ሀይልዬን ግንኙት ማድረግ አለብን አለችው 🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • በጠራራ ፀሀይ ደፈረችው #ድንቅልጆች#donkeytube#seifuonebs

КОМЕНТАРІ • 553

  • @teshomeFete
    @teshomeFete 3 місяці тому +86

    ሀይልየ ፅጉርህን ኖርማን ብትቆረጠው በጣም ነበር የሚያምርብህ ተቆረጥ የምትሉ በላክ ግጩ❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 3 місяці тому +9

    በስላሴ ምን አይነት ብልግና ነው ሀይልዬ ግን በጣም ጎበዝ ልቦናህን አይቀይረዉ የዛሬ ወንድ እንኳን እድህ ተብሎ ሲጀመር ለብቻ ሴትን ልጅ ካገኘ አይለቅም አንደኛ 👍

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 3 місяці тому +29

    ውውውውይ ሀይልዬ የኡነት ልጅቷን መራቅ አለብህ በስማአም የሰገጤ ፕራክ በስላሴ😢ኤጭ አንተን ግን አለማድነቅ አልችልም😊

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 місяці тому +75

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 3 місяці тому +3

      ሰለላሁ አለይ ወሰሊም🌹🌺✅
      ሰለላሁ አለይ ወሰሊም🌹🌺✅
      ሰለላሀ አለይ ወሰሊም🌹🌺✅

    • @zamemuhemed3680
      @zamemuhemed3680 3 місяці тому +1

      Saw

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 місяці тому +1

      ሦሉ አለነብይ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 3 місяці тому +1

      አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤

    • @MadeenaMadi-s6o
      @MadeenaMadi-s6o 3 місяці тому +1

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uo2zj3ui3p
    @user-uo2zj3ui3p 3 місяці тому +86

    ከልብ ሞልቶ የፈሰሰው ነው ከአፍ ሚወጠው የጓደኘነት ጠዕም አተጥፉ ኤጭ😢😢😂😂

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ❤ ደምሬሻለሁ

    • @AnshaAdem-oe4es
      @AnshaAdem-oe4es 3 місяці тому +7

      አረይመችሽ😂😂😂 ንገሪልኝ ተጃጃሉብን

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      @@AnshaAdem-oe4es ደምሪኝ ማሬ ደምሬሻለሁ

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 3 місяці тому +6

      አሁንገና ንገርሻቸው

    • @Nsss-k3y
      @Nsss-k3y 3 місяці тому +1

      Eree atesegtu prank nw hoo

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 місяці тому +16

    የሰገጤ ፕራክ አላለም ሀይልየ ትክክልነህ ከምር

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 3 місяці тому +12

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
    ምን ዓይነት ግዜ ደረስን😢😢

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 3 місяці тому +16

    ሀይልየ አንደኝ የምር ቀጥልበት የሌሎቺም አርያ ትሆነልህ ዋዉዋዉ

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u 3 місяці тому +41

    በጣም ይገርማል ሀይልየ ባሁን ዘመን ወድ እደዚህም አለ❤❤❤❤

  • @zalikataju
    @zalikataju 3 місяці тому +26

    ወይኔ ሀይልዬ ትግስትህ

  • @yemaryamkerubal
    @yemaryamkerubal 3 місяці тому +19

    ሀይልዬ የኔ ምስኪን እውነት አሳዘነኝ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +7

    ቱቱቱቱቱ የሰገጢ ናት በጣምነዉ የምታሰጠየዉ ፕራክም ቢወን ታሰጠያለሸ እኘክ ሀይልየ ሳላደቅህ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤ይመቼህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 місяці тому +30

    ኃይልዬ ምስኪን ሀገር አማን ብሎ እያንጎራጎረ ሲመጣ ፈተና ጠበቀው ተወቷልም ወንዳታ Bravo

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9z 3 місяці тому +8

    ጎበዝ ልጂናህ ሀይልየ ሳላደንቅህ አላልፍም. አንች በዩርዱላይ መጣሽ ሴት ሁናሽ አታስቢም አንተ ግን እደት ርሳሃት ዩርድን ፍልቅልቅ ያለይ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 місяці тому +35

    እውነትህን ነው ኃይልዬ የሰገጤ ፕራንክ 😂ጓደኛ በዚህ መፈተን የለበትም ሴት ወንድን No ወንድ ልጅ አንገት ደፋ ከሴት ይልቅ😢😅

  • @tilay23
    @tilay23 3 місяці тому +16

    ሀይልየ ጎበዝ ነህ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂወሎቤተ

    ሀይልየ አድ ነገር ልንገርህ ከይቅርታጋር ኮይመቴን ካነበብከው ማንኛይቱም ሤት እቤትህ ድርሥ ለዛውም ለራሣቼው ከፍተው የሚገቡ ከሆነ ለውዴፊቱ ዴፍራ አተን አፍራ የምገባ ሤት አትኖርም ልክሥክሥ ነው የምትመሥላቼው ለቀልድም ቢሆንም ለብራክ ይዴብራል ዴሞ የሤት ጓዴኛ አታብዛ ለወዴፊቱ ለአንተ ጥሩ አይዴለም

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 місяці тому +15

    ጉድ ጉድ በል ጎደር አይናወጣ አስገድዶ መድፈር🤔🤔

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 місяці тому

      😢😢😢ወድነዉ 😢😢

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 3 місяці тому +14

    ሴት አሰዳቢ ሰገጤ ሰገጤ ሃይልዬ ያልተሳሳትኩም ባለጌ አረ ምታረጉትን እንኳን ፓታረጊው ማርገሻል😮😮😮😮😮

    • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
      @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም 3 місяці тому

      ለምንድ ነው የምታሰድበው
      አንቺ ጨዋ ነሽ እንዴ

    • @DubaiDubai-pj8cm
      @DubaiDubai-pj8cm 3 місяці тому

      @@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም አዎ የተከበርኩ ለዛው ሚዲያ ላይ ክብሬን አላጣም

    • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
      @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም 3 місяці тому

      @@DubaiDubai-pj8cm ምን ማለት ነው ክብር
      ማየት ካልፈለግሽ ለምን ትጽፍ ያለሽ
      አንቺ ሰውን ከተሳደብ እራስሽ
      ባልዬ ነሽ
      ቀን ቀን በተክርስቲያን
      ማታ ማታ ሌላ
      ቦታ

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 3 місяці тому +14

    ሀይልየ ምርጥ ሰው

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 3 місяці тому +21

    እኔ ግን የምለው ዮርዲን ምን በላት?

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 3 місяці тому +17

    ደምሩኝ የመዳም ቂመሞች እህታችሁ ነኝ ከመዳም ኩሺና ስወዳችሁ❤️🥺

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ማሬ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ደምሪንውድ❤❤ልደምረሽነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@Susuahmed1986ደምሪኝውደ፣ደመርኩሽ❤

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 3 місяці тому

      ኑ እንደማመር ​@@Susuahmed1986

    • @Ahmufaki
      @Ahmufaki 3 місяці тому

      Eshi

  • @lubabaylmer
    @lubabaylmer 3 місяці тому +5

    ሀይልየ ላይ ባይሆን ትወናሽ አደኛ ነዉ

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 3 місяці тому +24

    ዛሬ አደኛ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ ❤❤

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 3 місяці тому +3

    ሀይልዬ እቺ ልጅ አርቃት ባለጌ ጀግናነክ ተባረክ

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 3 місяці тому +6

    ጉድኮ ነወ በግድ አረ ቤተሰብ ምን የምሉት ስራ ነወ💔😭❌😭❌😭❌😭❌😭❌😭😭❌😭❌😭❌😭❌

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +8

    ማርያምን እደዚህ አይነት ፕራክ አይደረግም😢😢 ተሣስቶስ ቢሆን

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      እኮ ማሬ ደሚሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 3 місяці тому

      ማን አያቸው ተሳስተውስ እንደሁ መችስ ጨርሰው አያሳዩን ይቆርጡታል እንጅ😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@zemyeendrisትክክል፣ይቆርጥቷሕ😂😂😂ደምሪኝ

  • @Sabli-vp8rz
    @Sabli-vp8rz Місяць тому

    የምር አንደኛ በዚህ ምድር ላይ እደዚህ አይነት ወድ መኖሩ ሰታዛዝን ትግሰትህ❤❤❤አረ ሰዎች የብራክም አይነት አለው

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 3 місяці тому +2

    እንደዚህ አይነት ስራ በጣም ደስ አይልም ሀይልዬ 1ኛ

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk 3 місяці тому +6

    የ አመቱ ምርጥ ፕራንክ ጀግኒት😂👌👌

  • @Else-yh9qr
    @Else-yh9qr 3 місяці тому +8

    ላንቺ እኔ አፈርኩ😮😮😮

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 3 місяці тому +4

    ሀይልየ ጨርሶታል የሰገጤ ፕራክ

  • @yosefmandfro
    @yosefmandfro 3 місяці тому +12

    ግንኙነት እናድርግ በማለት የሚሰራ ፕራን
    ክ ቢቀር ይሻላል

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 3 місяці тому

      ኢኮ😢

    • @sefimedi
      @sefimedi 3 місяці тому

      እሺ ቢልስ😂

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 3 місяці тому

      @@sefimedi ሰጀማር የምፈልጉት ነው ፖራንክ ብሎ ምሰሩት

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 місяці тому

      እኮ

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 3 місяці тому +9

    በስንቱ ልበጥበጥ አላ በሶ አሁንማ ይሄ ፓራክ አስጣለኝ😊😊😊

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ የኔ ፕራንክ አይደለም አበረታቱኝ

    • @MERETECHWOLDA
      @MERETECHWOLDA 3 місяці тому

      @@Susuahmed1986 እሺ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 місяці тому +2

    ሁለተኛ ቤትህ ለሴት አታስገባ የምታፈቅራትን ብቻ ምኝታ ክፍልህ አስገባ ሲጀመር ጎደኛ እያሉ ነው ሰው የሚሰስቱ

  • @Haymi223
    @Haymi223 3 місяці тому +6

    ሀይልየ የኔ ምርጥ ወድም❤❤❤

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 3 місяці тому +19

    ወንደሜ ሴቶች እኮ በቀልድ አደርገው ነው የምናገሩተ የባላለ ወንደሜ 👍

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 3 місяці тому +3

    የእውነት ጀግና ሴት ናት አሸቀጥራ ጠለች

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 3 місяці тому +7

    እግዚኦ😢😢😢😢 ምን አይነት ግዜ ደረሰን

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 3 місяці тому +4

    Ahun yehi pernki new mindinew sitasitla betam yedbirli bagde gude eko new endzi ayente pernki ala enda basbabe endmitodaw yangrchgaw new enji yechi danzi

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 місяці тому +1

    ከምር ሀይልየ ትእግስትህን አለማድነቅ ንፍግ እነት ነው❤❤❤❤ወይኔ ሴትነት በካ ደፍር ሆን😢😢😢😢

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 3 місяці тому +5

    Beyesuuuusim 😭Hayiliye Almdinq Aychalm 🥰🍇🍇Gobezuu

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 3 місяці тому +4

    ልምዱ አለሽ😂😂😂😂አይ ሀይልየ😂😂😂❤

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 3 місяці тому +4

    አረ ኡኡኡኡ ሀይልዬ 😂😂😂😂😂የዛሬው ይላያል

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Місяць тому

    እዴታለሽው ነሽ ሤትና ውሀ ተዴፋሪ መሆኑን ረሣሽው ይዞሽ ላሽ ቢልእኮ ትተኛለሽ ማለት ነው😢

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 3 місяці тому +2

    የሴት ጎረምሳ አይጣል ነው አይዞህ ሀይልዬ ያጋጥማል 😂

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 3 місяці тому +5

    Yaw piranki new alachu are hayiliye yordin yalechibetn asawiqen nafiqanalech mitilu❤❤❤

    • @mirhanmuhammed-l5f
      @mirhanmuhammed-l5f 3 місяці тому

      yerasua guday weda new tlaw yehedechw
      kemetachm erasua felgaw tmta
      haileye endatfelgat attekmhm

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት

    ወንድልጀ ተደፈረ😂😂😂😂😂ወይኔ ሀይልየ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 3 місяці тому +5

    ወይኔ ሀይልዬ ትግስትህ❤❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 3 місяці тому +2

    በህግ አምላክ አለለም አየ ሀልየ የኔ አባት ❤❤❤😂😂😂😂

  • @FikirJon
    @FikirJon 3 місяці тому +14

    ፕራንክ ጠፍቶ ነው ሴቶች ተርጋጉ ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ ጓደኛ እያለሁ ያላስበውን እንዲያስብ አታድርጉ እንዲህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል

    • @Susuahmed1986
      @Susuahmed1986 3 місяці тому

      ደምሪኝ❤ ደምሬሻለሁ❤

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 3 місяці тому +3

    አይዞን ይሔማ ፕራንክ አደለም ወገን ደምሩኝ እማ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 місяці тому +3

    በጣም ነው የምታስጠይው ደሞ በውሸት ማርያምን ትላለች እንዴ ማርያም ባንች ምናምንቴ ፍራንክ የምትጠራ አይደለችም ኮተት

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 місяці тому

    ክክክክክ ከፕራንኩ በኃላ እርግጠኛ ነኝ ፈፅማችውታል።😂😂😂😂😂😂

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 3 місяці тому +4

    አይ ደልላ እግዚአብሔር ይግፀፂሽ

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 2 місяці тому

    እዉነትም የስገጤ ፕራንክ ጀግና ወንድ

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 3 місяці тому +3

    ደግ አደረገሽ ምን አይነት ነሽ

  • @user-dg5kb2rs6z
    @user-dg5kb2rs6z 3 місяці тому +2

    Yordi wede merat new wedesemay yargechiw yordin yebelat jibe alchok ale menew

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂❤❤❤ወይኔ ሀይልዬ ፈተናህ ❤❤❤❤

  • @FanatyeEnedeg-gg6hn
    @FanatyeEnedeg-gg6hn 3 місяці тому +8

    አሣዘነኝ ማርያምን 😂😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 місяці тому +1

      😢😢😢

  • @user-rp5wi5zn1r
    @user-rp5wi5zn1r 3 місяці тому +1

    ወይ ደስ ኣለኝ ኣላለችም በስመአብ 😢😢😢😢ሃልየ ተጠንቀቅ

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 3 місяці тому +3

    ፍትህ ለሀይልየ😂😂😂

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 3 місяці тому +10

    እኔግን ብዙ ሴቶች በዚህ መልኩ እያሰቃዩ መንዶችን እንታመናለን በሚል ብቻ ተደፈርን ብለው እደሚያለቅሱ ነው😂😢

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 3 місяці тому +1

    ስታምር 🥰🥰ጎበዝ ናት ደሞ ትወናዋ👍👍

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 3 місяці тому +1

    እች በባለፈው ወርቅ ስጦታ የለበሰቸው ነች እሶ ከሆነች ቱቱቱቱ ማሰጠያ ነች ዝርክርክ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +1

    ትምላለች ደግሞ😢😢😢 የልብሽን ነው የተናገርሽው😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому +2

    ❤😂😂ተመችቶኛል❤ሀይልየተፈተነታጋሽነህግን

  • @zenebeh
    @zenebeh 3 місяці тому +4

    ደሥየማይልፕራክ ደሞወድልጅ እየተፈታተኑፕራክየለም

  • @hayahhaya8560
    @hayahhaya8560 3 місяці тому +1

    ሃይልኝ ጎበዝ ወንድሜ እርሷ ግን ደፈር

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 3 місяці тому +2

    እምላይ ናችሁ 😂😂😂 የሰሞኑ. ነገር እደቀጠለ ነው ❤🎉

  • @user-wr4jm6cp1x
    @user-wr4jm6cp1x 3 місяці тому +3

    የምያስጠላና ደባሪ ፕራክ😮😮😮

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 3 місяці тому +4

    በህግ አምላክ😂😂😂😂😂 ደምሩኝ❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 місяці тому +1

    አቤት የሀይልዬ ትእግስቱ ሰቶካል ትግስት😂😂😂😂

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 3 місяці тому +4

    በዝህ በጠማማ ትዉልድ መሃል አምላኬ ሆይ ልቤንና አእምሮየን ጠብቅልኝ😢

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 місяці тому +1

    እደዉ እሱ መልካም ነዉ ልጂ የሚያመጣቸዉ ሴቶች የጨረሱ😂😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 3 місяці тому +1

    ሀይልዬ እያጎራጎረ ሲገባ ቅንን ብላ ሆይ በእዉነት ትግስተኛ ነዉ አደንቀዋለሁ 🥰ተይ አትገፋፊዉ🥺🥺ድንግልናዬን ልትወስጂዉ አለ😁😁😁ምስኪን እኮ ነዉ አልጋዉ ላይ ወረወረቺዉ😁😁😁😁

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 3 місяці тому +1

    ሃይልየኤ ምስኪን ምንም ባኣያቀው እየተራሮጠ መጣ ያኣበደ ፕእራክ ጠበቀው

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 місяці тому +2

    አይልዬ ወርወርችህ ጥፊም ሲያሣት ነው😂👈የሴት አይናውጣ ሆሆሆሆ😮

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 3 місяці тому +1

    በግ ነሽ በእውነቱ ሀይልዬ ግን በጣም አደንቅሀለሁ

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 місяці тому +3

    wow ekhna mathati yamir yamchi Halye👌

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 3 місяці тому +3

    ሚሢኪንሀይልየ

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 3 місяці тому +1

    ኧረ በፈጣሪሥም ምንአይነቷናት በጣምነው የሚደብረው እንደዚችአይነት ሠውከይቸ አላቅም

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 3 місяці тому +1

    አደጋለዉ ልደፍርህነዉደ። 😂😂😂😂እድሜስጠኝ ገና ቡዙያሳዬኛል

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 місяці тому

    የወርዲ ናፍቃኝ ለች የምር እንደ😢😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 місяці тому +1

    አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሸ

  • @user-pc8vm2nc3h
    @user-pc8vm2nc3h 2 місяці тому

    Unheti ahuni biha deydrgi the liji xifatna nw yigrmhali Gini jegina wonidi nk gozesi

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 місяці тому

    እውነትም የሠገጤ ፕራንክ 😂😂ልጅቷ ግን እውነቷን ይመስላል ዘዴውን ተጠቀመችበት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 місяці тому +1

    ❤❤😂😂አደቅህአለሁሀይልየመልስእጠብቃለንበቅቡ😂

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c 3 місяці тому

    9 :28ደቂቃ ላይ ሀይሌ ተሳስቱዋል ግን ነገሩን ቡሀላ ተመካክራችሁ ስለመጣችሁ እንጂ ምንም አላለም

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 3 місяці тому +3

    እኔ ታሻማቅኩ😅😅😅😅

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 місяці тому

      እኔሰብትይ😢

  • @ZubeydaNesro-yw7zz
    @ZubeydaNesro-yw7zz 3 місяці тому +1

    ይመች ትክክለኛወንድ ነህ

  • @Sara-wd7gb
    @Sara-wd7gb 3 місяці тому +1

    ዋየ ብልግና ክብር ይኑርሽ

  • @user-kj6zh3dg5r
    @user-kj6zh3dg5r 3 місяці тому +3

    ይወርዲስ ሀይልየ

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 місяці тому

      እሰ የወረድ ናት የናፈቀቸኘ😢

  • @HawwaEndris
    @HawwaEndris 3 місяці тому +3

    Hayelaye jegana

  • @ሰውከቱአምላክብርቱ
    @ሰውከቱአምላክብርቱ 3 місяці тому

    ሲሳዝን የውነት ልጅቷ ግን ባለጊ ናት😢😢😢

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 місяці тому +1

    ማፈሪያ ነሺ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ባለጌ ነሺ ከሒወትህ አስወጣት

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 3 місяці тому

      ካመንት ለመፃፍ እደምትሮጡ ቆም ብሎ ለማሰብ ብንሮጥ የት በደርሰን

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Місяць тому

    ሠገጤ ነሽ ደግ አረገሽ😂😂😂ግም

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 3 місяці тому +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡ አስገድዳ ደፈረችዉ ወንዱንልጅ ሴቷ ደፈረችዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 3 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ፈተና ጠብቀኝ ምን አይነት ስግጥና ነው ቱ ወንድን ልጅ በዚህ ያክል መፈተን አረ ወዳ የአንችስ ይለያል🤔🤔🤔🤔🤔😭🙄😱😱

  • @MDTube-eo7nx
    @MDTube-eo7nx 3 місяці тому +1

    አይ ናርዲየ ናፈቀችኝ አሁንስ