" ትዳር ዘው ተብሎ አይገባም ትኩስ እፉ ነው " ፓስተር ቸሬ @Dawit Dreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 530

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 роки тому +37

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬ በጣም እወደዋለሁ ብዙ ህይወትን ያየ ስለሆነ ብዙ ትምህሩቱ ስለእኔ እሚያወራ ነው የሚመስለኝ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 2 роки тому +109

    ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ስለዚህ ትምህርት ጠብታ እውቀት ቢኖረኝ የዛሬ ሀያ አመት ትዳሬም አይበተንም ነበር! ጆሮ ያለህ ታዴጊ ትውልድ ልብ ብለህ ስማና አድምጥ እዉነት እላችሁዋለሁ ከወላጅ አባቴ እንኩዋን የተማርኩት ትምህርት የቸሬን ያህል አይሆንም! ሰው መሆን ከፍለጋችሁ ይህንን ያስተማራቸውን የህይወታችሁ ደርጃና መወጣጫ አድርጉት! ዘርህ ይብዛ አንበሳው!

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 Рік тому +1

      💯👍😭

    • @etagegnetiruneh241
      @etagegnetiruneh241 Рік тому

      ዳዊት በእውነት የተባረከ የተቀደሰ ሥራህ ለሁችንም ተምህርት መፀናኘ የሚሆኑ ያሉበትን ሳይሆን ያሳለፉትን በማውሳት እኛም ሕይወታችንን መለወጥ አንደምንችል ለሚያሰተምሩን በጣም አመሰግነዋለሁ

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 2 роки тому +23

    እኔ በጣም የማደንቅህ የምትገርም ሰው ነህ ።
    በማንኛውም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሰው ያንተን ትምህርት መማር ይችላል። ለሀገሩ ለትውልዱ ሰው ካሰበ እንዳንተ እንደዳዊት አሉ በጣም ብዙ ምርጥ ሙሉ ሰው የሆኑ እናንተን ያብዛልን🙏 ተባረኩ እግዚአብሔር በእናንተ ይክበር🙏🙏🙏 እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 2 роки тому +17

    በጣም ፡ ጥሩ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ እንደዚህ ፡ነው ፡ ሌላው ፡ ስለማርየም ፡ ሰለገብርኤል ፡ ማንቆሸ ሽ ፡ ስለ ፡ ዘር ፡ እንዳንተ ፡ አይነት ፡ ይብዛ ፡ ተባረክ ፡ እኔ ፡ ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነኝ ፡ ፡

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 роки тому +2

    ስወድህ ዘመንህ የተድላ ዘመን ይሁን ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው .

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 роки тому +15

    ፓስተር ቸሬ እሚገርም መምህር ነው እያዝናና ብዙ ቁምነገርን ያስጨብጣል እምወደው ውድ ሰው ነው ክበርልን እዚ ተጋብዘህ እሚገርም ትምህርቶችን ሰለሰጠህ እጅጉን አድርገን እናመሰግናለን ለምልም መምህር።

  • @yoditshura7571
    @yoditshura7571 2 роки тому +14

    ፓስተር ቼሬ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @rahelalemu3298
    @rahelalemu3298 2 роки тому +24

    ቸርዬ ሁሌም ቆሜ ኑሮየን እንድፈትሽ እምታደርገኝ ባላለቀ ብዬ የማደምጠህ ውድ ቀልብ የምትገዛ ተናጋሪ አስተማሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ 💯

  • @bem5477
    @bem5477 2 роки тому +77

    It is not an exaggeration to say that this is one of the best lessons I have seen on UA-cam. Pastor Chare is an exceptionally gifted individual and orator who is meant to pass his wisdom to the mass. May God bless you. Thanks Dawit Dreams for inviting such an inspiring guest.

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Рік тому +1

    Cherye eko teleyaleh ❤

  • @hanuneahmed807
    @hanuneahmed807 2 роки тому +82

    I am a Muslim but I like this man . He is comic for real ,I was laughing while I got the lessons .

  • @hannaamare5791
    @hannaamare5791 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር ያክርልን ፓስተር ቸሬ ምርጥ ትምህርት ነዉ ሁሌም እከታተላለሁ ሀሉም አስተማሪ ነዉ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከመላዉ ቤተሰብህ የአራዲ ልጅ Thank you brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴ
    @ሚካኤልወዳጅአባቴ 2 роки тому +9

    ዋው ድንቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜንንንንን

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 2 роки тому +8

    በእውነት እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርክህ!!!!! እግዚአብሔር ለምድራችን ፈውስ ብዙ ሰዎች እያስነሣ ነው አንዱ አንተ ነህ እወድሃለው ተባረክልኝ!!!!!

  • @bereketbere4443
    @bereketbere4443 2 роки тому +1

    ለአራተኛ ጊዜ ስሰማው ይገርማ ድንቅ ትምህርት እያሳቀ ቸሬ ምንም አልልም ብቻ ተባረክ

  • @marlina2549
    @marlina2549 2 роки тому +41

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዳተ አይነት እስማርት ጴጤ አይቼ አላውቅም ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому

      @marlina Chere didn't preach the gospel: this is not God's will that only soul and flesh must be satisfied with earthly life style teaching ..

  • @lishu9362
    @lishu9362 2 роки тому +42

    Thank you pastor 🙏 it is wonderful to know God's purpose and calling in life

  • @sebletakele7445
    @sebletakele7445 2 роки тому +18

    ይገርማል ትምህርቶችህ ሁሉ ያንፃሉ በጥበብ ትናገራለህ ጌታ ይባርክህ 😍😍

  • @adanemullualem8676
    @adanemullualem8676 2 роки тому +3

    በጣም ደስ አለኝ፤ ጥሩ ትምህርት ፤ ጥሩ የሕይዎት ልምድ ነበር፤ ያሰንብትህ

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 2 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ስለሰጠን ሁሉም ሰው ሊያደምጠው ሚገባ በእውነት እራሳችንን ቤታችንን የምንፈትሽበት ትምህርት ነው

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 2 роки тому +3

    እየሱስ ምን ይሳነዋል ዘመናቹ ይባረክ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 роки тому +11

    ኦ የሚገርም ትምህርት ነዉ ወላሂ ቸሬ ስወድህ እኮ እያሣሣክ አያዝናነህ የምታሥተምርዉ በጣም ልዬ ነዉ ክበርልን🙏

  • @Elsa-op4my
    @Elsa-op4my 2 роки тому +8

    አንተ ያለማችን ምርጡ አንደኛ ነው እወድሃለሁ ፀጋ የበዛልህ ቼሬ

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 2 роки тому +5

    በጣም ድንቅ የሆነ አስተማሪ ነበር በጣም አከበርኩህ አቶ ቸሬ።

  • @tadynaty2926
    @tadynaty2926 2 роки тому +23

    ፓስተር ቸሬ እጅግ ድንቅ ለትውልድም ለሃገርም የሚጠቅም እውቀት ነው ያስጨበጥክን:: በእምነት ባልመስልህም ለምጡቅ ሃሳቦችህ ከእትላንቲክ ባሻገር ቆሜ አክብሮቴን አቀርባለሁ:: ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባርኩ::

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Рік тому +1

    ዘመንህ. በብዙ ይባረክ ተባረክ እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም

  • @SDATACENTER
    @SDATACENTER 2 роки тому +14

    የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +17

    ዋው የምርም ሀገሬ ድንቅ ህዝቦችን እየወለደች ነው ደስ የሚል ለዘመኑ የሚያስፈልግ ምክር tank you ቸሬ or ዴቫችን አባቶቻችን ተባረኩልን ኑሩልን ቀጥሉበት በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ወቅታዊ

  • @motherethiopia3038
    @motherethiopia3038 2 роки тому +4

    o pastor for the first time I can see very truthful pastor , I think you are role model for other pastors

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 2 роки тому +3

    ፓስተር የአንተ ትምህርቶችኮ ጣፋጮች ናቸው ተባረክ

  • @Ezra-u8l
    @Ezra-u8l Рік тому

    አደበትኸ ይባረክ አስተማሪ የሆነ ትምኸርት እድሜና ጤና ይስጥኸ

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 роки тому +5

    Pastor Chere ambesa geta yibarikih

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому +3

    ቸርዬ ቀኑን ሙሉ ብታስተምር አትሰለችም !! በቃ ጸጋህ ነው !! እንዲህ በቦታው ሰው ሲሆን ትርፋማ ነው አሁንም እድሜና ጸጋ ያድልልን ብርክ በልልን አይወሰድብህ ጌታ ኢየሱስ አንተና ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ ይጠብቅ ያለምልም : የጁሱና የማንጎው ምሳሌ, የስትሮኩ ምሳሌ የትም የትም ሰምቼው የማላውቀው ድንቅ ምሳሌ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው ዘመንህ ይባረክ : ባል ና ሚስት አንድ እንጂ አንድ ለመሆን አትሩጡ የሚለው ሌላው ገራሚ መገለጥ

  • @ሂቡ
    @ሂቡ Рік тому +1

    ምርጥ ሰው ፓስተር ችሬ በጣም ብሰማው ብሰማው የማይሰለችኝ ሰው እንወድሀለን ❤

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 2 роки тому +21

    Thanks Dave for inviting this Brilliant teacher.He is a real teacher.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +15

    ቸሬ እንዲት እንደምወድህ 🥰 የሀይማኖት ግድግዳ የሚንዱ የህይወት የትዳር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው ክበርልኝ

  • @degafebeyene3807
    @degafebeyene3807 2 роки тому +2

    ቸሬ ስለእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ሁል ግዜ ቢሰጥ የሰው ልጅ በሁሉም መስክ ስኬታማ ይሆን ነበር ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +51

    የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተምራለዉ ከአንተ አመሰግናለሁ ዳዊት ድሪም አንተም ተባረክልኝ🥰🙏

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому +1

    ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ፓስተር ቼሬ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @sisaygashaw5030
    @sisaygashaw5030 2 роки тому +3

    ልኡል እግዚሀብሔር ካንተ ይሁን ገብርኤል በ ቤትህ አይጥፋ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @berhanuasres3032
    @berhanuasres3032 2 роки тому +1

    በጣም መልካም ትምህርት በርታ ፓስተር ቸሬ ለሁሉም እምነት የሚሆን ትምህርት ሰውኛ

  • @asnakechhayile9366
    @asnakechhayile9366 2 роки тому +4

    ፋስተር ቸሬ እግዚያብሔር ብርክርክ ያርግህ ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 Рік тому

    የሰው ሃይማኖትን የምታከብር ፓስተር ቼሬ ዘመንህ ይባረክ ኦሮቶዶክስ ብሆንም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ

  • @tizitalemma2863
    @tizitalemma2863 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል የህይወት ስንቅ ነው። ቸሬ እና ዴቭ ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ። ተባረኩ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 роки тому

    ፓስተር ቸሬን በጣም አዳምጠዋለዉ የሌላውን እምነት ሳይነካ የሚያስተምር በመሆኑ ምክንያቱም እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንደዚህ ያሉትን እግዚር ያብዛልን . , የኔን ብቻ አዳምጡ የኔ እምነት ይበልጣል የማይል :: ሕዝብን እርስ በርስ የማያፋጅ ::

  • @mulugetayilmachew2866
    @mulugetayilmachew2866 2 роки тому +3

    Nege fetena alebign, gn endet arige ehenin presentation akuariche latna!!?
    Bravo Pastor Chare!💪💪💪

  • @debrituteka3136
    @debrituteka3136 2 роки тому +7

    ኸረ ተመቸኸኝ ሳቅ በሳቅ ቤተሰብህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እስራኤልን በምድረ በዳ አርባ ዘመን የመገበ ጌታ አሁንም ለኢትዮጵ ይድረስ በስደት ላይ ያሉትን ሁሉ ያስብ አሜን !! አሜን!! አሜን!

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 2 роки тому +11

    I tried to judge him as a religious but he is all rounded and mind changing.The 1st time to watch his episode,He is GOAT!!!!

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 роки тому +4

    Dave እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥ ሰዎች እያቀርብክልን ነው ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 роки тому +1

      ትምህርቱን ከወደድከው ለምን በራሱ በፓስተር ቸሬ ገፅ ላይ ሄደህ አታየውም?
      ዳዊት የሰው ስብከት ሙሉውን አውርዶ የሚነግድ ነጋዴ ነው:::
      መቼም የቢዝነስ ሰው እንዴት ንግድ እንደሚሰራ ማስላት ብቻ ነው የሚያውቀው:::

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 2 роки тому +6

    ማርያምን እዉነት ነዉ።💯💯💯💯👈👌👌👍

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 роки тому +3

    ማርያምን ይህስው በጣም ያሽቀኛል ይሠቺክ

  • @dagmawitesfaw4125
    @dagmawitesfaw4125 2 роки тому +16

    Very authenticated presentation !!! Thank you Pastor,,,
    I got your "examples" so amazing and powerful!!!

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 2 роки тому +3

    ፓ/ር ቸሬ የእግዚአብሄር ድንቅ ሰዉ ህይወት ለሌሎች እንድትሆን አድርጎ የሰራህ እንዴት እኮ 100ግዜ ከሆነ ልወድቅ ካልኩበት፣ልጥለዉ ካልኩት ከአምላክ የተሰጠኝን አቅም በርትቼ የቆምኩት በአንተ ትምህርቶች ነዉ ብርክክ በል ለሚሊየን ትረፍ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 роки тому +1

      በራሱ የዩቲዩብ ገፅ ላይ ባርከው ዳዊት የሰው ስብከት ሙሉውን አውርዶ በራሱ ዩቲዩብ ገፅ ላይ ለጥፎ የሚነግድ ነጋዴ ነው

  • @marymery4899
    @marymery4899 4 місяці тому

    Cherye. Good blessed you my brother thank you so much 🙏🙏

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 2 роки тому

    Thank you Pastor እንወድሀለን።

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 2 роки тому +7

    This is what our Ethiopian needs Love peace and hard work

  • @yourfun9949
    @yourfun9949 2 роки тому +3

    Thank you so much Amen bless you paster chery

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 2 роки тому +2

    God bless. This generation is blessed for getting information and knowledge like this be wise children of Ethiopia please.

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 2 роки тому +3

    What a wonderful pastor 👍👍👍. Bless you more 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @babeema
    @babeema 2 роки тому +13

    Yet another amazing speech by Pastro Chere. Not only his funny but has got some substance in him. I’m impressed and it’s impressive. Damn. He hit some nerves and made me shiver. He made me cry. Thank you, Dave, for bringing him. I’m so speechless. This dude is very smart and very eloquent!!!! Ufffffffff!!!

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 2 роки тому +3

    የእውነት በጣም ልዩ ነህ እንወድሃለን

  • @merhawitsegay5929
    @merhawitsegay5929 Рік тому +1

    Paster Chere Antn
    ow tebeqa
    yemiyasfelghs tiwld Endtastemr
    Ye ewnet cherneh.

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 2 роки тому +2

    God bless you pastor. Very honest and direct message 👏👏👏

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር እንደዚህ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +11

    ዳዊት እናመሰግናለን ቸሬ መቼም ሳቅና ቁምነገር ተክነካል ተባረክ እውነት ነው ህብረተሰብ የማይበለፅግበት ብልፅግና ምን ይሰራል የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @mt.g4041
    @mt.g4041 2 роки тому +3

    ሰማንያዎቹ ማለት አንተ ነህ የገባህ 👌👌👌አድናቂህ ነኝ love you

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 2 роки тому +4

    General knowledge with amazing sense of humour. I wish you all the very best in life!!

  • @tigistassefa8428
    @tigistassefa8428 2 роки тому +5

    አይ ቸርዬ የተባረክ ሰዉ

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 2 роки тому +3

    Keep the amazing job thanks pastor &dave🙌

  • @medhanehadish5821
    @medhanehadish5821 2 роки тому +1

    You are right God Bless You!!

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 2 роки тому +1

    Yhe pastor like yonatan akelilu wow the differn between pstor yontan sel new genarstion new tadagi wetatochi eyndandu ede segaw yebal yel des yela bertu 🙏🙏🙏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +5

    I love this guy. He is a wise person...... sounds funny but full of knowledge and experience.
    Thank you!

  • @gebeyehuteshome3639
    @gebeyehuteshome3639 Рік тому

    Woow nice lesson thank you paster chere.

  • @deboratube9945
    @deboratube9945 2 роки тому

    Really i'm appreciated you postar Chare I have no words to express about you! just thanks for testimony about your life.

  • @selamyona8444
    @selamyona8444 2 роки тому +2

    Glory to God still teaching as to be in the right way God gave as open mind and heart to lessen and take action God bless you i am Lessing you ever day I learned a lot I thank God for this day he gave as you bless you and your family

  • @YosephDube-yb4rc
    @YosephDube-yb4rc Рік тому

    Yihewu ye ferahuwu derese Cherye ahunm bezih yibakn kezih yebase balmetabin...!!!!

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 роки тому

    በሳቅ እየፈረስኩ ቆንጆ ትምህርት ተማርኩ አላህ ዘምንህን ያሳምረው

  • @elenimasresha695
    @elenimasresha695 2 роки тому +5

    You are the exact representation of “ enante yealem birhan nachiw “ tebarek pastor

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 роки тому +1

    Wow betam enamesegenalen pastor cheri yemigerem temeheret new .

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 роки тому +4

    እድሜ ይስጥልን ፓስተር

  • @mastewalalehegn6038
    @mastewalalehegn6038 Рік тому

    Thank you Paster Chere. Amazing message and passion

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 Рік тому

    አንተነህ በአደገኛ አጥር መጠበቅ ያለበህ ጀግናው እንኳን የኛ ሆንክ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክ❤ ማርያምን ካንተ ብዙ እያተረፍኩ ነው

  • @shaylla-qo5gj
    @shaylla-qo5gj Рік тому

    Egziyabeher yebarkeh bewnet geta endeante aynet mastewal yalew astemariii yabzalen Amen!!!!!🙌🙌👏👏👏👏

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 Рік тому

    ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው ትምህርት bekeld awazto ጥፍጥ ብሎ የሚገባ አቦ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን እኛም ኦርቶዶክሳው
    ያን በጣም እንወድሃለን

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 роки тому +1

    የምር የሜገርም ትምርት ተባረክ

  • @MimishAsrat
    @MimishAsrat 2 роки тому

    Pastor Chere, May God bless you abundantly.

  • @sadatmesayabraham3670
    @sadatmesayabraham3670 2 роки тому +3

    thank for the good teaching long life with your family God blessed you

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 роки тому +1

    Wow wow Innamasaginalen Pastor Nurlin Egzihaber yibark Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️💕❤️💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahletdagfu7718
    @mahletdagfu7718 2 роки тому

    O m God pastor Charles you are amazing

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Рік тому

    Cherye selante Egziabher yemesgen🙏🤲. Egnanim Egziabher yerdan gebton endenenor🙏❣ Betam enamesegnalen, nurlin🙏🤲❣

  • @yihalembelete6417
    @yihalembelete6417 2 роки тому +2

    thank you, sir, you did a lot especially tedare and exercise yalkachew mekroch astemare nachew berta

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому

    Pastor geta yebarkh hulum bota betehedi tesemaleh geta yebark

  • @sidonafiseha3783
    @sidonafiseha3783 2 роки тому +1

    Wonderful presentation tnx

  • @edenyalemwork92
    @edenyalemwork92 2 роки тому +1

    Betamm nw mewadeh aneta bane zamane selala getane amasagenalawe tabarakelene we love you betam 😍😍😍

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому +1

    Tsega yebezalet chere tebarek yematiselech

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 2 роки тому +3

    Thank you 🙏🏼 pastor

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 2 роки тому

    You are amazing pastor God bless you

  • @edosatemesgen3890
    @edosatemesgen3890 2 роки тому +1

    Amazing preaching !!

  • @abelbelete8003
    @abelbelete8003 2 роки тому +1

    አስተማሪ ንግግር እናመስግናለን ፓስተር ቸሬ።