በመንግስት ስለተወረሱ ቤቶች የተሰጠ አዲስ አስገዳጅ ውሳኔ! - NBC ሕግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

КОМЕНТАРІ • 46

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 9 місяців тому +9

    ተወረሱ ቤቶች መባል የለበት ከሕዝብ የተነጠቁ ቤቶች መባል አለበት መዋሸተ አሰፈልግ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому +4

    አሁንም ፍትህ ቀበሌ በጉልበት
    የወሠደዉን ቤታችንን እንዲመልሥ እንጠይቃለን

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 10 місяців тому +2

    ጠበቃ ሙሉጌታ እጅግ በጣም የማከብራቸው የህግ ባለሙያ ናቸው። የሚሰጡት ህጋዊ ትንታኔዎችም አስተማሪዎች ናቸው።

  • @bahirubadane
    @bahirubadane 2 місяці тому +1

    Good explanation Ato Mutugeta

  • @woubshetbelete6440
    @woubshetbelete6440 3 місяці тому +1

    ጠያቂ የሆንሽዉ የምትገርሚ ነሽ ጥሩ ጋዜጠኛ ብቻ ሰትሆኚ ጥሩ ህግ አዎቂ ነሽ
    አመሰግንሻለሁ

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 9 місяців тому +5

    የአንድ ግለሰብ ለፍቶ የሰራውን ቤት ፍሸታዊ መንግሰት የቀማውን መመለሰ አልበት አደዜጋ ከታሰበ እንጂ ቀበሌ የሰራው አይደለም የለገባብ የተነጠቀ ነው ስለዚህ የሕዝብ የነጠቀ ንብረት መመለሰ አለበት

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 Місяць тому +1

    የምን አዋጅ አይን ያወጣ ሌብነት ነው ።የኢትዮጵያ ሹማምንቶች ችግር አለባቸው።

  • @hiwatzergaw936
    @hiwatzergaw936 6 місяців тому +2

    ጠበቃሙሉጌታየት ቦታ ላገኞት እችላለው

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 Місяць тому +1

    ስው በደከመበት ለሌላው ምንም ላልደከመበት የመንግስት ቤት ብሎ ኪራዩን መንግሥት ተብዬው እንዲወስድ ማድረግ ከእውቀት ማነስ የማስብ ችሎታ ደካማነት ስለሆነ መንግስት ይህን ሁሉ አመት የበላውን ለባለቤቱ ከፍሎ በአስቸኳይ ቤቱን ለባለቤቱ እንዲመልስ እላለሁ ።

  • @woubshetbelete6440
    @woubshetbelete6440 3 місяці тому

    የአቶ ሙሉጌታ ስልክ ማግኘት ይቻላል ወይ?

  • @Belay-j8s
    @Belay-j8s 9 місяців тому +1

    ትርፍ ቤት ያልሆነ የተያያዙ በአንድ በር መዉጫ እተወጣ ያሉ ቤቶች እንዴት ታይቶ ነው አይመለስም የሚባለው?ይሄ እንዴት ይታያል?

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 10 місяців тому +1

    Mule ye hig balemoya honeh bemayete des bilognal Ye Nazret qidst Maryam beteseb nebern , EGZI biher yimesgen 🙏❤

  • @TekesteGebrehiwot-u3z
    @TekesteGebrehiwot-u3z 24 дні тому

    አንድ ግቢ ውስጥ አንድ ባለቤት ሰርቪስ ቤቶች ሰርቶ ለተለያዩ ነገሮች ሲጠቀም እነኝህ ሰርቪስ ቤቶች እንደትርፍ ተቆጥረው ስለተወረሱ በግቢው ውስጥ መንግስት ሰርቪስ ቤቶችን ተከራዮትች በማስገባት ማሕበራዊ ቀውስ ክመፍጠሩም በላይ የመጸዳጃ የልብስ ማስጫና የቆሻሻ ማስቀመጫ በአጠቃላይ ወሰን ብሚመለከት ትልቅ ችግር ይፈጥሯል ስለዚህ የሰርቪስ ቤቶች ተወርስውብን ችግር ውስጥ ስልምንገኝ ፍትህ ይሰጠናል ብለን እናምናለን

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 4 місяці тому +1

    በመሠረቱ አዋጅ47/67 ያለ ጥናት የተወሰደ ርምጃ ነው። ወታደሮች ያለ ሙያቸው ገብተው ህዝብን ለመርገጣቸው ማሳያ አዋጅ ነው።
    አሁንም የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን
    ያልተወረሱ ቤቶችን ቢችል ለመንጠቅ የላቀ ፍላጎት አለው።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому

    ቀበሌ ያለ አዋጅ ደካማ ና መሥማት የተሣነዉ ወንድማማቾችን ንብረት በጉልበት ቀምቶ ኖሮ አሁን
    ተሥፋ ነበረን ፍትህ ተከለከልን

  • @TigistGizaw-w4e
    @TigistGizaw-w4e 10 місяців тому +1

    በጣም የሚገርም እኮ ነው።የኔ ጉዳይ 1970 ዓም የተወሰደን ቤት ነው ።ቀበሌው ያቀረው ማስረጃ 1970 ጀምሮ እያስተዳደረ መሆኑን ገልፆ ፅፎአለል። በተጨማሪ 19 ክፈል በ1967 አስረክበን በ1970 የተወሰደው የምርጫ ቤት የነበረ ነው።እናም አበል አልበላንም ቤቱም በአንድ ግድግዳ ሆኖ ውስጥ ለውስጥ በር አለው።ፕራይቬታይዜሽን ደግሞ የናንተ ጉዳይ የኔ ስልጣን አደለም ብሎናል። ግን መፍትሄ ማን ይሆን የሚሰጠን ??

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 9 місяців тому +3

    ለትወረሱ ግለ ሰቦች ካሳ ሊሰጣቸው የገባል አሁን

  • @maeregkebede3840
    @maeregkebede3840 3 місяці тому

    የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ
    ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ
    ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው

  • @derejedere-zz2nq
    @derejedere-zz2nq 5 місяців тому

    አባክህ ኦምጠነቅህ ስላለ አድራሻህን በጣም ተቸግራለሁ

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 9 місяців тому

    ትክክልኛ ጠበቀ ነሀ አደቅሀለው እደተ ያለ የፍትሕ ሰው በመጥፍቱ አገራች ውሰጥ የተፈጠረ ችገረ

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 7 місяців тому +1

    ግፈኛው የደርግ መንግለት፣ ጒዳ፣ ኩሽና ወርሶ የመንግስት ቤት ተብሎ ጠበቃ ዳኛ ባለስልጣን ቆመውለታል። ትርፍ ቤት ማለት ምን ማለት ነው። እኔዴትስ ተወረሰ፣ በግፍ በማስፈራራት በማሸማቀቅ የተወሰዱ ቤቶች የክርስቶስን ዳግም መምጣት ሳይጠይቅ ህሊና ያላቸው ባለስልጣኖች ፍትህ ፍርድ ይስጡበት

  • @SisayTadesse-rb6vj
    @SisayTadesse-rb6vj 6 місяців тому +1

    አይ ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ!!
    በዚያ ክፉ ዘመን ፣ ስርአቱ የተጠላና በአሁኑ ዘመን የሚወገዝ ሆኖ እያለ በዚያን ዘመን በዜጎች ላይ የምትና የዘረፋ ሕግ ይሰራበት የነበረውን ሕግ አሁንም በአንቀልባ ተሽክመውት እሹሩሩ ይሉታል ። የህን ማሻሻል ካልተቻለና በጥንቱ ሕግ የምንመራ ከሆነ ለመን መንግስቱ ከዙንባቤ መጥቶ አያስተዳድረንም ።ከመንግስቱ ያለመሻላችንን ነው የሚያሳየን ። ተዲያ መለወጣችን እምኑ ላይነው ?"
    አሁንም በድሮ በሬ እያረስን ነው ። እድገታችን መቼ ይሆን መንግስት ከደሀው ላይ ገንዘብ ከመሰብሰብ የሚፋታው? በየትኛው ዘመን ይሆን? ወደወርቁ ፣ ወደ ዲያመንዱ ብንዞር አይቀልም ? ደሆችን ጣርያና ግድግዳ እያልን ዘመን በተቀየረ ቁጥር እኛ የማንለወጠው ? ተይ ሀገሬ ስሚ !!! ልጆችሽን ምከሪ !! እ/ር ሁሉን ሰጥቶን እኛ ግን ባለመግባባት የዘመናችን ፀኋይ እየጠለቀች ነው !!!!!

    • @SisayTadesse-rb6vj
      @SisayTadesse-rb6vj 6 місяців тому

      የቤቶች አይነቶች ቢለዪ ። ኩሽና ቤት መውረስና ቪላቤቶች እና ከዚህ በላይ ያሉትን በአንድነት ማየት የእይታ አድማሳችን የጠበበ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ።

  • @anisaseid3941
    @anisaseid3941 7 місяців тому +1

    የሐይለስላሴ ዘመን የተቀበሉትን ካርታ የሚባል ነገር የለም ደብተር ነው ስለዚህ ደብተሩ ወደካርታ ተለውጦ ለግለሰቡ መሰጠት አለበት ለምን ቢባል የሰው ላብ ንው ይመለስ ገለሰቦቹ በህይወት ባይኖሩም ወራሾች አሉና ሜዳላይ መቅረት የለባቸውም።

  • @bilen3235
    @bilen3235 4 місяці тому

    የጋራ ግርግዳ ያለወን ቤት ያለምንም መረጃ የተወረሰውስ አግባብ ነው

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 10 місяців тому

    ይህ ጉዳይ የቀበሌ ቤቶችን ብቻ ነወይ የሚመለከተው ኪራይ ቤቶች የሚያስተዳድረውስ ቤት። በልዩ ትዛዝማ የተወሰዱ ቤቶች በኪራይ ቤቶች እንጂ በቀበሌ የሚተዳደሩ ቤቶች አይደለም

  • @tadesechmamo4290
    @tadesechmamo4290 7 місяців тому

    ህጉ ያልቸወረሰ ቤትም በጉልበተኖች ጥሰው በመግባት አብዬት ጠባቂ በመሆናችዉ ጭረሸ ለልጆቻቸዉ ለማዉረሰ አየተንደረደሩያሉ

  • @Alemeshet-lj2nf
    @Alemeshet-lj2nf 6 місяців тому

    አንድ ጥያቄ ጠይቂልኝ ቤተሰብ ሲሞት አበል የሚቆመው ለምንድነው ?ሊያውም ለ 4 ቤት 34 ብር ከ50 ሳንቲም ይከፈል ነበር

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 місяців тому

    በደርግ ግዜም ቀበሌ ባለሥልጣን በጉልበት ይቀማል
    ዛሬ ፌደሬሽኑ ለቀበሌ ን ደገፈ
    ፍትህ አሁንም ፍትህ እንጠብቃለን

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 5 місяців тому

    Ethiopia worries about communism forever!!!

  • @ZewdieWAmanuel
    @ZewdieWAmanuel 10 місяців тому

    What about 40/60 ????????????????????????????????????????????????????

  • @GetisoKemelo-jk3fl
    @GetisoKemelo-jk3fl 7 місяців тому

    ፌዴሬሽን ም/ቤት ትክክል ነው የቀበሌ ቤቶችን የምያስተዳድሩ ሙሰኖች የቤቶቹን ሰነዶችን ከቀድሞ ባቤቶች ጋር ተመሰጥረው በገንዘብ አጥፍተው ከ40 ዓመት በላይ በቀበሌ ሥተዳደር የኖረውን ቤት ቅፁ ስለሌለ ተከራዬች ወጥተው ለቀድሞ ባለይዞታዎች መመለስ ማለት ምን ያህል ቀውስ እንደምፈጥር ልብ ያለው ልብ ይበል ፌዴሬሽን ም/ቤት እሙአዬ ነው ።ጠበቃ።

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 7 місяців тому

    በግፍ የተወረሰ ሐራም ነው። ትርፍ ቤት ማለት ተጨማሪ ክፍል ማለት አይደለም፡ በአንድ ጣራ ስር ያለ ጒዳ ትርፍ አይደለም፡ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ በነበረበት ወቅት የተፈፀመ ግፍ መታረም አለበት። እንደ ትግራይ ቆራጥ ውሳኔ መሻር መመለስ አለበት።

  • @tehayebezuna3658
    @tehayebezuna3658 7 місяців тому

    ጣሪያና ግድግዳው የተያያዘ ቤት በአነስተኛ ደመወዝ ለአንድ ቤቴሰብ የተሰራ ግድግዳው ጭቃ ሳይደርቅ መንግስት በ1966ዓም ተወረስ ፥
    ወላጆቻችን መንግሥትን ከበረሃ እስከ ጦርግንባር ሕይወት መስዋዕትነት የተሰው ስሆን ለቤተስቦች የግል ይዞታ ጥያቄ እስካሁን ምላሽ የምስጥ የለም አጣን ጥያቄያችን ይመለስ ነው ሰም ካለ

  • @e.c7741
    @e.c7741 3 місяці тому

    Really? Please tell her the truth.
    Without compensation, was taken for their friends and family. Tell her the truth.Take her on a tour all the homes taken. Why not show her the homes taken and now enjoyed by the government. The law is to help them stay in the house farm. The truth.

  • @tadesechmamo4290
    @tadesechmamo4290 7 місяців тому

    008እና004ቅፀበሌለበት አልተወረሰም ማለት ነዉ ዘሎ የገባሁሉ አለ ይህለተወረሰበትም ልተወረሰበት ዘሎለገባዉም ኢትዮጵያ መነግሰት አላት መንግሰታችን አጣርቶ መመለስ አለበት ለምን አባቱገንጥሎገብቶ አሳደገዉ ምንም ገንዘብ ሳያወጣ ሳየወርደ ከእሱ ልጃቹ ምን ይማራሉ አሁንም መንግሰት በተቀየረ ቁጥር ዘርፈህ አስተዳድረኝ ሊልነዉ ማለት ነዉ ለትዉልድ ምን እናሰተምር ነጥቀን መስጠት ጥሮ ማግኝት ቀለለ ለትዉልድ ለምሳሌ ትዉልድን የትጋ ተበላሸ ጥናት ቢደረግ ዘረፋን መንጠቅ አፀያፌነዉ ብንል

  • @tme251
    @tme251 10 місяців тому +1

    Be kebele yetewerese bete weste yalusewoche ahune condemeneyeme kagegu behala kondemenyemune eyakeraye bekebele bete weste 4ena 10 birr eykefele yenorale mengestene yehene mekotater yasfelgale Lenzhe mene mlashe alwote?🇪🇹

  • @neimajemal8849
    @neimajemal8849 7 місяців тому

    Le Adds Abera bech new way

  • @tme251
    @tme251 10 місяців тому

    Begulbete ena belabu yeteserawene bete yemyakerayewe tewsedo 4birr eske15 birr tewsedo eskezare derese terfe bete teblo sewsede noro ahune degemo bete zureyawene eytelka genzebe kefelu teblo eutelefelr newe betame betame yemyaszene negeru hulu ye ferde gemdele zemene.

  • @ReemTesfaye
    @ReemTesfaye 2 місяці тому

    Yeteweresnew betachinn mengst limels ygeball

  • @ReemTesfaye
    @ReemTesfaye 2 місяці тому

    Sijemer betewerese betachin lay keble lemiyastedadrew betimko endegli betachew lelam bet asfaftew endiseru tefekidolachew endinoru yesete kebelem ale mengstina hig yetebalew negerm eyale slezih fth yseten fth fth ebakachu

  • @tme251
    @tme251 10 місяців тому

    Be mesekere mehone ayceleme weye yerasu lemhonu

  • @natnaelhabtewold419
    @natnaelhabtewold419 3 місяці тому

    ,Yateworese guwada,, cushina,, yataysyaze kifil,, abalyaltabalabet kufke indat yatsyal, haramnae,, gifnaw. Einbanaw,

  • @AlmazabateAbate
    @AlmazabateAbate 6 місяців тому

    Enam ya hasat zarafaw darsobinal badara tasaxto balabetu hahagar gudayi ba 1974 a.m dagm zamach hedaw adara taqabayi qabale wisx silxan siyagan lijochu Dakama mahonachawin awqo wadaqabale bamazor Adarawin bamablat lijochum zare naga abatachin yimaxal iyalu sixabiqu abatim altamalasam enatim motach lijochim bahig warashinatchawin aragagxaw ka 2001 jamiro eska 2014 gibir kasgabaru bahuwala yahasat masraja bamaqirab ka Warada f.bet eska Zon hedaw baganzab endiyaxu tadargawal wadasabar lamahed yaqim gudayi agdoachawal bicha faxari yadahan enba yabs yihonal lanai lanantam edime yisxan// gin iwnat sitidabaq yasazinal/_😊

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e Місяць тому +1

    more.like.share/subsciribe.nbc.ethiopa.s.posf