አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 139

  • @berhanutesfaye2459
    @berhanutesfaye2459 Місяць тому +6

    ታላቁ ኢትዮጵያዊ የእዉነት ሰዉ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸዉ አዝኛለሁ። ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ ለቤተሰባቸዉ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትቨእመኛለሁ።

  • @YacobHailu
    @YacobHailu Місяць тому +17

    ክቡር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
    🖍️ቀጥተኛ
    🖍️ሀቀኛ
    🖍️ታታሪ
    🖍️ትጉ
    🖍️ርኁሩሁ
    🖍️ሰው ሁሉ ወዳድ ፋና እንደ ከተበው።🇪🇹

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Місяць тому +11

    አቶ ቡልቻ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነበሩ። ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን🙏

  • @direstsehay8
    @direstsehay8 Місяць тому +15

    የምሑርነት ፣ የሐገር ወዳድነት እና የሐቀኝነት የውሃ ልክ ናቸዉ ።የዘመኑ ብሔርተኝነት ያልነካካቸው።

  • @BaneS744
    @BaneS744 Місяць тому +11

    የሀገር ባለውለታ የሆኑ ታላቅ ሰው ነበሩ:: ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው::

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe Місяць тому

    ታላቁ ኢትዮጵያዊ የእዉነት ሰዉ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸዉ አዝኛለሁ። ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ ለቤተሰባቸዉ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትቨ እመኛለሁ።

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b Місяць тому +10

    አቶ ቡልቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው።

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev Місяць тому

    ቀናተኛ የዋህ ግላፅ ሰዉ የነበሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ፡፡ ነብስ ይማር፡፡

  • @anrgemulu
    @anrgemulu Місяць тому +10

    በህይወቴ የማረሳቸው በዘመነ ወያኔ እንዴት ኢትዮጲያ 11% እድገት ታሳያለች ብለው የጠየቁት

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አጣች ያሳዝናል በጣም ነብሳቸው በገነት ያኑርልን መጽናናት ለቤተሰቦቻቸው ይሆን።OMG

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +9

    ነብስ ይማር ለአንጋፋዉና ፖለቲከኛ ብልቻ ደመቅሳ ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን

  • @esayasmulugeta3399
    @esayasmulugeta3399 Місяць тому +3

    አቶ ቡልቻ ደመቅሳ እልፈት ሕይወት ስሰማ በጣም አዘንኩኝ 💔😭እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ነፍሳቸው ይማር 💔😭

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Місяць тому +6

    Betami New miwedachew ❤❤❤❤

  • @danielmulugeta8425
    @danielmulugeta8425 Місяць тому +1

    አቶ ቡልቻን
    በደንብ አለማወቄ አዘንኩ ድሮም በድፍረታቸው እወዳቸው ነበር በዚህ ላይ ከነሚስታቸው ጆሊ ኑበሩ ክብር ለራሳቸው ነብሳቸውን በአዐደ ገነት ያኑርልን

  • @shimbergebremeskelle6568
    @shimbergebremeskelle6568 Місяць тому

    የእውነት ሰው
    ነፍሳቸው በገነት ትረፍ

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Місяць тому

    ሰውየው ጥሩ ሰው ነበሩ አብረን ሠርተናል አልሞቱም መልካም ስራቸው አለ ከመቃብሩ በላይ ይታወሳል ለዘላለም አገር ወዳድ 🇪🇹❤❤❤

  • @Feteh4all
    @Feteh4all Місяць тому +1

    beautiful story of a man who loved his family and country and gave all he got! I wish all Ethiopians learn from his amazing life story!

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w Місяць тому +2

    “RIP, Lenchaa Kegaa 😭😭😭
    “You were one of a kind, the true hero we will never forget.”
    Our true hero. We love you and will always remember you. Thank you for all you have done for our people. You gave us your best; you will be deeply missed.”❤️💚❤️🦁🦁🦁😭😭😭

  • @MesayTilahun-v8b
    @MesayTilahun-v8b Місяць тому +5

    ትልቅ ሰው ነው ያጣነው እውነት ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መፅናናት ይስጥልን!!!!!😭😭😭

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 Місяць тому

    One of the prominent Ethiopian economists, Ato Bulcha Demeksa. May your soul rest in God's merciful, mighty hands. ቤተሰቦቻቸውም እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናችሁ በቀኙ ያኑርልን:: አይ ይሄ ሞት የሚሉት ጠላት!!!!!

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 Місяць тому +1

    I'm happy to have honest people like Ato Bulcha Demekesa , thank you GOD for all.

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Місяць тому +3

    One of the iconic Ethiopians, the late Bulcha Demeksa, RIP. 🕯🕯🕯

  • @lindagr7213
    @lindagr7213 Місяць тому

    Ethiopia lost a great man who served Ethiopia within the country and outside Ethiopia too. He is patriotic and honest. May his soul rest in heavenly peace! He will be missed dearly. My condolences go out to his families, extended families, friends and to all Ethiopians including me.

  • @hailedc6725
    @hailedc6725 Місяць тому +5

    He is a hero to all Ethiopians! RIP

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 Місяць тому +3

    እዉነት ነዉ ስለ ክቡር አቶ ቡልቻ ሚደክሳ የተነገረዉ አሰተያት ሁሉ ትክክል ነዉ ። የኢትጵያ ሕዝብ ይኮራባቸዋል። ነፍሳቸዉን ይማርልን ። ስላስታወሳችሁን አቅራቢዎችንና አሰተያየት በመስጠትና እቤተሰቦቻቸዉን በሙሉ እናመሰግናለን ።

  • @eveali6794
    @eveali6794 Місяць тому +1

    ምረጥ ስው በደጉ ዘመን ኖረዋል

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 Місяць тому +5

    እንደተከበሩ ፣አገር እንዳኮሩ እንደተወደዱ፣እውነትንእንደተናገሩ የኖሩ አባት እግዚአብሔር ንፎትን በአጸደገነት ያኑርልን

  • @kinfuminassie7742
    @kinfuminassie7742 Місяць тому +2

    ነብስቸውን ይማርልን!!

  • @precious441
    @precious441 Місяць тому +5

    Thank you gashi Bultcha for your contribution for this poor country. You are one of the fews who thinks and lived as an Ethiopian. I do hope there is much to learn from your legacy. May you soul rest in peace.

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 Місяць тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቡልቻ እንደስማቸው የኖሩ፣ ያስተዳደሩ፣ የተናገሩ ፣ ምርጥ ባለሙያ ፕሮፌሽናልስት እና የሚፈልጉትን የሚያውቁ ፖለቲሽያን በዘመን ውስጥ አንዴ የሚገኙ ምርጥ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹 ኦሮሞ ናቸውና በሕልፈተ ሞታቸው ኢትዮጵያውያን ስለአጠናቸው አዝኛለሁ ።ለቤተሰባቸውና ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ተመኘሁ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TheSmart-y9o
    @TheSmart-y9o Місяць тому

    በኢትዮጵያ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ትልቅ አስተዋጽኦ የነበራቸው ታላቅ ሰው ነበሩ
    ለቤተሰቦቻቸው እና ለሁሉም ወዳጆቻቸው መፅናናትን እመኛለው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Місяць тому +10

    እንደ ተከበሩ ኖረው
    እንደ ተከበሩ ሞቱ

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 Місяць тому +1

    ❤❤❤ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ነብስ ይማር። ❤❤❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Місяць тому +2

    አንድ ጀግና አጣን የህዝቦ አባት

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Місяць тому +2

    ነፍሶት በሰላም ትረፍ በጣም ምወዳቸዉ ማከብራቸዉ ታላቅ ሰዉ😢😢😢

  • @KaybronDaniel
    @KaybronDaniel Місяць тому

    Ato Bulcha fearless and straight forward person. RIP

  • @efremlegesse
    @efremlegesse Місяць тому +8

    ነፍስ ይማር

  • @azizmahmmod2107
    @azizmahmmod2107 Місяць тому +7

    ነፍስ ይማር ጀግና ነበሩ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Місяць тому +3

    አዋቂ ማለትም ምሁር የሆኑ ንፁህ አና ፍቅር የሆኑ ኢትዮጵያዊ ፦ ነፍስዎ በገነት ትረፍ ።

  • @ኢትዮጵኑብያ
    @ኢትዮጵኑብያ Місяць тому +1

    እነሱ ፊትኮ ነው 11 በመቶ አደግን እያለ ሲቀደድ የነበረው እውነተኛነታቸውን አሳይተዋል ነፍስ ይማር

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому +2

    👍የአንደዚህ አይነት,ገገኖች ያገር ባለውለታዎች አያመጣችህ ትውልድአንዲማርበት በታረጉ,ይበል ያሰኛል,❤😂

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому +4

    ሰለኃይለሰላሴ ጃንሆይ አሰ አያት ቅድመ አያተቸው በትነግሩ ሓገር ተፈወሳለች ኦሮሞ ኢትዮጵያን እንዲት አነደመሩ ተዋለደው ተጋበተው፩ሓገርን ያቀማት ለመንድነው የማትነግሩት??? 20:57 20:58

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 Місяць тому +3

    ክቡር አቶ ቡልቻ ዴመቅሣ ምርጥ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ። እና ለቤተሠብ በሙሉ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣችሁ ።

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Місяць тому

    Ethiopan Herooo. ... RIP

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @workuabraha4989
    @workuabraha4989 Місяць тому +1

    እንደልብ ከማይገኙ ምርጥ ዜጎች አንዱ! ነፍስ ይማርልን!

  • @TicsEthiopia
    @TicsEthiopia Місяць тому +3

    The true man of Ethiopia with humility & Fear of God

  • @alemayehutolessa290
    @alemayehutolessa290 Місяць тому

    ነብሣቻውን ይማር

  • @34ba445
    @34ba445 Місяць тому +5

    He was one of a reasonable and Intellectual politician in ethiopian history.
    Rip

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 Місяць тому

    Great person

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Місяць тому +3

    ምትክ የማናገኝላቸው ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ። ነፍሳቸውን በአጸደ ገነቱ ያኑርልን። በሠሩት ውጤታማ ስራ ስማቸው በምድር ይኖራል። ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይስጥና የእሳቸውን የሕይወት መንገድ ይከተል።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому

    Very very interesting life History!!

  • @flowers-pg
    @flowers-pg Місяць тому +2

    እውነተኛ ፍቅር የሚመጣው እያረጀን ስንሄድ ነው።
    እውነት ነው እግዚሐብሄር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን ለባለቤቶትም ነብስ ይማር

  • @YdnekachewBegna
    @YdnekachewBegna Місяць тому

    We don't forget you !! you are the Father economics and democracy you played great rôle to established the modern banking system in ethiopia &eastern African

  • @girmamishamo6681
    @girmamishamo6681 Місяць тому +1

    ቅን አሪቆ አሳቢና አገር ወዳድ ናቸው።በጣም ልብ ይሰብራል።ነብስ ይማር!!

  • @desbelegango5220
    @desbelegango5220 Місяць тому

    R.i.p 😢😢😢

  • @AbbaaGalmaaLiban
    @AbbaaGalmaaLiban Місяць тому +1

    የኦሮሞ ሕዝብና የኢትዮጵያ ሕዝብም ትልቅ ሰው የነበረውን አጣን ። ለቤቴሰብና ለዘመድ አዝማድ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው።ነፍስ ይማር።

    • @marthamulugeta3451
      @marthamulugeta3451 Місяць тому

      what do u mean by that " Oromo People and Ethiopian People" He was one of True Ethiopian Son from oromo society RIP

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 Місяць тому

    ግብጽ የኢትዮጽያ ምሁር ነበረ።እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑር።

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z Місяць тому +1

    Man of peace & wisdom bulcha demeksss we thank you for w/ t you have done for us.let you rest in race !

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Місяць тому +3

    ኢትዮጵያ ሰው አንድ ሰው ፈርሃ እግዚያብሔር ፍቅር እውነትን የሚናገሩ ሰው አጣን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑሮት እናስቦታለን!!

  • @we6gc
    @we6gc Місяць тому

    እግዚአብሔር ነፍሳችውን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት 🙏💔

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 Місяць тому +3

    ያልተዘመረለት ጀግና

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Місяць тому

    "ስለእውነት መኖርና መናገር ክብር ለራስ ነው።"
    * ክቡር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በዚህ የተካኑ ጥሩ ምግባር ያላቸው ሰው ስለነበሩ የዕድሜ ባለፀጋ ሆነዋል ፈጣሪ በቀኙ ያኑራቸው ለቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን።
    ነፍስ ይማር !!

  • @gman7833
    @gman7833 Місяць тому

    ድንቅ ምሁር ኢትዮጵያውያዊ ነበሩ :: በደም የሰከረው እዚህ ተማርኩ እዚያ ተማርኩ : በዚህ ወጥቼ በዛ ወርጄ ድንቁርናእን እና ባዶነቱን የሚነግረን ባለ ሜንጫው ጁሀር ምናለ የክቡር አቶ ቡልቻን 1%እንኳን ሰርቶ "እስትራቴጂስት ነኝ"ቢል ! የሰው ህይወት አጥፍቶ ንብረት እውድሞና አስወድሞ ምንም ሳይቀፈውየሀገር መሪም ለመሆን ለውድድር እቀርባለሁ ማለቱ የዘምናችን ትልቁ ድፍረት ነው::

  • @gemechisasfaw3188
    @gemechisasfaw3188 Місяць тому +3

    RIP. He was one of the most influential figures in Ethiopia politics.

  • @matioperator1880
    @matioperator1880 Місяць тому

    RIP,Waqayoo Lubukee Hamaruu Gotaa fakenyaa Miliyoonaaa

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Місяць тому

    Not politician!
    አንጋፋው ስራ ፈጣሪና ኡንሸስተር።

  • @reallight9644
    @reallight9644 Місяць тому

    Bulcha Demecssa is real and true Ethiopian son and sample Example of being True Ethiopian through out his life. Real and true in life person through out his life. Bulcha exists in all Ethiopian's life. Good memmory in all Ethiopians lives.

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 Місяць тому

    Ato Bulicha was one of a Century Ethiopian man !! Rest in Glory !!

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 Місяць тому +1

    ኦሮሞ እዚህ ደረጃ ደረሰው ሰልጣን አማራ ቢቻ ተያዘ እያሉ የሚያላዝኑት ውሸት ይዘው ይጮሃሉ ሃሰት ይዘው ሰለተነሱ ፍሬ ሳያፍሩ ይጠፋሉ

  • @AntenehKebede-d7z
    @AntenehKebede-d7z Місяць тому +1

    Ewntegna ethiopiwe.❤❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch Місяць тому

    ቡልቻ ደመቅሳ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው ሆኖም በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን ትልቅ ባለስልጣን ነበረ ነገር ግን ህውሀት ወንበር ሲረግጥ ኦፌኮ የሚባል ጽንፈኛ የብሄር ድርጅት አቋቋመ አሁን እነ መራራ ጉዲና ጃዋር መሀመድ እና ሌሎችም ጽንፈኛ ሰወች ያሉበት ነው።ነብስ ይማር አቶ ቡልቻ።

  • @kebedenegash4144
    @kebedenegash4144 Місяць тому

    Rip please accept my deepest condolences

  • @MbaMeba
    @MbaMeba Місяць тому

    Rest in peace mmm❤

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 Місяць тому

    ፋናዎች ስለ ክቡር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ካቀረባችኋቸው ሰዎች ሁሉ የክቡር አቶ ቡልቻ ደመቅሳን ማንነት ለመግለፅ የማይመጥነው እና የማይገባው አቶ ሙላቱ ገመቹ የሚባለውን አልቃሻ ዘረኛን በመደባለቃችሁ ተሳስታችኋል ። ምክንያቱም ክቡር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ኢትዮጵያዊነታቸው ከኦሮሞ ጎሳቸው ቋንቋቸው ባህላቸው ጋር ተሰናስሎ እንደ ጌጥና ፀጋ እንጂ እንደነ ሙላቱ ገመቹ የበታችነት ዝቅተኝነት የአጉረምራሚነትና ዘረኝነት የሌለባቸው ሰው ስለሆኑ ሙላቱ ገመቹ አይመጥናቸውም ።

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 Місяць тому

    Rest In Peace 😭 !!

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Місяць тому +1

    አይይ አትልፉ ዘር ለይተናል 😅

  • @wirohode506
    @wirohode506 Місяць тому +1

    Bucharest demeqesa chewa oletikeghna nachewu miles zenawu disrespect siyadergachewu esum hede

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Місяць тому +3

    የ ኦሮሞ ሕዝብ,ጨዋ ተማርኩ ስልጣን,አለኝ ብሎአይኮፈስአያቅራረ በዝምታ ለዚች አገር ትለቁን ስራ የሰሩት እነሱ ናቸው ግን ታረካቸው ለምንድነውየማይነገረው💚💛❤

    • @jahman9676
      @jahman9676 Місяць тому +1

      ኧረ ወዲያ
      እኝኝኝኝኝ

    • @cricket3806
      @cricket3806 Місяць тому +1

      #ሰለተማሩ ያለፈውን ስርዓት አመስግኑ ሁል ግዜ ማልቀስ ምንድነው???

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 Місяць тому +4

    አንባገነኑን ሰባተኛውን ንጉስ ቤተመንግስቱን ሳይጨርስ ይድፋልን! ነብስ ይማር አቶ ቡልቻ!

    • @girmaasfaw4119
      @girmaasfaw4119 Місяць тому +1

      አይ ለሰው ሞት የሚመኙት እንድሞት ከተመኙለት ሰው ቀድመው እንደሚሞቱ ግን ያውቃሉ??ምንም ቢሆን ለሰው ሞት አትመኝ።የሁሉን ሰው ነፍስ በፈጣሪዋ እጅ መሆንዋን ደግሞ አስታውስ ።ስልጣን /ሹመት ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ ናትና ለተሾመልህ ሰው ፀልይ።የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብለው ለገዳዮቹ የማለደው ማን ነበር?ወንድሜ ክርስቲያን ነህ ወይ ሙስልም ወይስ ሌላ ለማንኛዉም ወድቀሃልና ከወዴት እንደወደክ አስብ።ነገ የጌታን ልደት እናከብራለን ለምን ይሆን ጌታ ሰው ሆኖ የመጠው ???"*አስበህ ታውቃለህ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ዝም በል ባክህ ! ህዝብ የሚጨፈጭፍ የሚያጠቡ እናቶች ሳይቀር በየእስር ቤቶ አጉሮ የሚያሰቃይ ከሰው ሳይሆን ከዲያቢሎስ ወገን የሆነ ሞት ቢመኙለት ሲያንሰው ነው።

    • @mahdimohammed7337
      @mahdimohammed7337 Місяць тому

      አንተ የበከትክ! ቁሻሻ::

    • @SamCzeBobas
      @SamCzeBobas Місяць тому

      Anten ezaw yidfah

  • @madotube3523
    @madotube3523 Місяць тому +1

    ምነዉ ክላሲካሉን ብትመርጡ ዝርክርክ

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin Місяць тому

    Gotticha oromo 😢😢😢😢

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Місяць тому

    DMC ብዙ ችግር ያለበት ግንባታ ነው ክፍያ ከመክፈላችሁ በፊት ውሉን ይመልከቱት እናንተም ለትንሽ ሳንቲም ብላችሁ ህዝብን አታሳስቱ

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @demissietigist
    @demissietigist Місяць тому

    Rip

  • @LalsaAngecha
    @LalsaAngecha Місяць тому

    PIP

  • @Ajaljers34
    @Ajaljers34 Місяць тому

    Sorry, fana, at least you can't select an appropriate background sound

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    አጅግ በጣም መልካም ሰው ሀገራቸውን በቅንነት ያገለገሉ ነበሩ RIP

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n Місяць тому

    All family proud to your dad you feel free forever Ethiopian people proud of you respect you forever

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Місяць тому +1

    ነብሥይመር

  • @MubarekJeba
    @MubarekJeba Місяць тому +1

    Ato Bulcha sultun politikegna nebaru

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому +1

    የፓርላማው ድምቀት ቡልቻ ድመቅሳ RiP

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 Місяць тому +1

    ሞዛዛ ነገር ነሽ::
    rest in peace the great statesman!

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin Місяць тому

    Dhugaa dubachufii bayyee gaddee gottaa oromo tokko dhabinnee uttuma hojachuyu battani gaddisa oromo turani barra oromon afani oromo dubachuni qani turettii paralama kesatti afaan oromoti dabacha turani afaan oromo dubachu sanitti itti kolifa turani😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 29 днів тому

    Lemindin new zena yalteseraw yinin yemesele sew Bigebachi Etiopa tilki sew new yatachiwwi

  • @tekaligndemessie
    @tekaligndemessie Місяць тому

    Nebesachewm yemarew

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 Місяць тому

    nebse yemar

  • @P_wayinWayin
    @P_wayinWayin Місяць тому

    😢😢😢😮😮😢😮😮💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @delashsofia7856
    @delashsofia7856 Місяць тому

    Nebse yemar ethiopia betam telek sew atache