደባልቀው ይጽፉ ነበረ ።

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Trades relationship. Ye neged lewuwut neber. Gen enezih Ethiopians ayedelum. Ke lella Africa ageroch nachew. Ke Hendoch seletewaledu new, melkachew endezih yehonew.

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Місяць тому

      ትክክል

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Місяць тому

    እናመሰግናለን ,የማሌክ እንበር እና የ ይክላስካን ፎቶ የለህም ማለት ነው

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 26 днів тому

    እስቲ ከህንድ የተገነጠለችው ሲሪላንቃ ሲሪላንካ የምትባል ሀገር ፊደል መቁጠሪያቸው ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር አንድ አይነት ነው ለምሳሌ እኛ ሀ ስንል ሀአ ፣ እኛ ለስንል እነሱ ለእ ብለው ያነባሉ ይህ ማለት አናባቢውን አ በሁሉም ፊደላት ጋር አብርው ይጠቀሙታል ማለት ነው

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Місяць тому

    Ethiopia is very large. We r brother and sister pls come. Love Indians.b

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Місяць тому

      Ersbers sanofaker chirash enesun tertesh chinket wist litkechi new 😂😂😂

    • @debelasefere
      @debelasefere Місяць тому

      Egnam binichil Ethiopian leken mewtat new yeminfelgew , Ethiopia yemidr seol honalech

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Місяць тому

      @@debelasefere እነሱ ይበልጥ ሸሲኦላዊ ይመስላሉ ሄደህ ተቀላቀል

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Місяць тому

    እውነቱ ኢትዮጵያ እስከ ህንድ ድረስ ያስተዳድሩ እንደነበረ እውነተኛው ታሪክ ይናገራል
    ባህሩ ሳይቀር ኢትዮጵያ ውቅያኖስ ይባል ነበር እንግሊዝ የህንድ ውቅያኖስ ብላ እስክትሰይም ድረስ
    ታሪክ ጠይቅ

  • @MuluAbera-f7p
    @MuluAbera-f7p Місяць тому

    አትዮጵያ አሰከ ህንድ 127=ሀገር የእኞ ዘሮች ናቸው

  • @ababuyimene4033
    @ababuyimene4033 Місяць тому +2

    Thank you for sharing your reading.
    Read "An African Indian Communityin Hyderabad Siddi Identity, Its Maintenance and Change"
    a book by Ababu Minda Yimene
    This book will tell you more about the Siddi. The book is based on my doctoral research on the Siddi/Habshi. You will get more info (journal articles and book chapters) under my name. Thanks again.

    • @ababuyimene4033
      @ababuyimene4033 Місяць тому +1

      I lived for three years with the Siddi of Hyderabad, Ahmedabad and Diu. I visited several Siiddi communities in Andhra Pradesh, Goa, Mumbai, Janjira studying their history and culture as part of my doctoral and postdoctoral researches. I have been to Aurangabad, Malik Ambar's city and saw his aqueduct and several huge constructions. He is unique in many ways. However, there are many stories circulating that are not true on the ground.

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 Місяць тому +4

    ኢትዮጱያዊይመሰላሉ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 10 днів тому

    ሃሃሃሃሃሃሃ በጉራ በሃሰት ዘልኣለም ከነቀዘ እርዳታ ስንዴ መገላገል ኣቃታቹ ምክንያቱም ያለ ናንተ የኛ እኛ ስትሉ ስርቅ ስራ ነው ተብሎ ያደገ ወጣት በስርቅ በሃንግ እናቱ እህቱ ልጁ የሚያምጽ ወጣት ኣፍርታቹ እህል እንዳታርሱ ጫት እያበቀላቹ ወጣት በኣምፕጽ የሚውል ኣሁን ደግሞ ወደ ህንድ ሄዳቹ ምን ኣደረጉ የምትለው ያለህ እኮ መርገም ንው ጎረቤታችሁ ሁነን እያለቀስን ነው ያለን ግን ዶባችን ዘግተን ሰላም እንኖራለን

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 Місяць тому +1

    Malikkabar Esat afirica especially east hararege harara maaya 20k from harar

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 Місяць тому +6

    Which book or paper has proven that the people are Ethiopians? ለመሆኑ ይመስላሉ ከማለት በስተቀር የመፅሀፍት ወይንም የምርምር ውጤት መጥቀስ ይቻላል? ርግጠኛ ሆነን እንዴት መናገር እንችላለን?

    • @birukayalewwondem2827
      @birukayalewwondem2827 13 днів тому

      By the way I have seen one video speech made by Indian Dr talking the connection between Africa and India. He said long time ago India was ... Ethiopian. He give a river name ganjes and its meaning is a strong Ethiopian empress

  • @DagneWakjira
    @DagneWakjira 28 днів тому

    Hindi ye Ethiopia gizat sir neberechi enji be berinet aydelam!

  • @aelemtube8528
    @aelemtube8528 Місяць тому

    የምጡ እንቅበላቸዋለን

    • @temesgenretaye7907
      @temesgenretaye7907 Місяць тому

      ዘረኛ ልታረጓቸዎ

    • @BizuayhuAragaw
      @BizuayhuAragaw Місяць тому

      ትግሬና ጋላ ዘረኛ እያለ እዛው ይቀመጡ😂

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe Місяць тому +1

    DNA ይታይ ወዳ ሐገራቸቸዉ ይግቡ 🇪🇹🇪🇷

    • @elsayohannes5337
      @elsayohannes5337 Місяць тому

      አረ ባክህ ግደለኝ እንጂ ወደ ኢትዮጵያ አረ በጭራሽ አልመጣም ።

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Kechalesh, wede Eretria wusejachew! Megeb yelem enji! Essayas getash, wetader yeketrachewal be netsa! 😅😂👈

    • @Ehtiopia
      @Ehtiopia Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂​@@elsayohannes5337

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 23 дні тому

      U r sooo funnnnny!!!!!!

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ህድኪ የሚባል ኢትዮያዊ ኑጉስ ነበር ህንድ እና ሊቢያ እንዲሁም የመንን ይገዛ የነበር ኑጉስ በሱ ግዜ የተራቡ ናቸዉ

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia Місяць тому +10

    እኛ ኢትዮጵያ ያለነው ተቸግረን በሰላም እጦት እዳትመጡብን እስካሁን የት ነበራችሁ በደናው ዘመን?😂😂😂😂😂😂

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Місяць тому +2

      ቀልድ ነው ?ኢትዮጰያዊ የገዛ ዜጋውን እንዳትመጡብን ብሎ አያውቅም

    • @habteabtekest7412
      @habteabtekest7412 28 днів тому

      😂😂

  • @elsayohannes5337
    @elsayohannes5337 Місяць тому +7

    እዚህ ሆነህ ሳትግባባ የጥንት ታሪክ እያነሳህ አትፈትፍት ።

  • @kessuma76
    @kessuma76 Місяць тому +3

    ባርያ አስተዳዳሪዎችን ኢትዮጵያንን ከባርያዎቹ አፍሪካውያን ብትለዩ መልካም ነው። አቢሲያኖቹ ዝርያዎች በደቡብ ህንድ የሚኖሩ ሲሆን፣ ወደዚያ የሄዱትም በውትደርና ጀግንነታቸው ነው።

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Місяць тому

      ሃሃሃሃ ካካካካካ ሃሃሃሃ ባርያ ላለመባል ነው ጉራ ብቻ

    • @Ababa-o9r
      @Ababa-o9r Місяць тому

      አወ አበሻ በወትድረና እጅ በባረንት አይሄዱም እመኝ አለም ያወቃል

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 Місяць тому

      Ante baria chewa eyalk yedro yebesebese Tarik kezeregna astesaseb wuta!!! African hizb black or brown new woyem guzehen tekekeh nech woyem white hun!!!

  • @Helenkubrom-d2k
    @Helenkubrom-d2k 29 днів тому

    አንደኛ ኢትዮጵያ አልተገዛችም ትሉታል ፣ እንደ ሚትተርኩት ከሆነ ኢትዮጵያ ያልተገዛች ሃገር ከሆነች ኢትዮጵያውያን እንዴት ወደ ሂንድ ሄድዋል ??? 😂😂😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 28 днів тому

    ላንተ እንግዳ ሆነብህ እንጂ ኣዲስ አይደለም። እኔ ካወኩት እነኳን ብዙ አመታት ሆኖተሰል ።

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet Місяць тому +4

    እረ እባካችሁ ይህን ወሬ ብላችሁ ትፅፋላችሁ ሌላው ሌላ ሀገር ሄደው ህንድን ገነቡ ???

  • @esraelsolomon1560
    @esraelsolomon1560 29 днів тому

    Teret teret

  • @FahamiAhamad-q2v
    @FahamiAhamad-q2v Місяць тому

    Ethiopiawi Ye harerghe lij new !!!!!

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Місяць тому +1

    My brother please do some research. They never stayed in India for thousand years. This is impossible.

  • @FahamiAhamad-q2v
    @FahamiAhamad-q2v Місяць тому

    Malik Anbar Ke East haraghe new!!!!!Gin lemin tiwashale????????

  • @ahmedseid5404
    @ahmedseid5404 Місяць тому +2

    Malik Ambar Hararge new

    • @Ashebir-m3q
      @Ashebir-m3q Місяць тому

      Hararge degmo Ethiopia nat. Don't forget that.

  • @ISSABUBA-s3u
    @ISSABUBA-s3u 22 дні тому

    ማሊክ አምባር ትዉልዱ ሐረርጌ ሲሆን እሱም ኦሮሞ እንጂ አቢሲኒያዊ አይደለም

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 27 днів тому

    ህንድን የገነቡ? የክፍለ ዘመኑ ቀልድ ነው! India used to be west Ethiopia/Habesha!

  • @MekoninAbera-b2n
    @MekoninAbera-b2n 26 днів тому

    ያስታዉቃሉ ጎንደሬ ናቸዉ

    • @AlexYoyo-zq5yx
      @AlexYoyo-zq5yx 23 дні тому

      kkkk ጎንደሬን እስራኤል ፈልጋቼው ከመቼ ጀምሮ ነው ጎንደሬ ኩሽ የሆኑት

  • @kaltube1282
    @kaltube1282 22 дні тому

    ሲዳ ወይም ሲዳማ ናቸው የደም ግባታቸውም ነው ሲዳማም የምመሲሉት የምሬ ነው ።

  • @NatureinChange
    @NatureinChange Місяць тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Місяць тому

    Teamanenet....yelewm..serelanka...nachew😂😂😂😂

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Місяць тому

    I like Indians . I m ethiopian.

  • @RakJulan-u3z
    @RakJulan-u3z Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @petroskabato
    @petroskabato Місяць тому

    የዛሬዎቹ ሲዳማዎች የባሌ ሥርወመንግስት ከማቋቋማቸዉ በፊት ከወደሕንድ ባቤልመንደብ በኩል እንደመጡ በሰፍዉ ይታወቃል። እነዚህም ሲዴ ይባላሉ

    • @solomontsgayemola7992
      @solomontsgayemola7992 Місяць тому +6

      የማይመስል ታሪክ አታውራ

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Total BS! 😅😂👈

    • @tessemanadew2884
      @tessemanadew2884 Місяць тому +1

      @@solomontsgayemola7992Please read history before you comment

    • @tessemanadew2884
      @tessemanadew2884 Місяць тому

      @@ZestOrangePlease read the history before you comment.

    • @solomontsgayemola7992
      @solomontsgayemola7992 Місяць тому

      @@tessemanadew2884 ወንድሜ የSiddi ማህበረሰብ የተባሉትን ብዙ ቪዲዮ አይቻለሁኝ አንድም ከኢትዮጵያ ነን የሚል ነገር አልተናገሩም ከምስራቅ አፍሪካ እንደሆኑ ይነገራሉ በተለይ ከዩጋንዳ ጋር ተክለሰውነታቸው ከዩጋንዳ ጋር ይመሣሰላል ህንድ እና ዩጋንዳ የእንግሊዝ ቅኝ ተገዣዎች ናቸው በምንም ኢትዮጵያዊ ነን አይሉም ህንደኛ ከሰመህ የሚሉትን ስማ ደና ነገር ተመኙ ለሀገራችሁ

  • @phun4379
    @phun4379 Місяць тому +1

    መቀደድ አልበዛም?
    ደሞ ህንድን የገነባነው እኛ ሆንን?
    እዚህ ሳንገነባ እያፈራረስን እዛ ገነባን?
    ይሄ ከንቱ ትምክህታችን አልበጀንም

    • @FesehayeGirmay-u4w
      @FesehayeGirmay-u4w 16 днів тому

      እውነት !አገር ውስጥ ባዶነት እየገዘፈ ሲሄድ ህንድን ኢትዮጵያ ገነባች ያስብላል። የባዶነት ጡርሞባ

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 22 дні тому

    ማልክ አምባር ኦሮሞ ነው ወንድሜ ለምን ትዋሽብናለህ ?

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 13 днів тому

    አንተ ሰገጠ የኢትዮጵያ ህዝቦች በታርክ ደረጃ ለባርነት ተሸጠዉ አያቁም ጀዝባ መጀመርያ አንብብ ስቀጥል በጥንት ግዜ የኢትዮጲያ ግዛቷ እስከ ህንድ ድረስ ነበረ

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Місяць тому

    Hindawyan be bizu Africa tebetnew chirash tilik gizat myakil meret geztew zemedochachew sebsbew ymetalu enesu Hager Gin ye Africa zrya menor aychalim, anyways ye Ethiopia zer nachew atbel be chirash ye Ethiopia adelum ke lelaw Africa ye felesu nachew

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Tekekel. Hendoch betam Zeregnoch nachew be tekur sew lay! Erasachewum tekur honew! Nechochun gen yamelkalu! Fact. 😅😂

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 28 днів тому

    አረ አይመስሉም

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    የኢትዮጵያ ግዛት እስከ ሂንድ ዉቂያኖስ ነበር so የኢትዮጵያ ደም ይኖርባቸዋል ይሆናል

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Місяць тому

    Hulu-Daily: Here is a video fact that they are Ethiopians:
    ua-cam.com/video/VSVVSCQ6qDM/v-deo.html

  • @emanmeges9727
    @emanmeges9727 26 днів тому

    ዝም ብለህ አትለፍልፍ ማሊክ አምባር የእስልምና ኢመሬት የነበረችው የሀርላ ተወላጅ እና የሀረር ሰው ነበር።ሙሉ የማሊክ አምባርን የህይወት ታሪኩን ለማወቅ ሀረር መምጣት ይኖርብሀል።ስለዚህ ከመጣህ እናስተናግድሀለን።

  • @tofikahmed3393
    @tofikahmed3393 Місяць тому

    Wandime hadiy ayiddellam
    Oromo nawi malikkiabbari betassabu Zarin haragachaw maaya alle tarikin astakkakil
    Gana kattalayaye hagarn Addis Nagar tissamale

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 Місяць тому +1

    ህንድም ደረሳቹ ከሰሙዋቹ እናንተ ከውቅያኖስ በታችና ጠፈር ውስጥ እንደምትኖሩ በሚቀጥለው ፕሮግራምህ ታሰማን ይሆን ከአንድ ሺ ዓመት ኢትዮጵያ እምትባል ኣገር ኖራ ኣታቅም ኢትዮጵያ ከንድ ክፍለዘመን ያለፈ ታሪክ የላትም

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Місяць тому

      Banda kedada!

    • @አሊያ
      @አሊያ Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Місяць тому

      ኢትዮጵያ ዊ ካልሆንክ ዝም በል እራሳቸው ህንዶች ይናገራሉ

    • @AbateGuangul
      @AbateGuangul Місяць тому

      Awuqeh motehal.

    • @esraelsolomon1560
      @esraelsolomon1560 29 днів тому

      ethiopian altegezachem mtlut ahuns barya enden neberachu gebachu ende kebt tlewetu neber

  • @sabri5460
    @sabri5460 Місяць тому

    They are not ETHIOPIANS