ወግዲ ማየት የምትፈልጉ የናፈቃችሁ የት ናችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 196

  • @user-gr2ku9bh1v
    @user-gr2ku9bh1v 2 роки тому +12

    ማሻአላህ ወግድ ሰላም ትሁንልን ከነ አቦራዋ

    • @TUbe-gl3jx
      @TUbe-gl3jx Рік тому

      ወላሂ እኔ ሳስበው ለሚ ስደርስ የማለቅስ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ሰው ያለ አይመስለኝም ሳውድን አይቸ ወግድን ሳይ እማለቅስነውየሚመስለኝ ቆየሁ ካገር ከወጣሁ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ወግድ
    ጀዛካላህ ኸይር እህታችን እኳንም አሳየሺን ከነአቧራዋ ሰላም ትሁንልን ክፋ አይንካት ከነህዝቦቿ

  • @zdtube3260
    @zdtube3260 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ሀገረ ወይም ሰፈሬ እንሻአላህ ተመልሸ ባየዉ ብኖረበት ።የወግድልጆቺ ይትናቹህ የፍቅረሀገር እረ እንደትልጥቀሰዉ

    • @hassansafar702
      @hassansafar702 2 роки тому

      አለንውደ

    • @zdtube3260
      @zdtube3260 2 роки тому +1

      @@hassansafar702 ኑሩ ሳይከፋቹህ

    • @hawahawa1276
      @hawahawa1276 2 роки тому

      ወግዲአለው።ሠላምናቺው

  • @samirahsamirah1234
    @samirahsamirah1234 Рік тому +1

    ብዙ የማቃቸው ሰወች ከነሰፈሬ ያየሁት ሺኩረን ሁቢ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Місяць тому

    ማሸአላህ አገሬ ለሚ ናፍቃኝ ነበር ጄዛኪላህ ኡኽቲ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 Рік тому +1

    ጀዛኩምላ ኸይር አገሬ ናፍኝ ነበር ሳየው በበለጠ ወድ ባሰኝ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Рік тому

    ጎበዝ አቀራረፅሺ እረጋያለነው ሽኩረን

  • @user-cb3qy7gz9t
    @user-cb3qy7gz9t 4 місяці тому

    ጀዛአኪ አላህ ኸይረን ሀገሬን በስት ግዜየ አየሁት ግን አሮጌው መናሀራ ሳስጠላ ታገር ስወጣ ቡዙ አላቅም ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-py8sc2cd2k
    @user-py8sc2cd2k 2 роки тому +2

    አየሌን አሳይኝ ሰሙ እና ትምህርት ቤት ጁኔር ገርቢው፣ ከወግድ በጎረንጅ መንገድ

  • @user-qg1nb7wh1e
    @user-qg1nb7wh1e Рік тому +1

    ዋውውውውው ማሻአላህ አገሬ የትወለድኩብሺ ለምልሚልኝ ከነ ልጆችሺ

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 Рік тому +1

    እምየሀገሬ የተወለድኩብሽ አላህይጠብቅሽእሥኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @izetawelu
    @izetawelu Рік тому +2

    ማሻአላህ ሀገራችን እኔንም ፕሮፋይሌን በመጫን በተሰብ አርጉኝ ወግድወች ጎረንጆች ያጌወች የጉርቦች የት ናችሑ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 роки тому +1

    አላህ በርካ ያደርግሽ እኹታየ እንኳን አየሁት ቤቴን ።አይ ወግድ ያርጀ ቀበሌ ሁናለች በፊት ጥሩ ላይ ነበርች 2009አካባቢ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ እስኪ በአላህ ፍቃድ እኛው እንቀይራት መንግስትኮ አያውቃትም ለግብር ና ለመዋጮ ካልሆነ

    • @user-gd8bh4ty6c
      @user-gd8bh4ty6c 9 місяців тому +1

      ማሻ አላህ የለሚ በር ትዝታ ይለያል😭

  • @user-sl5mk9nb9p
    @user-sl5mk9nb9p 2 роки тому +5

    አረ በረካ ሁኒሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ወይኔ ሀገራችን ግን አይይይየ

  • @rehmayoutube1486
    @rehmayoutube1486 2 роки тому +3

    ማሻአላ ነው አገራችን ምንም የተለወጠ ነገር የለም ያው አቦራነው

    • @semira6773
      @semira6773 Рік тому

      ክክክከነአባራዋሠላምትሁንልን

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g 2 роки тому +1

    ጄዛ ከላህ ኸይር ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ዴግ አሳየሽን ውዷ

  • @visithabesha2
    @visithabesha2 5 місяців тому

    ማሻአላህ ሰሚራ ወሎ ወግዲ በርቺልን😮😊😊

  • @medinabediru
    @medinabediru Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 роки тому

    እስኪ #ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ያገሬ ልጆዎች

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 14 годин тому

    ወግድ ሀገሬ❤❤❤❤❤

  • @user-wp6rt9gg8z
    @user-wp6rt9gg8z 5 місяців тому

    እዉነት በጣምነበረ ሀገረ የናፈቀቺኝ ❤❤❤❤

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Рік тому

    እናመሰግናለንእህትመሻአላህ

  • @user-di3df6il2l
    @user-di3df6il2l 8 місяців тому

    ወግዲዋሀገሬ አላህይጠብቅሽያረብ

  • @user-ib2to6ux4x
    @user-ib2to6ux4x 2 роки тому

    ماشا ءالله ደግ አሳየሽን ናፍቆኝ ነበር ወይይ ሀገሬ እንደዛቹ ምንም ለውጥ የለም

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c 2 роки тому +3

    አለቀስኩ ሳየው ማን ይሆን እደኔ የናፈቀው ሀገሩ

  • @semiratubeh462
    @semiratubeh462  2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደት ናችሁ አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ በቅንነት ላይክ ሸር አድርጉ ውዶቸ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 8 місяців тому

    ማሻአላህ 😢😢😢 እኔምልሽ ውዴ ጦርነቱ ሥ እምን ደረሠ

  • @user-rc7tr5pp4z
    @user-rc7tr5pp4z Рік тому

    ከሰዉ አገር ሰራ ሚክ የአገሬ አቧራ ይሻለኛል በነፃነት👍👍

  • @ZuzukrimtubeZuzukrimtube
    @ZuzukrimtubeZuzukrimtube 10 місяців тому

    ማሻላ ሠሚራ በኮሜንት አዋሪኝ እፈልግሻለሁ

  • @mekedes8658
    @mekedes8658 2 роки тому

    ዋው የኔ ውድ ቤቴን አሳየሸኝ ግን ማነው የሚልክልሸ 👌👌👌😍😍👌🙏🙏

  • @jemandsara
    @jemandsara Рік тому

    አገሬን ስላሳየሽኝ ሽኩራን

  • @user-te7it3wo3e
    @user-te7it3wo3e 8 місяців тому

    ማሻአላ በጣም ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 3 місяці тому

    ሽኩረን ሀቢብቲ❤❤❤❤

  • @user-mo3be8tr7w
    @user-mo3be8tr7w 7 місяців тому

    መሻአላህ ደግ አሣየሽንንን

  • @user-vz5nn1yc4h
    @user-vz5nn1yc4h 15 днів тому

    ዛሬወላሂ የወግዲይቶበሮችን ነዉሠብሥክራይብ ሣረግየዋልኩት ማሸአላህ በሀላል ከፍያለደረጃ ያዲርሣችሁ መልካምሠሪወች ሁላችሁም

  • @almeale3084
    @almeale3084 Рік тому

    አገሬ

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 Рік тому

    ውዶህቴ እኔ ገናዛሬ ነው ያየሁት ከቻልሽ የሚሸጥ ቤትና ቦታ ወግድ አሳይኝ

  • @mariamahmadadem5065
    @mariamahmadadem5065 2 роки тому

    ማሻአላህ ትዝታቀሠቀሺ ወላሂ ሆደንአባባሺዉ የሀገራችንአቧራ ለኛወርቃችንነዉ ከሠዉሀገርአሥፓልት ሀገሬሠላምሺንአላህያብዛልን እህቴ እናመሠግንአለን. ለቤትሺአድሥነኝ ሠብሥክራይብአርጌሺአለሁ. ያገሬልጂ

  • @eqraetube7845
    @eqraetube7845 2 роки тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ

  • @user-ir6vp9ls7c
    @user-ir6vp9ls7c 2 роки тому

    ወይኔ በአሎህ አይይይይ አገሬ አንችየ ጄዛኪሏል ህይረን አስለቀሺኚ እንዳዉ እሩግ ብሏልሳ የአሏህ አይይይይይ

  • @user-xf7lw6cv2v
    @user-xf7lw6cv2v Рік тому

    ማአሺአላህ፣ለሚንም፣ብታሳይን

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Рік тому

    ማሻ አ ላ ህ ማሻ አ ላ ህ 👋🇪🇹👋🇪🇹🤲🤲🤲🌹💐🌹💐🌹🌹💐👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ሰላም ሺ ይ ብ ዛ👍🏻👍🏻👍🏻😍ወ ግ ድ ወ ረ ዳ አ ገ ር የ ሰላም ሰላም ያ ረ ብ 🤲🌹💐👋🇪🇹😍

  • @rahmayoutube-el3yg
    @rahmayoutube-el3yg 3 місяці тому

    እኔን አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ በቅርብ ቀን ሀገር እገባለ የጎርጂ ልጂ ነኝ ያላችሁበት ቦታ ቤታችሁ ሳይቀር እየቀርፅኩ እልቃለሁ ደምሩኝ

  • @user-hg2hd9uj3c
    @user-hg2hd9uj3c Рік тому

    ማአሻ አላህ ሰሞ እንደማመር

  • @emudaniyaahmed9756
    @emudaniyaahmed9756 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ማሻአላህ ወግድ ስትባል ከተማ አትመስለኝም ነበር አገሬን ትመስላለች ታምራለች

    • @semira6773
      @semira6773 Рік тому

      ክክክወግድምርጥከተማእኮናት

  • @user-sr2cs8lu6c
    @user-sr2cs8lu6c 2 роки тому

    እምየ ወግድ ንፍቅ ብላኝ ነበር በተለይ መስጅድ ሰላም ናፍቆኝ ነበር የማይበት ቀን ናፍቆኛል

  • @user-qm6fk1uz6q
    @user-qm6fk1uz6q 2 роки тому

    መሻ አላህ ለሚን ከይሥኩሉ ጀምረሽ
    አሣይኝ ማንእዳገር 💔💔💔💔💔🌹🥀🥀

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ll2tu5sm4i
    @user-ll2tu5sm4i 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍአሁንሥሥደትመርርርያለዉእደኔአልሀምዱሊላህ ሀገሬንአየሁበርችእህታችን

  • @user-be1cd2tb5x
    @user-be1cd2tb5x 2 роки тому

    አይይ ሰደት ሀገሬዋ በረካሀኝ አገራችንን አሳየሺን አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @kbrikk5817
    @kbrikk5817 Рік тому

    ሀገሬወግዲ

  • @ggdf4928
    @ggdf4928 Рік тому

    አላህ ያሳካው አብሺሪ በሰላም ይጨሪሰው

  • @user-ur5xs7lx5y
    @user-ur5xs7lx5y 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ችክ ደምሬሻላሁ ወደቤቴ ጎራ በይ በወግድ ይሁንብሽ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Рік тому

    ያረብ ሃገራችንን ግዚያችን ሳያልፍ አሳልፍልን

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Рік тому

    ዘመዶቸን አይ ይሆን ብየ አይኔን አከራተትኩት

  • @DbsBzs
    @DbsBzs 5 місяців тому

    ወይኔ፡ስፍሬ፡አመስግናለሑ፡እሕት❤

  • @homeworal4257
    @homeworal4257 2 роки тому

    ማሻአላህ እህቴ ጀዛክ አላህ ኸይርን ማማየ እሥቲ ተቻል ሠኮሩን አሳይኝ

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 2 роки тому

    ባጋጥጥ ባጋጥጥ ቤቴን አያለሁ ብየ አዱሱ መነሀሪያ የባጃጂ መረፍያ ነው ቤትሺ ብለውኝ

  • @HS-cj2xe
    @HS-cj2xe 2 роки тому +1

    ከቀርሳ ትምህርት ቤት ጅምረሽ

  • @zdtube1483
    @zdtube1483 2 роки тому

    ማሻአላ ሀገሬ

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 2 роки тому

    ማሻላህ መስጅዱ

  • @zaynabaali8471
    @zaynabaali8471 2 роки тому

    ማሻአላህማሻአላህ🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚

  • @user-ib2to6ux4x
    @user-ib2to6ux4x 2 роки тому

    ጎሚድኖ ቡፌ አልጋ የቁም ሳጥን እነዚህን መሰል እቃወች ብታሳይን ከነ ዋጋቸው እህት

  • @user-py8sc2cd2k
    @user-py8sc2cd2k 2 роки тому

    ማሽሽ አላህ

  • @etmstudio5715
    @etmstudio5715 3 місяці тому

    ስልክ ቁጥሪሽን ለክልኝ በአለህ ለጥብቅ ጉደይ ፈልጌሽነው

  • @gjjvbn4433
    @gjjvbn4433 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 роки тому

    እናመሰግንልለን ሰሚራ

  • @tube703
    @tube703 2 роки тому

    Masha allah hagerachin

  • @user-me1gu1yg5n
    @user-me1gu1yg5n 2 роки тому

    አይይይአገሬ ብሶብሽ ቁጭ አለ ሲላጁታነዉደ እዉስጥሽ ያለዉ ብሶብሻል

  • @rahmacv
    @rahmacv Місяць тому

    ቀላል ናፍቆናል

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Рік тому

    ❤❤

  • @woynshatwoy1910
    @woynshatwoy1910 2 роки тому

    ዋዉ ደስ ይላል እህታችን

  • @mana7209
    @mana7209 2 роки тому

    የኔ ወግድታተቀየረም ቤት ያስጠላል

  • @user-mi7tt4ew9l
    @user-mi7tt4ew9l 4 місяці тому

    ከነአባራዋ ሰላም ትሁን

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 2 роки тому

    ክክክክክክክ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-fl3ne7kq2b
    @user-fl3ne7kq2b 7 місяців тому

    ወይሀገራወግድትናፎቂኛለሽ❤❤❤

    • @user-fl3ne7kq2b
      @user-fl3ne7kq2b 7 місяців тому

      ወይሀገራ።ወግድሁሉያወድሻል።የኔሀገራ።የኔውነሽማንስዪወሥድሻል

  • @user-pb6sb6cr9x
    @user-pb6sb6cr9x 2 роки тому

    ሰብስክራይብ አረኩሽ በቀጣይ ጎረጂን ታሰይኛለሽ 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌

  • @MejenTube
    @MejenTube Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ys9ol8lj8d
    @user-ys9ol8lj8d Рік тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @seadaborenatube1215
    @seadaborenatube1215 2 роки тому +2

    ሰሚራ የወግድ ልጅ ነሺደ😍

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  2 роки тому +1

      አወ እህቴ😘

    • @seadaborenatube1215
      @seadaborenatube1215 2 роки тому

      @@semiratubeh462 የሀገሬ ልጅ ጠክሪ😍

    • @hawahawa1276
      @hawahawa1276 2 роки тому

      ሠላም።ያገርልጅ።ወግዲየ።

    • @user-yv1kk9xi9b
      @user-yv1kk9xi9b 2 роки тому

      ወይ።ጉዲ።ይህን።ቤት።ለመስራት።አመታት።አስቆጠርን።ይህን።አጥር።ለማሳጠር።ስንት።ብር።አውጣን።ብቻ።ጉዲነው።ስላሳየሽን።እናመስግናለን

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሀገሬ😍😍😍😍

  • @mahermaher647
    @mahermaher647 Рік тому

    ደህና ቤት እራሱ የታለ

  • @zdtube3260
    @zdtube3260 2 роки тому

    ሀገረ ናፍቆኝአል😭😭😭😭😭

  • @madinakaso891
    @madinakaso891 2 роки тому

    እምየወግዲአይይይይይይትዝታ

  • @kuwkuw9206
    @kuwkuw9206 Рік тому

    አይይይይይ ማሻአላህህ

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 2 роки тому

    ማሻ አላህ የኔ ውዲ

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube 2 роки тому

    እኔ ወግዲ ካየሆት ,ዘጠኝ አመት😭😭😭ግን ተቀያየርብኝ የተወለድኩበት እርሳሁት ድብልቅልቅ ብሎል

  • @Fatima-gh2js
    @Fatima-gh2js Рік тому

    ወይኔ፣ያጎቴንልጂአየሑት

  • @user-gr2ku9bh1v
    @user-gr2ku9bh1v 2 роки тому

    ሰሙቲ ከመነሀሪያ በር ወደጁኔር በቀኝ በኩል አስጎብኝንማ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  2 роки тому

      አሁን እዛ አይደለሁም ማሬ ስሄድ እንሻአላህ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u 2 роки тому

    ማሻአላህደስሲልሰሚራዩቱብ

  • @user-vj6lr5jm1h
    @user-vj6lr5jm1h 2 роки тому

    የኔማር አሰግናለሁ ማየት እፈልግነበር

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 2 роки тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😭

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c 2 роки тому

    መስመር ላይ ያለዉ አበደን አያምር ወደዉስጥ ይሻላል ቤቱ አይ ሀገር ብቻ ክፉ አይካሺ

  • @user-dp6ti4fd2n
    @user-dp6ti4fd2n 2 роки тому

    ማሻ አላህ አይይይ ሀገሬ ናፍቆኛል ኡፍፍፍ

  • @user-nu4fd2xj6t
    @user-nu4fd2xj6t 2 роки тому

    አረ ያምራል ወደዋና ከተማ አልገባሺምጀይ

  • @halemamohammad413
    @halemamohammad413 2 роки тому

    ይሄን ካነበብሽ መልሽልኝ ሠሙ አደራ. ይህ ቪዶ የአሁን ነው የቆየ በአላህ

    • @semiratubeh462
      @semiratubeh462  2 роки тому

      የአሁን ነው ውደ ከቀረፅኩት አስራ አምስት ቀን ቢሆነኝ ነው

    • @halemamohammad413
      @halemamohammad413 2 роки тому

      @@semiratubeh462 ውይይይይ ከ10 ወር በፊት ደና ነበር ብሶበታል አይ ጋፈው ይጋፈውና እንድህ አድርጎት አረፈ. አመሠግናለሁ ሁቢ ሥለመለሽልኝ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 роки тому

    አቧራ ያው ነው ምንም ቢሆን ሀገራችን ነው ።

  • @user-zs4qd4ot5w
    @user-zs4qd4ot5w 2 роки тому

    ማሻአላህ አገሬ