Tadesse Mekete - Ayecheshalhu | አይቼሻለዉ - New Ethiopian Music 2019 [Official Video]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • GEM Tv :- Tadesse Mekete - Ayecheshalhu | አይቼሻለዉ - New Ethiopian Music 2019 [Official Video]
    Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music.
    Subscribe GEM:- / goldenethiomusic
    Facebook:- / golden-entertainment-2...
    Telegram:- t.me/goldenent
    Instagram:- / official_golden_ethio_...
    #GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #GoldenMusic
    Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
    Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2019 Golden Music.

КОМЕНТАРІ • 417

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 4 роки тому +17

    አይቸው ወድጀው አገባሁት ግን አላለልኝም ተለያየን ምን ይባላል አልሀምዱሊላ የኔን ያልክልኝን አንተ አቅርብልኝ

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735
    @rehmetademkemeresaabagetey6735 4 роки тому +4

    ምን እንደናፈቀኚ ታቃላችሁ እንደዚህ ቀን ቀረኚ ሀገሬ ልገባ የምልበት ቀን ኡፍ ሙዚቃዉ አንደኛ ነዉ ታዲየ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 роки тому +1

      እኔም ይሄ ቀንነው የናፈቀኝ

  • @የምኖረውለራሴነዉ
    @የምኖረውለራሴነዉ 5 років тому +337

    ይሄ ልጅ ውስጤ ነዉ እስቲ ውስጡ የሆነ በlike ሀይ ይበለኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 років тому +3

      ማሬዋ ላይክ ገጭቼሻለሁ በሠብስክራይብ ግጪኝ ብድር መልሽ kkk

    • @trngosemowa1258
      @trngosemowa1258 5 років тому +3

      100%🇪🇹ገጭቸሻለሁ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 років тому +1

      @@eyutube1977 🇪🇹mrnchawe way hagare nfakane

    • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
      @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 років тому

      ውስጥሽ ከሆነ ማስወጣት ነዋ ታዳ ሆ ደሞ እስቲይ እውስጡ የሆነ ሆ ጭራሽ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 років тому

      @@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ min Alihsi

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 5 років тому +31

    ትዝታ አለብኝ በዱሮው ዘፈንህ እኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን። እናንተ ስትጠፉ የኔ ቆንጆ ኑሪ ፣ቢጫ ወባ የሚባል ዘፈን መጥቶብን ሀዘን ላይ ነበርን።

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 5 років тому +2

      የእኔ ቢጫ ወባ የእኔ ሽኩርት ይሄን ሲሰማ ጥበብ ጥርታው ሳይሄን አስገድዶ እንደደፍራት ይገባዋል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ

    • @salam6773
      @salam6773 5 років тому

      😄😄😄😄😄😄😄አይባልም

  • @bilen1573
    @bilen1573 5 років тому +14

    ታዴዋ በርታ ከማለት ዉጭ ምንም አልልም ምክኒያቱም ብዙ ያልተዘመረልክ ምርጥ የጥበብ ሰዉ ነህ !!!!! ከምር በጣም ትችላለህ በዘጠናወቹ መጨረሻ አካባቢ የለቀካቸዉን ስራዎችህን አደንቅልሀለሁ እናም ልዩ ነህ ለኔ

  • @ttube1573
    @ttube1573 4 роки тому +2

    ዘፈኖችህ ሁሉም ደሰ ይላሉ። በተለየ የኢትዮጵያ ብሔረሰብ ዘፈንህን አደንቃለሁ በርተ!!

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +77

    ታዴ ያበደ ነው እኔም የኔን ሰው አይቼዋለሁ ሰለ አያሁ ደሰ ብሎኛል

    • @YENEHABESHAHD
      @YENEHABESHAHD 5 років тому +1

      Mimi des silemityign bicha like areglishalew

    • @richoyeyimerlij2744
      @richoyeyimerlij2744 5 років тому +1

      enkanem ayeshi Konjo

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 5 років тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ በሁለት ጆሬዬ ኤርፎን አርጌ እያስነካሁት ነው ዘፈኑ ያበደ ነው😆👍❤🇪🇹🙏

    • @abdoal4783
      @abdoal4783 4 роки тому

      @@YENEHABESHAHD bahal

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 років тому +6

    አንድ ሙዚቃ በሰራሁ ከዛ እየላኩ ።።።።።ይቀጥላል በጥቅምብት ድምፅን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ይህ ልጅ ውስጠ ነው

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 років тому

      👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ

    የሰርግ ሙዚቃውን ሁሌ እሰማዋለሁ በጥቅሉ ስራወችህ ምርጥ ናቸው በርታ

  • @brhan826
    @brhan826 5 років тому +38

    አይቸሀለው አይቸሀለው ወድጀሀለሁ
    ግን የተወደደው ሁሉ ባል አይሆንም አሉ የሆነ ፊልም ላይ ነው የሰማሁት
    በርታ ታዴ ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @የእናቴንክፉአታሳየኝየእና

    ታዴ ውስጤ ነክ በተለይ የሠርግ ዘፈኖችክ wow ነው ይመችክ ኑርልን ደምፅክ ሁለ ነገርክ ገዳይ ነው እወድሀለው

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    አይቸሀለሁ አይቸሀለሁ በህልሜ ነው ግን ኡፍ በአካል የማይበት ጊዜ ይናፍቀኛል ታዴ ያበደ ሙዚቃ ነዉ

    • @selamyiunhaile1871
      @selamyiunhaile1871 5 років тому

      ፈንታነሽ እሸቴ هشهش enan yihonale yayeshuw 😅😀😀😀😀

  • @Hየአላህባሪያየረሡልወዳጂ

    እፍፍፍፍፍ እኔስ አልታደልኩም ከምወደው ከሚወደኝ ጋር ለመኖር ይሁን ለበጎ ነው

  • @ፍሬአማረ
    @ፍሬአማረ 5 років тому +2

    Enkwan dena metak tade mar❤❤❤betam konjo sera new yimecih yeni mirchaaaaaa🤜🤛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fujfuj9403
    @fujfuj9403 4 роки тому +1

    ታዴ ስወድህ የሠርግ ሙዚቃዎችህ ውስጤ ናቸው አድናቂህ ነኝ

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 4 роки тому

    ተዴ አቤት ድምፂህን ስዋደዉ ዋዲሜ ኑርልኝ ሺ አማት 💜♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 років тому +2

    ዋውውውውው ድምፅህ ስውድህው ያምራል በርታል ወንድሜችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 роки тому +1

    ታዴ በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው ክበርልኝ

  • @ll-wv6il
    @ll-wv6il 5 років тому +2

    Sewedeh yene mertttt

  • @betendatv7407
    @betendatv7407 5 років тому +3

    ታዴ ማኛ አቦ ይመችህ ምርጥ ሰው !!!

  • @endalehailu1550
    @endalehailu1550 4 роки тому +1

    Betam fegetak betam new dese yemilaw meret musukega nek

  • @ዜድፍቅር-ከ7ሐ
    @ዜድፍቅር-ከ7ሐ 5 років тому +1

    አቦ በያለክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ መልካም ልጅ

  • @ፍሬአማረ
    @ፍሬአማረ 5 років тому +1

    Weyne sene endademetkut ateteyikuny 👌👌👌 woww tade😍😍😍😍😍😘😘😘👈

  • @majormajor4628
    @majormajor4628 5 років тому +1

    በጣሚ ቆንጆ. ዘፈን

  • @POWE4755
    @POWE4755 5 років тому +1

    የኔ ምርጥ ሰው ሁሌም ስለፍቅር የኔ ጀግና በርታልን

  • @naziretmar3546
    @naziretmar3546 5 років тому +2

    ታዴ ማኛ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 4 роки тому +1

    ዋው ቆንጆ በጣም ያምራል ለስለስ ያለ

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 4 роки тому +1

    ታዴ አድናቂህ ነኝ ውድድድ

  • @thegreatmohdiizo
    @thegreatmohdiizo Рік тому +1

    ❤❤❤ love your songs my friend Tedese

  • @kidanbelete7806
    @kidanbelete7806 4 роки тому +1

    ታዴ በርታ ያገሬ ልጅ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ዋው ነው ስወድህ ይአየውት ነበር
    እኔም ዘፈንኩለት ሰፖፖ

  • @misteryemane4749
    @misteryemane4749 5 років тому +6

    የኔ ወፍ አርግፍ ታድዬ እባክህን ይህን ድምፅ አወጣጥ እና የዜማ ለዛህን ለነ ድንግሉ እና ለነ የኔቆንጆ ኩሪ ኑሪ አስተምርልን ጭራሽ ቢጫ ወባ ብለው ሰደቡን እኮ እኛ በአንተ ሙገሳ ነው የለመድነው እባክህ በጠና ታመናን በቢጫ ወባ😂😀😀😀

  • @እኔአለሁለራሴ
    @እኔአለሁለራሴ 5 років тому +1

    ውይይይ ሁሉም ዘፈኖችህ ምርጦችናቸው

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 4 роки тому +2

    በርታ ብሮ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +1

    ታዴ እሄ ድምፅክ ውስጤ ነው ማሰንቆ ነውኮ እሚመስለው

  • @meyruail3692
    @meyruail3692 5 років тому +2

    ዋው በጣም ተመችቶኛል

  • @ፍቅርነውሄወቴተስፍነውቅኝ

    የኔን አባት ትመስላለህ ቃልህም ስምህም

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 4 роки тому +1

    ታዴ ይመቸኛል👍👍👍💖

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 5 років тому +1

    Wow yabde nw hulem yante serawochi mert nw berta 😍👍

  • @እማዳጊ-ለ2ለ
    @እማዳጊ-ለ2ለ 3 роки тому

    አይቸዋለሁ አይቸዋለሁ አገኘዋለሁ💃💃💃💃💘💘💘💘

  • @zloveszloves1089
    @zloveszloves1089 5 років тому +1

    Wow yabede nw tadi eskes🙈🙈🙈🙈💓

  • @amiloveabuki4144
    @amiloveabuki4144 4 роки тому +2

    I love ur wedding songs man

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 5 років тому +1

    Yamiralie enime ayiciwe alihuie 😍😍😍

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 років тому +1

    ዋው ታዴ ስወድህ

  • @ሳሚነኝ
    @ሳሚነኝ 5 років тому +1

    አይቼታለሁ የኔ ትርታን

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 років тому +1

    ዋው ታዴ ይምራል በጣም በርታልን

  • @በምነትእንዳለ
    @በምነትእንዳለ 4 роки тому +1

    Yene konjo yager lej

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 4 роки тому +1

    Wow demsk seyamr tadeye

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 5 років тому +3

    ድምፁበጣም ነው የሚመስጠው እንወድሃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @tameyebuzelij3178
    @tameyebuzelij3178 4 роки тому +2

    አሪፍ ነው ታሜ የቡዜ ልጅ

  • @mulutsahayabebe8515
    @mulutsahayabebe8515 5 років тому +1

    Well cam brooo tafitahali muziqahiakiki yimachunyali barta

  • @serkalemgetnet5600
    @serkalemgetnet5600 5 років тому +2

    Ye mwedh mnm aywetalet srah👌👌👌

  • @amitadyj2916
    @amitadyj2916 5 років тому +1

    አይቼዋለው የምር እድለኛ ነኝ

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 років тому +1

    ዋውው ደስ የሚል ሙዚቃ አቦ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    #ዘፈን አልደግፍም ግን ግድ ሆነብኝና
    ልኮምት ደርሶኛልና #ፈቅር በግጥም በዘፈን
    #በፊልም በድራማው ነው ተግባራዊ እንጅ
    #የእውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ #ላደለው አልፎ አልፎ
    #እንጅ 100% ከጠፋ #ቆይቷል.........🙇😥😥
    #ለሁላችንም ፈጣሪ ከወርት #የፀዳ ፍቅር ይስጠን😥

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 4 роки тому

      ማሕተሜ ነሽ ድንግል ማረያም አሜን አሜንአሜን

  • @ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ

    ወይ ታዴ ድምጽህ ሲያምር

  • @mimimimi-os8ti
    @mimimimi-os8ti 4 роки тому +1

    ታዴ ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በረታ

  • @rukiaahmed5213
    @rukiaahmed5213 5 років тому +1

    እህ ድምፅህ እንደት ደስ እንደሚለኝ

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 років тому +34

    እኔስ የኔን መቼ ነው ማያት
    ታደሰ እንኳን አየሀት ይቅናህ

  • @hananatalie802
    @hananatalie802 5 років тому +1

    ታድዩ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 5 років тому +1

    አይቼሀለሁኝ

  • @HaiyatHaiyat-fo8vc
    @HaiyatHaiyat-fo8vc Місяць тому

    አይቸዋለሁ ግን የሌላ ነው 😢😢😮😢

  • @meronegosayemeri1010
    @meronegosayemeri1010 5 років тому +1

    Arife,seraa,newe,tade

    • @falohhani2597
      @falohhani2597 5 років тому +1

      ዋው ታድዬ አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @esatulayned
    @esatulayned 5 років тому +2

    ወድጀሻለው አገኝሻለው በጣም ጥሩ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን

  • @samerytube9478
    @samerytube9478 5 років тому +1

    Tadesay betamm harif sera nw bertalge

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ

    ዋው ታደሰ መከተ ውስጤ ነህምያ እውነት ❤👍

  • @wagafanta2558
    @wagafanta2558 5 років тому +1

    ዋውው በጣም ደሰ ይላን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @ድንበርታደስ
    @ድንበርታደስ 5 років тому +2

    በርታልኝ የኔ ምርጥ ውስጤ ነህ

  • @ha3542
    @ha3542 4 роки тому

    Wawuuuu siii wadooo

  • @ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ

    ወይ ሰወደው

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 роки тому

    ዋውውው ታዴ ምርጥ እኔም አይቼሀለሁ

  • @ethiopialove468
    @ethiopialove468 3 роки тому

    ወድጀካለው የት አገኝካለው
    😋😍🌹

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ታዴ ውስጤ ነህ❤❤❤

  • @mshher1094
    @mshher1094 5 років тому +1

    ዋውውውው

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 5 років тому +1

    ያበደ ነው ዋው

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 років тому +1

    be ayicheshalewu agigncheshalewu chereskewu eko

  • @davedavido1796
    @davedavido1796 5 років тому +1

    Ere yenen gn eskawn alayewtm😔😔😔😔😔😔😔

  • @ማስቱመሲ
    @ማስቱመሲ 5 років тому +1

    ታዴ ምርጥ ሰው አሪፍ ነው

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому +1

    ዋው ደስ ሲል #ድምፅክ ማሬኪ ነው 😍😍😍😍😍

  • @kal_Amen_modeling
    @kal_Amen_modeling 5 років тому +1

    ምርጥ ነዉ እኔም ወድጅሃለዉ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 років тому +2

    ወይኔ ስወደው

  • @dubai9hdubai377
    @dubai9hdubai377 3 роки тому

    አቦ ይመችህ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @AsterrYamii
    @AsterrYamii 3 місяці тому

    Yes love you my sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘💕💕💕💕

  • @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ

    ዋዉዉ 👌👌 አሪፍ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዜድፍቅር-ከ7ሐ
    @ዜድፍቅር-ከ7ሐ 5 років тому +1

    ውይ ይሄ ልጅ ውስጤ ነው

  • @safiqsajab8520
    @safiqsajab8520 5 років тому +1

    ያምራል

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 роки тому +1

    ወይኔ ድምፅህ ውስጤ ነው

  • @tube9685
    @tube9685 5 років тому +1

    ምርጥስራነው

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole557 5 років тому +1

    ታዴ ምርጥ ነው ስወድህ

  • @sofya6539
    @sofya6539 5 років тому +1

    በአጋጣሚዉ ሁሉ ከተዜመበትማ እኔኮ ብዙ አጋጣሚ አለኝ በቃ በነጠላ ብቅ ማለቴ ግዲ ነዉ

  • @amaretemesgen9830
    @amaretemesgen9830 5 років тому +1

    The best Selected Ethiopian music

  • @alykampo4251
    @alykampo4251 3 роки тому

    On love froms Guinée 🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤️🌹💋

  • @አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል

    የኔ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому

    ምርጤ

  • @imamarawello689
    @imamarawello689 5 років тому +1

    ሐሪፍነው

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому +1

    ዋዉ ያምራል

  • @krstenaah5106
    @krstenaah5106 4 роки тому

    Wawww. New
    Hulim. Arif. New. Yeemttseraw💕💞💕💞💕💞💕💞💝💝💝💝💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 років тому +1

    Arif new selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ amesegenalu

  • @alemfikir4412
    @alemfikir4412 4 роки тому +1

    አሪፍ ነዉ

  • @Mesi89
    @Mesi89 4 роки тому

    ዋው አይቸህ አለሁ አገኝህ አለሁ