¶ ኑ ዛሬ ጎረንጂ ከተማን እንይ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 бер 2023
  • #abugida_midia#seifu_ebs#dink_ljoch
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 84

  • @nejemtube-sj1sy
    @nejemtube-sj1sy 3 місяці тому +1

    ሰፈሬ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን በርታ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን የሰላም ማጣቷ ሰላሜን አሳጥቶኛል 😢

  • @seidmuhye7270
    @seidmuhye7270 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን አገሬን ሰለአሳየኸኝ ወንድም ጎረጂ ሰፈሬ🎉🎉😊😊❤

  • @kerimmedia324
    @kerimmedia324 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንዴት ነሽ እህት በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርታልን

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i Рік тому +1

    ሰላም ያገሬልጂ ዋው እሰኪ ሰኮሩን እባክሕአሳየኝ በተለይ ኔቶሩኩን እዛጋ ላም አለይ በሰማይ የሖነቤት አለሸ ይሉኛል😅😅

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Рік тому +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ🎉🎉❤

  • @madeehakasdggmo8333
    @madeehakasdggmo8333 6 місяців тому

    መሻአላህ ሀገሬ ያረብ ሠላም ያድርግልን እናመሠግናለን ወድሜ ናፍቆኝ ነበር ሀገሬ ኢንሻአላህ ከአስራምስት ቀን ብሆላ ሀገሬ ጎረጅ

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому +1

    ስላም የሱፌ እንኮን ስላም መጣህ ዋውውውውውው በጣም ደስየሚል ከተማነው ያስላምምምም

  • @rahmabentmangstu8411
    @rahmabentmangstu8411 Рік тому +2

    اللهم أحسن خاتمتنا وأجرنا من موت الفجأة في ساعة الغفلة، اللهم خفافاً لا مُثقلون ولا مستثقلون، اللهم حُسن الختام، وحُسن الرحيل، وحُسن الأثر.

  • @Alexman123.
    @Alexman123. 4 місяці тому

    ፍቅር አያረጅም ትዝታ አያረጅም፡፡

  • @user-xq7ec1gp8y
    @user-xq7ec1gp8y 6 місяців тому

    ማሻአላህ ሀገራችንደሰይላል

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናተሁ ከከፉ ነገር አሏህ ይጠብቃቹሁ ሰላምቹሁ ይብዛልኝ በያላቹበት ቦታ ያአሏህ ሰላምታ አይለያቸሁ እሰኪሁን ቆይታ በጣም አረፍ ነበር እሰኩሁን ሰለነበር ቆይታ እንመሰግናልን ከልብ❤❤

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Рік тому +1

    ወዴሜን አየሁት😂😂😍 አይ ጎረጂ ማፌ ለውጥ አቧሪያ😣

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Рік тому

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ የሱፍ እንኳን ደህና መጣህ ማሻአላህ ድሰ የሚል አየር ያለበት ቦታነው ያምራል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rq5up1mf2y
    @user-rq5up1mf2y 6 місяців тому

    ሀገራችንንስላም ያድርግልን

  • @user-xu8pt8ri2o
    @user-xu8pt8ri2o Рік тому

    ማሸአላህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሁ ወዱሚ ኡሱቢ በጣም አራፍ ቃይት ነበር ብርቱ ሲይሙራ ብርቱ እብሽር ሰላም ፍቅር ውድነት ለአገራችን አሚንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤❤

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Рік тому

    ሰላም ለሀገሬ
    ሁሌም ይነጋል
    ሲነጋ ብርሀን ለማየት የተራበ አይን ይታደላል ግቷል ጨልሞ አልቀረም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህይወትም እንደዚ እንደ ጠዋት ብርሀን ናት ጨልሞ ቢቆይ እንኳን ጨለማዉን ታግላ አሸንፋ ብርሀንን ትሰጣለች ስለዚህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ ጨለማ ባለበት ሁሉ ብርሀንም ጊዜዉን ጠብቆ ይወጣል

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Рік тому

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አግርችን ስታይ እኮ ምርጥ ነው ስላም ያግረችን ያስማን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን በረታልን በሌላ ቢድይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ

  • @fourplus5028
    @fourplus5028 9 місяців тому

    አይ ትዝታ የመቸነው ወደ የጉርባ ሥትሄድ አሣየኝ ከጎረጅ ሥትወርድ

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 7 місяців тому

    ወላሂ በኛገረ የለምነው የለለው እልነበረ ሸውቢታመም ቢቸገረ የሚያወጣቸውየለም እና ወድም በረታ ደሥብሎኛል አገሬን ሥላየሁ 🥰❤😢

  • @AbdyAhmed-pl8vw
    @AbdyAhmed-pl8vw Рік тому

    አላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላምህ ይብዛ ዩሱፉ ብሮ ዋው ገበያ ሜዳው እንደነው እባክህ ጎጃም በርን አሳየኝ

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mekismaret
    @mekismaret Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳ ደህናመጣህ ዋዉዉዊዊ ሀሪፍነዉ በርታ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤

  • @user-db4nj2cf8m
    @user-db4nj2cf8m 11 місяців тому

    ‏جَمِيع مَنْ فِي الكَونْ يُسَبِح
    ‏فَلا تَكُن أنتَ الغُافِل.
    ‏_سُبحان الله وبحمدهِ
    ‏- سُبحان اللهِ العظيم.
    ‏لا ‌إله ‌إلا ‌أنت ‌سبحانك إني كنت من الظالمين . ✨

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 11 місяців тому

    አስላማልኩም አህለንወንዲሚ እንኮን ደህና መጣህ እምየ ሀገሬ አይይይይይይናፍቀኝ😢😢❤❤❤🎉🎉

  • @user-rh8rg5mp7t
    @user-rh8rg5mp7t 13 днів тому

    እናመሠግናለነ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyaseid6656
    @rukiyaseid6656 Рік тому

    አስልምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ እንኳን ሰላም መጣህ የሱፍ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 11 місяців тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 11 місяців тому

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 8 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Рік тому

    ማሻአላሕተባረክላሕ🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • @user-ww6fy4hj9x
    @user-ww6fy4hj9x 8 місяців тому

    የሱፍዬ አበራሾን እማግዛልኝ ዘመድዋ😅

  • @efoytareallife
    @efoytareallife Рік тому

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን አሰየህን ሰላም ለኢትዮጵያውያን

  • @saratube7323
    @saratube7323 Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ የምወድህ እና የማከብርህ ዉዱ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Рік тому

    ሽኩረን ወዲሜ 🌹🌹

  • @rahmteabye7937
    @rahmteabye7937 Рік тому

    በርታ የሱፌየ እናመሰግናለን

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የረመዳንንም ስራውንም አላህ ያግዛችሁ በዱአ አንረሳሳ የሱፍፍፍ አህለንን

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Рік тому

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደህና መጣህ እንባችን ሁላችሁንም በ ያላቸው በታላቅ ጠበቃቸው ረመዳን ከሪም ያለው ያገሬልጅ የውጭው የኔስ ያማረ በሆነ ትደር አገራችን እንምጣ ገሬ ያለ ነው ምንከላከለው እንኳን አደረሰን ብያለሁ ያላችሁበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezu918
    @bezu918 Рік тому

    ውይ አገራችን እኮ ውብ ናት የገበያ ቀን ያለ ግርግር በቃ ሰው ለሰው ያለው ሰላምታ ለውውጥ በተለይ በገጠሩ ማለት ነው ፍቅር ናቸው የዋህ ለማንኛውም ወንድማችን ስለስ ጎበኘኸን እናመሰግናለን በርታ።

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Рік тому

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ ማሻ አላህ ጎርጅ ተለውጦል በጣም ሀርፍ ነው

    • @hawabadma
      @hawabadma 4 місяці тому

      ዋው👍👍👍👍

  • @user-yn6um3ss2d
    @user-yn6um3ss2d 6 місяців тому

    ሠላም

  • @user-xu8pt8ri2o
    @user-xu8pt8ri2o Рік тому

    @❤❤❤

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 Рік тому

    አህለንየሱፎሺኩርንሠፈሬንአሳየኸኝአይይይትዝታ

  • @fathummafathumma9586
    @fathummafathumma9586 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @melatbekale
    @melatbekale Рік тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰላም
    ቤተሰብ ሀሳባቹ ፈጣሪ ያሳካላቹ❤

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s 11 місяців тому +1

    በስትአመቲ አይሁት እናመሰግናለን

  • @nejemtube-sj1sy
    @nejemtube-sj1sy 3 місяці тому

    ሀገሬ ለውጥ ላይ ነበርች አስተጓጓሏት እንጂ

  • @rahmatedal4441
    @rahmatedal4441 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Рік тому

    ቆጂሞአለ አላለም😂😂። እረ እዳ መቸነው ሚቀየረው የኛ አገር አደባባይ😂

  • @user-rx4te7nz3l
    @user-rx4te7nz3l Рік тому

    صَدقة جاريّة 💛.
    - سُبحان الله .
    - الحمدلله .
    - لا إله إلا الله .
    - اللهُ أكبر .
    - أستغفرالله
    - سُبحان الله و بحمدهِ .
    - سُبحان الله العظيم .
    - استغفر الله و أتوبُ إليهِ .
    - لا حول و لا قوة إلا بالله .
    - اللهُم صلِ على نبينا محمد .

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Рік тому

    ባጣም አመሰግናለሁ እኔም ጠይቄህ ነበር ለዱአህም አሚን አሚን😥 ማሻ አላህ ሰላም ያርግልን። ሀገራቺን ግን መቸነው ሚለወጠው መገዱ አቧሪያው

  • @nejemtube-sj1sy
    @nejemtube-sj1sy 3 місяці тому

    አበራሽ ላክልኝ 😄

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s Місяць тому +1

    እኔንም ለሸብስ ቦታየን አሳየሀኚ ከዳመት በፊት ልብስ እሰራ ነበር

  • @user-xg2nz8bt1q
    @user-xg2nz8bt1q 7 місяців тому

    አስላሙአለይኩም

  • @YetnayetAgdew
    @YetnayetAgdew 8 місяців тому

    አይየሱፋአሁንጎረጅንዩቲቢታቀርባለህሸመኔይሻላልኳተትእኳየለውም

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😊

  • @user-vs3oq6md6k
    @user-vs3oq6md6k Рік тому

    አሠላማለኩምወራሕመቱእላሕወበረካትሑሠላምውየሐገሬልጆቺ🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌷🌻🌷🌻🌹

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 10 місяців тому

    ወይኔ ሀገሪ

  • @Dbora1
    @Dbora1 Рік тому

    Salam Salam ekon basalam maxak Barta arf Nagar exabikaln malikaminat laras naw Barta wedimachn enamshinaln🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @toyba9930
    @toyba9930 6 місяців тому

    ይችው ከተማ ሁና ነው ፍኖ በለው ቁረጠው እያላችሁ የምትፉክሩ አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @bellaabellaa1233
    @bellaabellaa1233 5 місяців тому

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-te4sl3qo8l
    @user-te4sl3qo8l Рік тому

    አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዩዩየ ጎንጆም አለ አላልክም ክክክ ሚስኪን የተመታህ በቃ እኔም ስመጣ እንደዚህነው እምሆነው በቃ እግሯን የተሰበረች መስየ እከፍ እከፍ ስትል ልጂቱ ክክክ አይይይ አበራሺን ለምን አላሳየሄንም ሸጋው እናመሰግናለን በርታ ክየ

  • @user-ds4lb8tx8q
    @user-ds4lb8tx8q Рік тому

    በቀጣይደሞ ተጋምሳይዘህ ከተማውድርስአስጎብኚን😊

  • @user-mf8kt3dt5k
    @user-mf8kt3dt5k Рік тому

    አሰላም አሊኩም ማሻአላህ ሀገሬ ወግዲ ጎረንጂ ማሻአላህ ኑ እስቴ ወግዲወች ስብስክራይብ አድርጉኝ ስወዲችሁ በቅርብ ሀገሬ ልገባነዉ ወግዲ ወርዲን በሙሉ አሳያችሁለሁ❤❤

  • @fatimamustafa3248
    @fatimamustafa3248 6 місяців тому

    ከአካምሳ ጀምረህ ወደ አበየጉርባ አሳየን በላይኛው መስመር

  • @rahmatedal4441
    @rahmatedal4441 Рік тому

    ወድምየ

  • @semira6773
    @semira6773 Рік тому

    ሠኮሩሥ

  • @nejemtube-sj1sy
    @nejemtube-sj1sy 3 місяці тому

    ክክክ አደባባይ ተብሎ ነው አላለም 😏

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 9 місяців тому

    ሌንጮንም አሣየን እሥኪ

  • @Selamawit-ti8fp
    @Selamawit-ti8fp 3 місяці тому

    የጉርባን አሳየኝ

  • @rahmatedal4441
    @rahmatedal4441 Рік тому

    ሎሚወሀበየትነው አድትልጂ አምጭልኝ ብላኝነው ከቻልክአሳየኝወድምም

  • @goj246
    @goj246 5 місяців тому

    ላብተበሎወቺ የት ናቺሁ

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r Місяць тому

    ጅብከሄደዉሻጮሀ,የመቸነዉሀርኪሶንአሳየን

  • @user-ds4lb8tx8q
    @user-ds4lb8tx8q Рік тому

    አይየቆርቆሮውእራሱአርጃኖበልቶታል ቆይ ንፀህቤትአላየሁምሳባከባቢው እገሬእወድሻለሁእስተርጂናሽ❤

  • @user-ie8zl2lj8n
    @user-ie8zl2lj8n Рік тому

    መገንጎርጅ ለዉጥየም አይ

  • @takiyaamuhammad
    @takiyaamuhammad Рік тому

    ካቢወቦንአ ሳየንሰኮሩን እትምርትቤቱ አካባቢ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 11 місяців тому

    ማሻአላህ