ፒያሳ ወርቅ ቤት ነበረኝ! ባለቤቴ እና ልጆቼ አሜሪካ ናቸው ያለሁበትን አያውቁም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 555

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን ልኡል እግዚሐብሔር ታላቅ ነው አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 28 днів тому +123

    በእውነት የልጆቹ እናት እግዚአብሔር ፈርተሽ ሌላው ቢቀር ልጆቹን አገናኝው ለናንተ ነው ይህ ሁሉ ዋጋ የከፈለው እንኳንም በሂወት ኖረ የሚያሣዝን ታሪክ ነው

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 28 днів тому +1

      us yale sewu ahun aferetereto yametsachewal ayzon wendemi

    • @ይስሀቅአብርሃም
      @ይስሀቅአብርሃም 28 днів тому +3

      አሜሪካ ህይወት ከብዶባት እሷም ያለችበት ሁኔታ አይታወቅም ቸር ያሰማን

    • @nesrujemal2712
      @nesrujemal2712 28 днів тому

      ሚገርም ነገር ነው

    • @nesrujemal2712
      @nesrujemal2712 28 днів тому

      ሴትጨካኘ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 27 днів тому

      ​@@ይስሀቅአብርሃም
      እና ሁሉም ልጆች ከባድ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 27 днів тому +16

    ልጆቹ ግን አለን በሉት ጀግና አባትነው ከኢትዮጲያ ብር ወደ አሜርካ የሚልክ ለራሴ ሳይል ምርጥ አባት

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 28 днів тому +231

    ለዚህ ሰው ባለ ወርቅ ቤቶች የስራ እድል አመቻቹለት የምትሉ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 28 днів тому +1

      Mazeze kalale new lemen anhey atamhaheltem

    • @Zricha-n9i
      @Zricha-n9i 28 днів тому

      @@rahelrahel3587worq bet lalachew nuw

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 28 днів тому +1

      ሁፍሲይሳዝንአገኝቶማጣትከባድነው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 27 днів тому

      Ahune Balew Hulum Chegere Laye Hone Esu Yeneberebet Akababiw Ferede Serawem Endedero Adelem Dero Bexame Yesera Nebere Telemenom Ayere Bayerem Meserat Yechele Nebere Yawem Piyasa Yeredat Neber Gezew Kebad Hone

    • @tesemaabebe9598
      @tesemaabebe9598 13 днів тому

      አቤት ይገርማል።

  • @151360ful
    @151360ful 28 днів тому +26

    እግዚያብሄር ይባርክህ የጌርጌሲዮን መስራች ወንድማችን ፤ የምትሰራው ስራ የተባረከ ነው ለዚህ አገልግሎት የመረጠህ እግዚያብሄር ይመስገን !

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 28 днів тому +53

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የልጆቹ እናት በህይወት ካለሽ እና ይህ መልክት ከስማሽ እባክሽን ዝም አትበይው በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 28 днів тому +27

    በመጀመሪያ እናታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት ሰለሙን ከልጆቾ ያገናኝህ ለዚ በጎ ስራህ መስራች እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ለሜስቱ ልቦና ይስጣት🇪🇷❤🇪🇷

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 27 днів тому +17

    መሲ እኚ የወርቁ ባለቤት ከዚህ በፊት ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር ያሳዝናል እስካሁን ቤተሰባቸውን አለማግኘታቸው 😢😢 ጌታ ይርዳቸው ልጆቻቸውን ለማየት ያብቃቸው ❤❤

    • @Bekyj
      @Bekyj 23 дні тому

      ባለቤቱን አግኝቶ ነበር ግን መልሰው ይሄው ተፉበት ምናልባት አውቀው ይሆናል ሚጠፉበት

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ሚሰቱም ሆነ ልጆቹ ከዚህ በፊት ተለቆ አይተውታል ግን ማግኝት ሰላልፈለጉ ነው ደሀ መሆኑን ሰላወቁ ደሀ ሰትሆን ማን ይፈልግሀል የኛ ሰው ሀብታም ሰትሆን እግርህ ሰር ይነጠፉል

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 28 днів тому +2

      ስለልጆቹ እርግጠኛ መሆን ከባድ ነው

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 28 днів тому +3

      እሺ ሴት የዋስ ተዋትልጅች አንደኛዉ እኮ ስለያዮ 15አመቱነዉእናበደብያቃል😢😢😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 27 днів тому +2

      ​@@አሚነኝተስፈኛዋ
      ከባድ ነው እንኳን ያሳደገ የሚያውቁት ሰው ያሳዝናል ተቸግሮ ሲያዩት

    • @1991-nx9kb
      @1991-nx9kb 27 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 27 днів тому

      @@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ እኔ ታየሁትጀምሪ እቅልፍነሳኝ አልመለሰችም ተመልሳለችበየ ተሰፋአለኝ

  • @BirkeWudu
    @BirkeWudu 28 днів тому +59

    በሰደት ያላችሁ እህት ዎደሞቼ አግዚአብሔር ሰላማችን ብዘት ያርገለን አገቶ ከማጣት ይሰወረን🙏

  • @senigi530
    @senigi530 26 днів тому +8

    አባት በምንም አይተካም ልጆቹ ትልልቅ ናቸው እስካሁን መፈለግ ነበረባቸው ወልደው የልጅን ፍቅር ያዩታል እናታቸውም አሁን እንኳን ተጸጽተሽ መልካም ስሪ ከልጆቹ አገናኝው

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 28 днів тому +65

    እሱን አለመፍልግ መብቷ ነው ግን ህይውቷን የቀየረውን ሰው ከልጆቹ ጋር አገናኝታ ሕይወቱን ብታሻሽልለት ምንም አትጎዳም

    • @Zricha-n9i
      @Zricha-n9i 28 днів тому +1

      የት እንዳለ በምን ታቃለች

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 28 днів тому +55

    ሚስትየው እስከዛሬ እያወቅሽ ዝም ያልሽው ልጆቹን የማታገናኝው ይሄን መልካም ባለቤትሽን እንደዚህ ነው ውለታውን የምትመልሺለት? ወርቅ ላበደረ ጠጠር አለ የሀገሬ ሰው ጨካኝና መጥፎ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ብድረሽን ይከፍልሻል ባለጌና ውለታቢስ እራስ ወዳድ ነሽ። ስሚ ይሄ መልካም ሰው እግዚአብሔር አለለት አንቺ ግን መቼም ሰላም አይኖርሽም ከሀዲነትሽ ሰላም አይሰጥሽም። ወይ ጉድ እንደዚች አይነት ጨካኝ አረመኔ አይቼም አላውቅ። እግዚአብሔር ይፈርድብሻል ታያለሽ።

    • @Maryg05
      @Maryg05 28 днів тому +4

      ከዚ በፊት ቀርቦል ይቺ ባለጌ ጠንቆይ ሚሰት ተብየዋ ናት የተጫወተችበት እግዛብሔር ይፋረድባት ክፉ ሴት ናት ታውቃለች እራሷን ደብቃ ነው ልጆቹን እግዛብሔር ያጋናኛው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 28 днів тому +4

      መጀመሪያ እሰኪ ቤተሰቦቹ ያሉበትን ሁኔታ እንሰማ አሜሪካም በራሱ ብዙ ፈተና አለበት።

    • @Zricha-n9i
      @Zricha-n9i 28 днів тому

      እንዳወቀች በምን አወቃችሁ?

    • @za71
      @za71 28 днів тому

      ኧረ እባካችሁ ወገኖች ለመፍረድ አትቸኩሉ አሜሪካ የህክምና ዶክተርም መካኒካል ኢንጅነር የነበሩ እራሳቸውን ለማጥፋት ሞክረው በወገን ደራሽነት ህይወታቸው ሰንብቶ አሁን ከሙያቸው ውጪ department store በመስራት ኑሮ የሚገፋ አሉና አትፍረዱ በእሱና በባለቤቱ መካከል የነበረውን የሚያውቁ ሁለቱ ብቻ ናቸውና መልካሙን ተመኙ ለመፍረድ አልተፈቀደልንም ፍርዱ የፈጣሪ ብቻ ነው።

    • @Maryg05
      @Maryg05 28 днів тому

      @ ምነው አንቺ ነሸ እንዴ ?

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 28 днів тому +61

    እባክሽ የልጆቹ እናት እግዚያብሄርን ፈርተሽ ብቅ ብለሽ አነጋግሪው ልጆቹም ብትሆኑ ስለ እግዚያብሄር ብላችሁ ነገ ሁሉም ነገር ሀላፊ ጠፊ ነው ይህን የመሰለ ሰው እግዚኦ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ጌታ ሆይ

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq 28 днів тому

      If she does not want why people do not respect other right and privacy. He is grown up man . Let him live his life

    • @Zricha-n9i
      @Zricha-n9i 28 днів тому +1

      @@Sofis-yn6eqhow do you know she doesn't want to? Do you know her? I think they just don't know what happened to him

    • @Zricha-n9i
      @Zricha-n9i 28 днів тому

      አላወቀች ይሆናል ያለበትን። በምን ያቃሉ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 28 днів тому

      @@Zricha-n9i በድጋሚ በደንብ አዳምጥ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 28 днів тому

      @@Zricha-n9i በድጋሚ በደንብ አዳምጥ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 28 днів тому +21

    ውድ አርቲስታችን ከይገረም ጋር የሰራሽውን ድራማ ልረሳው አልችልም!!! በነገራችን በዕድሜ ጓደኞችሽ አርቲስቶች አርቴፊሻል ፀጉር ሰቅለው ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ አያፍሩም።አንች ደግሞ ተፈጥሮሽን ይዘሽ በመቅረብሽ ክብር ይገባሻል!!!

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 28 днів тому +12

    ማሚዬ እግዚአብሔር ለዚህ ሰው ምክንያት ሊያረግሽ ይሆናል ወደ እዚህ ያመጣሽ ቤተሰቦቹን አግኝቶ ለመደሰት ያብቃን እኛንም አቅም አግተን ጌርጌስኖን እንድንረዳ ያድርገን።

  • @copyCopy-w4t
    @copyCopy-w4t 25 днів тому +4

    ይሄ ባል በረከት ነው ለሚስቱ❤ለልጆቹም ኩራት ነው ሚስት ሆይ ባልሽን ስብስቢ ሁሉም ነገር ሀላፊ ጠፊነው

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 28 днів тому +16

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ አባት እመብርሃን ጭንቅ አማላጇ ትድረስልህ ከልጆችህ ከባለቤትህ ዳግም ታገኘናኝህ የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን መሲዬ እና የጌርጌሴኖን ባለቤት ስለተባበራችሁት እዚህም እንዲቀርብ ምክንያት ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 28 днів тому +21

    መቼም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
    እባካችሁ ባለቤቱም ልጆቹም እንግዲህ ካጠገቡ ሆናችሁ አግዙት እስከዛሬ እልተመቻችሁ ይሆናል የውጭን ኑሮ የሚያውቀው ያየው ብቻ ነው አሁን ግን እንደምንም ብላችሁ ድረሱለት

  • @EngedaanbaseAnbase
    @EngedaanbaseAnbase 26 днів тому +5

    መለሰ አየለ እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ የዘራህው ዘር ፍሬ አፍርቶ እንድታይ እድሜ የማቱሳላን ይስጥህ በርታ ።

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 27 днів тому +5

    እግዚአብሄር ያይሀል አይዞህ እሷ ባንፈልግ ልጆች ይፈልጉሀል በርታ ወንድሜ

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 25 днів тому +2

    እግዚአብሔር.የልብህን.መሻት.ይፈፅምልህ.አባቴ.እመብርሀንእናቴ..የልጆቹን.እናት.ልቦናስጭለት..አሜን.🙏🙏🙏

  • @151360ful
    @151360ful 28 днів тому +5

    እንኳን ጤናህ ተመለሰ ወንድም ፤ ልጆቹን ማግኘት አለበት ፣ ባልቤቱ ከልጆቹ ማገናኘት አለባት ( እግዚያብሄር ይርዳህ እንኳን ደህና ሆንክ )

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 28 днів тому +38

    ይሄን አባት ድጋሚ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ ቀደም በእዮሀ ሚዲያ አይቼዋለሁ ቤተሰቦቹ ሳያዩ ቀርተው አይመስለኝም ጭካኔ እንጂ 😢

    • @iloveethiopia2024
      @iloveethiopia2024 28 днів тому +3

      ትክክል

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 28 днів тому

      አወ😢😢😢አጀቴተበላ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 28 днів тому +2

      እስከ አሁን አላገኛቸውም ማለት ነው? ካልሞቱ በስተቀር እንዴት እስከ አሁን አላዩትም ?

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 28 днів тому +1

      ማግኘት ስላልፈለጉ ነው

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 28 днів тому

      meche alayehutem ?

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 28 днів тому +8

    እግዚአብሔር እንዳተያሉ ሰወች ይብዙ አተ የተባረክ ሰው ነህ እድሜህን ሠላም ያርገዉ የወለድካቸዉ ልጆችህ ይባረኩ 🙏🙏🙏

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 28 днів тому +8

    መሲ ይህ ስው በጣም ያሳዝናል የስው ልጅ መጨርሻው ሲያምርህ መልካም ነው ማሜዬ እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @YeshiGebre
    @YeshiGebre 25 днів тому +2

    የጌርጌሴን ባለቤት በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ። እ፡ግ ይባርክህ ።

  • @mesi2838
    @mesi2838 28 днів тому +14

    ይኔንን ጉዳይ የምታውቁ በዚህ በወንድማችን ሚስትና ልጆች አካባቢ ያላችሁ ልበቀናዎች እባካችሁ ሚስትየው ላትፈልገው ትችላለች ልጆቹን አገናኙት የአባት ዉለታ ወርቅ ላበደረ ጠጠር አይገባው መውደቅ እና መነሳት ያለነው እግዚአብሔር ምሮታል እባካችሁ ደጋጉች ልበቀናዎች ስለዚህ ወንድማችን አልቅሼ መሞቴ ነው በዚች ምድር ላይ የኔ የሚላቸው ቤተሰቦቹ ልጆቹ ብቻ ናቸው እባካቹ ተባበሩት አካውንት ቢያስቀምጡ እኛም ያቅማችንን ብንረዳው ዶክተሯ ሚስትየው የልጀነት ባልሽን የልጆችሽን አባት ዛሬ ድሀ ሆኖ ወድቋል ብለሽ ብትንቂውም ልጆቹ ይፈልጉታል እባክሽ ተባበሪያቸው

  • @WendasengrmaWende
    @WendasengrmaWende 28 днів тому +5

    እባክሽ ባለቤቱ አለን በይው ስለእግዚአብሔር ብለሽ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 28 днів тому +17

    ወይኔ ጭካኔ እህቴ አይቀናሸም ለልጆችሸ ነው ግፍ የምታሰቀምጪው እግዝዬ በማን እዚ ደርሳቹ አሁን ለሱ መሆን አቃተሸ ቢያቅትሸም መርዳት አይዞክ ማለትም ትልቅ ነገር ነው😢😢😢😢😢😢

  • @kiya9587
    @kiya9587 28 днів тому +106

    የዚህን ሰው ታሪክ ተመሳስሎብኝ ይሁን እንጃ ታሪኩን የሰማው መሰለኝ ገዘብ ጠፊ እንኳን ደህና ሆኑ እርሶ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 28 днів тому +5

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት ወንድም መለሰ የልጅ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነው ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hanagebremedhin-j6z
    @Hanagebremedhin-j6z 27 днів тому +3

    ማሚዪ አንቺ የተባረክሽ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ ልጄ አልሽዉ እድሜሽን ሳትደብቂ ተባረኪ ትክክለኛ የናት ባህሪ ነዉ ያለሽ በጣም ነዉ የምወድሽ በስራሽም በሰዉነትሽም እናት እናት ነዉ የምትሸቺዉ ቡዙ እንጠብቃለን ከፍ ያለ ፀጋ ያድልሽ ተባረኪሊኝ ማሚ ቆንጆ ሴት

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 12 днів тому

    እግዚአብሔር ከልጆቹሁ ያገናኝህ እባክሽን እናት አለሁ ይበሉት ልጆቹ ማምዬ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ መስዬ እናመሰግናለን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 28 днів тому +15

    በጣም ያሳዝናል እግዚኣብሄር ጥ ሎአልጣለውም ይብላኝ ለባለበቱና ለልጆ ች ነገ ህይወቱን ይመራል እግዚኣብሄር ካንተጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 28 днів тому +32

    የዚህን ሰውዬ ታሪክ የሆነ ሚዲያ ላይ ሰምቼዋለሁ ከዚህ በፊት የሆነ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን ከሚስቱ ጋር የሆነ ችግር ባይኖርባችው ፈልጋ ለማግኝት በጣም ቀላል ነው ሚስቱ እንዴት ዝም አለች ሳትፍልግ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 28 днів тому +3

      እዚሁ ነበር ያየነው መሰለኝ ወይንም ኢትዮ ኢንፎ ላይ

    • @speakmytruth
      @speakmytruth 28 днів тому +1

      Yes

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 28 днів тому +5

      ምንስ ቢኖርባት እንኳን ለአባት ይቅር እና ሰው ስለሆነ ብቻ እንረዳዳ የለም እንዴ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 28 днів тому

      ​@አዎ ብቻ የሆነ ቻናል ላይ አይተነዋልamourgagnetoujours

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 28 днів тому

      እውነት ነው ሕይወቱን ማስተካከል አለባት የሰው ልጅ ባህሪ ግን እንዲህ ነው ብሎ መገመት ያስቸግራል ሰዎች እንደ ወቅቱ ባህሪያቸው ይቀያየራል​@@YitbarekTesfayeHailemariam

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 28 днів тому +9

    መወራት ያለበት በልማት ስም የሚደረገው ግፍ ነው ። ስንቶች ህይወታቸው ጤናቸውን አጥተዋል ።

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 28 днів тому +13

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ወንድም ከልጆችህ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝህ ሚሰቱ አግብታ ይሆናል ዝም ያለችው

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 28 днів тому +6

    እግዚአብሔር በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ😮😮😮 ወርቅ ቤቱን ይተኩልሃል አይዞህ!!

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 28 днів тому +10

    ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው እንዳንተ አይነት ሰብሳቢ እና አሳቢ ሰዎችን ያብዛልን

  • @wasera09
    @wasera09 28 днів тому +12

    የእሷ ያለችበትን በግልፅ ቢታወቅ መልካም ነው አንዳንዴ ላይሳካ ይችላል :: ሌላው ግን በሀፍረትና በ
    መናቅ ወይም አግብተሺም ከሆነ የምመክርሺ ነገር ቢኖር ምንም አይደለም ሰላም አለሁ በይው እርጂው ለሀይምሮሺም ለልጃችሺም እረፍት ነዉ እርግጠኛነኚ የህሊና እዳ ይኖርሻል ::ሰላም ለንቺም እረፍት ነዉ:: ምን አሁን እኳ ከዚህ የባሰ ነገር እየሠማን እያየን ነው ምንም አትፈሪ :: በመሲ ስለሰማን አንቺም በመሲ ነይ ሁሉም ሰው ከአንቺ ጋር ይሆናል :: አይዞሺ ደግሞም ትቺያለሺ ጌታ ደግሞ ይረዳሻል::

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 27 днів тому +4

    አብሽር ወንድሜዋ ዋናው ጤናህ መመለሱ ነው ያገኘም ያጣል ያጣም ያገኛል አልሀምዱሊላህ ልጆችህ ጋር አላህ ያገናኝህ አብሽር

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 27 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤እንሻ.አላህ..አላህ.ይርዳው

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 28 днів тому +4

    ወንድማችን እመቤቴ በዕለተ ቀኗ ለክብር አጨችክ የብዙ ነፉስ ማረፊያ ለመሆኖ አቶ ሰለሞን ምስክር ነው ሕግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @zed2899
    @zed2899 28 днів тому +18

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ ከጎንህ እንቆማለን ባለን መጠን በርታ ጌታ ይርዳህ❤

  • @lakchgirma7578
    @lakchgirma7578 27 днів тому +1

    መሰዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን ሰው ማቅረብሽ የሚደንቀው እግዚአብሔር ይጥላል ደግሞም ያነሳል ስራው እፁብ ድንቅ አይገርምም ባለቤቱንም እግዚአብሔር ይባርክ በይልኝ አሜን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ አዎ የነገ ቤታችን ነው ሁሉላችንም መረባረብ አለብን እኔቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የመረጠች ከደጋጎች አገናኝ ቤቱ እንዲሰራ ርህሪት ልቦና ደጋፍ አቃፊውን ታብዛል የአባታችን ቤተሰብ ተገኘት በደስታ ብስራት ለመሰማት ታብቃን

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 28 днів тому +3

    መሥራቹን ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥሩ መንገድ ነው ለሰዎች መድረስ መታደል ነው

  • @ኑኑበቀለበቀለ
    @ኑኑበቀለበቀለ 28 днів тому +5

    የእኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ካጤናጋ ስተወት ከቤተስቦውች ጋር ያገናኝወት

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 22 дні тому +3

    ጌርጌሴኖስ ሄጄ አልቅሼ ነው የወጣሁ ሁሉ ሊያየው ይገባል:: ጎብኟቸው::

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 28 днів тому +4

    አይ አባት መስዬ ከኢቶጲያ እየተላከ ሚያስተምሩ ብዙ ቤተሰብ ነበሩ አሁንም አሉ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 28 днів тому +5

    እኝህን አባት ሁለተኛ ጊዜ ነው ማየቴ ልጆችና ሚሰት እንዴት አስቻላችው እንዴት አሰቻላቸው አሁንም ትንሸ እንድንረዳቸው ባነክና ስልካቸውነ አሰቀምጪልን መሰየ 😂❤

  • @godlover7602
    @godlover7602 28 днів тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አእምሮህን መለሰልህ ድሮም ጭንቀቱና ብሥጭቱ ነው እንደዚህ ያደረገህ እጅ በሻታ አልነበረም

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 27 днів тому +2

    እግዚአብሔር በረክት ትስጥህ አወይ የኔ ወንድም ተባረክ አገኝሀለው ወንድሜ

  • @buruktawit
    @buruktawit 21 день тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ጌርጌሲዮን መስራችን እናመሰግናለን ስንት መልካም አለ እህማምቶችን እመበብርሀሃን ትፈውስልን

  • @meserethirepo23
    @meserethirepo23 28 днів тому +4

    ታድለሃል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድህ ነው ለዚህ መልካም ስራ የመረጠህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 10 днів тому

    የዚህ ሰው ታሪክ እንደመስታወት ሆኖ የራሳችንን ሕይወት የምናይበትና የምንገመግምበት ቢሆን መልካም ነው።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 28 днів тому +6

    ይሄን ታሪክ ቆይቷል ሰምተነዋል እንዴት እስከ ዛሬ ድረስ ፍንጭ ጠፋ ...?? አረ እባክሽን ሴት ልጅ እንደዚህ አይጨክንምና እባክሽ አለሁ በይው ...😳😔

  • @KidLdetye
    @KidLdetye 28 днів тому +23

    ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ አሜን

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 27 днів тому

      Yemireda Eyesus yetesekelelen nw...enastewel

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 28 днів тому +3

    በሰለሞን ላይ በደረሰውና በቤተሰብ ታሪክ በጣም አዝኛለህ። የታመሙ እንዲፈውሰ፤እንዱረድ እግዚአብሔር ባርኳና ቀብቶ ምክንያት ያደረገው እጅግ አዝኝ የድርጅት መስራች መልስ እንደሰለሞን ያሉና ሌሎችም ከጎዳና ላይ እንስቶ በጤና ሕይወታቸው እንዲቀጥል ስለታደጋቸው ለውድ ወንድማችን መለስ አየለ ታላቅ ክብርና አድናቆት አሁንም በብዙ ተባርካህ የተጀመረው ግንባታ የተሳካ ይሁን። ስለሞን ጤናው እንደተመለሰ ሁሉ ከቤተሰቡ ጋር ለመገናኝት የሚያስችል ለበባለቤቱ፤በልጆቸ ምልካም አሳብ በልቦናቸው ይመላለስ። ወደፊት ተገናኙ የሚል ቸር ወሬ ያሰማን። ማሚ፤መሲ ክብሩልን እናመስግናለን

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 28 днів тому +1

    Omg Masse,your beautiful mother Artist..I love her n enjoy every move she does..❤🎉🎉🎉 what a blessing she is such an amazing humanity.. Almighty Lord watch over you n of course this amazing A Artist...m🙏🙏🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 28 днів тому +14

    አግኝቶ እንደማጣት ምን ክፉ አለ ወንድሜ ዋናው ጤና ነው እንኳን ጤናህ ተመለሰልህ ቤተሰቦቹን እንደሚያገኝ ምንም ጥርጥር የለኝም ፈጣሪ ይረዳሀል ማሚዬ የምታወራው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ኑሪልን በድጋሚ በደስታ እንደማያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 28 днів тому

      እዩሀላይ ቀርቦል አውቃ ነው የተደበቀችው

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 28 днів тому +14

    በዚህ አጋጣሚ የድርጂቱን ባለቤት አለመድነቅ ንፊገት ነዉ እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 28 днів тому +18

    Selamawit Tesfay, please call Mesaret Bezu, and try to help the father of your children, or at least let him see his children please please, Ian asking you in God name. Thank you so much

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 28 днів тому +3

      If u know her please send this link to her or the children please please

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 28 днів тому +3

    ጤና ይስጥልኝ ወይጉድ የሰው ልጅ ዋናው ጤና ጤና ደሃ ብንሆንም ጤና ወሳኝ ነው እግዚሁ እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 27 днів тому +4

    ወንድሜ ስትናገር ስሰማ ወደውስጤ አለቀስኩ እመቤቴ አለችልህ ከዚህ በኃላ ከልጆ አማልዳህ ብዙ አለም ታያለህ ተመስጌን ብቻ በል አይዞህ

  • @godislove1776
    @godislove1776 28 днів тому +12

    መሲ ጥያቄዎችሽ ሰዉየዉን የሚያስጨንቅ ነዉ። ደጋግመሽ አግኝቶ ማጣት እያልሽ አስጨነቅሽዉ የሚያፅናና አጠያየቅ መርህ መከተል አለብሽ።ጭራሽ እርሱ አፅናኘ ሆኖ ዋናዉ ጤና ነዉ አላለም። ጉድ ጉድ እያሉ ማናገር ጭራሽ እንዳይፅናና የሚያደርግ ነዉ። እንዲህ አይነት ሰዎችን ስታናግሪ መጀመሪያ ባለሙያ አማክሪ።

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 28 днів тому

      ahun ahuns zem bla memetsadek deberechgn

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 28 днів тому +1

      ትክክል ጥሩአመለካከትነው. እኔም እያልኩነበር❤

    • @alemituali6406
      @alemituali6406 28 днів тому +1

      ተገቢአስተያየት ነው

    • @MhretTsegaye
      @MhretTsegaye 27 днів тому

      ትክክለኛ ሃሳብ

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 8 днів тому

      ​@@YalemGedeluአይባልም የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ብዙ ሰርቶ አንድ ሳተ ተብሎ ማብጠልጠል ተገቢ አደለም የሁላችንም እውቀት ውስን ነው ለወደፊቱ ባለሙያ አማክሪ ነው የሚባለው

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 28 днів тому +1

    እባክሽ ባለቤትየው ልጆቻቸውን እንኳን ያግኙ ሰው የማያውቀውን ቤተሰብ ይፈልጋል ሌላ ኑሮ ጀምረሽ ቢሆን እንኳን ልጆቹን ያግኝ ያስጠይቅሻል አምላክ ይጠይቅሻል

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 28 днів тому +2

    ፈጣሪ ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ እንደው ምን ብላ ይሆን ያሳደገቻቸው አሜላኬ አደራህን

  • @nunushmulatu6963
    @nunushmulatu6963 28 днів тому +3

    የኔ እናት ብዙአመት ኑርሊኝ

  • @AbebaGhiwot-t2f
    @AbebaGhiwot-t2f 28 днів тому +8

    ቀድሞ መፍረድ አስቸጋሪ እናተም ያላችሁበት ሁኔታ ምንእንደሆነ አይታወቅም ቢሆንም ፈልጉት አግኙት ላንችም ባልሽ ለልጆቹም አባት ያውም ለኔ ሳይል ያለውን ሁሉ ሳይሰስት ልጆች ይዛ ትቸገራለች ብሎ ንብረቱን ሸጦ እንዳትቸገሪ የላከ ሰውን መለስ ብለሽ አስቢና መላ በይ እሕቴ ።

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 28 днів тому +29

    አግታችሁ አትጡ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 8 днів тому

    የአላህ ያባቴ እኩያ ነው ወላሂ ሳየው በቃ አባቴን መሰለኝ ተረበሽኩ ፈጣሪየ ወላጆቻችነን ከመከራ ጠብቅ እልን

  • @YohannesKumsa
    @YohannesKumsa 28 днів тому +4

    እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ ።

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 28 днів тому +3

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በሰላምና በጤና መኖር ትልቅ ነገር ነው

  • @TarikuaYeabtsega
    @TarikuaYeabtsega 28 днів тому +1

    ማሚዬ መስዬ የኔ ምርጦች❤❤❤❤ ስወዳቹ እኮ❤❤❤ እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን ወገኖቼ

  • @FrehiwotLemma-y8u
    @FrehiwotLemma-y8u 27 днів тому

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በእውነት ክፋት መስራት ቀርቶ ማሰቡም ይከብዳል ይህ ወንድማችን ሲታይ ነገ ምን እንደሚደርስብን አናውቅምና ያለችንን ጊዜ ሰላምን ፍቅርን እናስብባት

  • @workeago426
    @workeago426 28 днів тому +4

    መስዬ እድናቂሽ ነኝክሜሪላንድበጣም የምወዳት እርቲስት ናት ክቱትዮ ጋር ስትጨፍር ደስ ትለኛለች እንድ ቀን አገኛት ይሆናል መስዬ እንቺ እንደበተ ርእቱ ሴት እውድሻለሁ

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 28 днів тому +49

    ማነዉ እንደ እኔ ማዘርዬን አይቶ የመጣ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 27 днів тому

    ተባረክ የድግንግል ማርያም ልጁ ይርደዊት አባታ አሜን❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 28 днів тому +4

    የዚህ ድርጅት አስተዳዳሪ አቶ አየልም እጅግ በጣም የምትመሠገን ሰው ነህ ግን የምድሩ ቄሪ ነው አንተ ያሰብከው የላህኛውን ስለሆነ መድሕኔዓለም የላይኛውን ያሳምርልህ በአቅሜም መሠረት ለምርዳት እሞክራለሁ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 28 днів тому +4

    አላህ ይርዶት ወንድማችን ከቤተሰባችው ይቀላቅላችው ማሚዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መስዬ አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ አላህ ይጠብቅሽ መልካም የምትሰሮ ሁሉ አላህ ይጠብቃችው

    • @mare7241
      @mare7241 28 днів тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 28 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 28 днів тому

      Ftar❤mrtunw❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 28 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MerryArmede
    @MerryArmede 28 днів тому

    በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ እኝህ አባት
    የልጆቹ እናት በማርያም ከልጆቻቸው አገናኛቸው የበለጠ ለርሳቸው የአይምሮ ጤና እና ሰላም እዲኖራቸው ፈጣሪ ይመስገን በህይወት ስላሉ አንቺም ፈጣሪን አመስግኝ ጥፋተኝነት እዳይሰማሽ አቺም በውሀላ ልጆችሽ የሆነ ጊዜ አባታቸውን ካዮ እውነቱ ሲገለጥ ጠላት እንዳያረጉሽ😢 😢

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 27 днів тому +5

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ መታደል እኮ ነው ፣ እግዚአብሔር የምትሰሩትን ሁሉ ይባርክላቹ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ።

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክልን የታደልክ ነህ ዕድሜህን ያርዝመው

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 22 дні тому

    እግዚአብሄር ያበርታህ እጅህ እርጥብ ይሁን::

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 27 днів тому

    በጠም የሰዝናል 😢😢😢እግዚአቤሔር አምላክ ከልጆችግከ በሰላም የገናኝክ የኔ አባታ እህቴችን በቦልሽ አትፈሪ አግኝተ አጠ በሱ አልተጀመረም

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 27 днів тому +1

    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ነገር ግን ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል እግዚአብሔር ከልጆችህ፡ያገናኝህ፡በጣም፡ያሳዝናል

  • @Tigistzeleke-v6y
    @Tigistzeleke-v6y 28 днів тому

    ሰዉ ባያይሽ ፈጣሪ ያይሻል ፈጣሪሽን ፍሪ የሰማይ ቤትሽ የተዘጋ የሁን ብር ጠፊ ነዉ ባለቤቱ የሰዉ ክፋ ነሽ

  • @elshuelshu-jq5xx
    @elshuelshu-jq5xx 27 днів тому +1

    እባካቹ ሰለፈጣሪ ብላቹ አባታቹሁን አግኙት🥺🥺🥺

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 28 днів тому +7

    ዋና ጤና ነው ይህ የሁላላችሁ ሚስት ሌላ ብታገቢ እባክሽ ቢያንስ ለልጆች አባታቸው አለ ብለሽ አውርላቸው አሳያቸው ሞቶ አል የሚል ወር ከሰማሽ መቼ ምንም ቢሆን ባልሽ መልኩ አይጠፋሽም ልጆች ሊረሱት ይችላሉ ሚስት እናት መቼም ባልዋ ልጄ አትረሳም

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 28 днів тому

      ያኔ ልጆ አባት ሞቶ ብላ ገንዘ ያለስ ስው አግብታ ያሆ አሜሪካ ያለ ስው ኢትዮጵያ አንዳንድ ውሽት መልካምነቱ ለራ ዘመድ ክፍ ሚያደር አለ እናት ልጆ ክፍ( ልጅ ለእናቱ ክፍ ሚያ ረግ አለ እናቱ ማኖር እየቻ ቤት እያለው እናቱ አጠገ ደስተኛ ሆ እንድትኖ ማያ ብዙ ኢትዮጵያ አሉ

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 25 днів тому

    This is a blessing for the person who established the centre!

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 8 днів тому

    ጀግና ነህ አካሄድህ ሁሉ ፈጣሪም መረጠህ

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር እድል ይስጠኝና ሀገሬ ገብቼ እንዲ ያሉትን ስፍራ ብጎበኝ እመኛለሁ አባቴን ብዙ ባላውቀውም በአእምሮ ህመም ነው የሞተው ሁሌም ልቤያዝናል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ሌላ ምልህ የለኝም

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 8 днів тому

      ተባረኪ እግዚአብሔር በሀሳብሽ ይጨመር ሰው ስለፈለገ ሳይሆን እግዚአብሔር ሲፈቅድለት ነው ማድረግ የሚችለው

    • @HiwetAsfaw-k9v
      @HiwetAsfaw-k9v 8 днів тому

      @ እውነት ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 13 днів тому

    እረ ሚስት የተባልሽው ሰውየውን ከልጆቹአገናኝው ለአናንተከሀገር ቤት ወደ አሜርካንእየላከ ሲረዳ የኖረ ሰውምስኪን ነው አባክሽ ልጆቹን አገናኙት !🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @HuluyeHayileslassie
    @HuluyeHayileslassie 25 днів тому

    ማሚየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 28 днів тому

    I love you brother I’m happy to see you, my brother.❤❤❤❤

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara4501 28 днів тому +4

    ለዚህ ነው ሰው የማላምነው

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 28 днів тому

    የልጆቹ እናት በምትወጅው በምታምኝው ይሁንብሽ ብቅ በይለት ልጆቹ ላይታተሉ ይችላሉ በተጠቀሰው አካባቢ የምትኖሩ ኢትዮጵያን የተጠቀሰችውን ግለሰብ ለማቅረብ ሀላፊነት አለባቹህ አደራ

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 28 днів тому +2

    ማሚ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 28 днів тому +1

    እመቤቴ ማርያም ለአእምሮ ህሙማን መለሠን መረጠችሁ !