በህልም ጭቃ ማየት ፍቺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 106

  • @Bushra-n5x
    @Bushra-n5x 7 місяців тому +1

    እህት እናመሰግናለን ግን ከየት ነው ያገኘሽው ማለት ከየት አንብበሽነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ከህልም ፈቺ ሊቃዉንትች

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 11 місяців тому +2

    በትክክል እህል እኔ ባላፊው ስለጭቃ አይቼ ያነገር ደርሶብኛል ግን አላስፈታሁትም ነበር በጣም ልክ ነሽ እህቴ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 11 місяців тому

    ውዴዋ ኣመሰግናለሁ የተበጠሰ ገመድ መቀጠል እሳ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ዉዴ ገመድ ብዙ ፍቺ አለዉ የተቋረጠን ግኑኝነት እንደገና መቀጠል ነዉ

  • @GhjUtt-e1r
    @GhjUtt-e1r 10 днів тому +1

    አሰላሙአለይኪ እህቴ እንደት ነሽ በህልሜ ጭቃ በስኩሁዋላየ አለ እኔ መስመር ዳር ቁሜ ከወደለይ መኪና መጥቶብኝ የት ልግባ ብየ ጭቃ ውስጥ ልገባ ስል ትልቁ መኪና በዶዘር ማንሻው ወደላይ ሲያነሳኝ አየሁ ከጭቃው ልገባ ስል ቶሎ ብትፈችልኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤👍👍👍😘😘

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 днів тому +1

      ወደ አሰቸጋሪ ሂውት ልትገቢ ሰትይ ከዛ የሚያወጣሸ ወይ የሚያግዝሸ ሰዉ ይኖራል

    • @GhjUtt-e1r
      @GhjUtt-e1r 8 днів тому

      አላህ ያቆይሽ 👍👍😘😘😘 በርችልኝ አህቴ@@haytomer9818

  • @BeBe-d8h
    @BeBe-d8h 2 місяці тому +1

    ጭቃ እያቦኩ ቤት መምረግሥ ምድነው😢

  • @hiwot-tekabe3931
    @hiwot-tekabe3931 11 місяців тому

    selam Endet Nesh Enate?gobeze Nesh hilem Sitifeche. ke Ciqa Gare Yahehute Hilem Mine Meseleshe Adise Beti Tekerayiche Neber Gin Aligebahum Gin Behilem Betuni 2 Yemalawuqachewu Wodochi Betuni Ciqa Siletifuna & Neci Qelem Siqebu Ayehu.Min Yiho Ne Ceqo Nale Lebegibat Ebakishe Ezihu Reply Arigilegn Be Text.

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ዉዴ የጭቃ ቤት ሲሳይን እና ነጭ ቀለም ደሰተኛ መሆን ወደ አዲሰ ነገር መሸጋገር የተትረፈረፈ ሲሳይ የልብን ንጹህና ይገልጻል እና በቤቱ ደሰተኛ እንደምትህኚ ነዉ ሁለት ቁጥር ጥንድን ያመላክታል ለምሳሌ ባልና ሚሰት ያየሻቸዉ ሁለቱ ወንዶች

  • @RidatMom
    @RidatMom 7 місяців тому

    ውዴ በአላ መልሺልኝ እህቴ በእልሜ ነጭ ጭቃ ሰለቀለቅ አደርኩ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ጭቃ ችግሮችን ነዉ የሚገልጸዉ በእጅሸ ከሆነ የለቀለቅሸዉ በሰራሸ ችግሮች እንዳሉ ነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      ጭቃ ችግሮችን ነዉ የሚገልጸዉ በእጅሸ ከሆነ የለቀለቅሸዉ በሰራሸ ችግሮች እንዳሉ ነዉ

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 11 місяців тому +1

    አሰላም አሊኩም እህቴ በህልሜ አሸናፊ ብየ ተጣርቼ ከዛ መስኮቱን ከፈትኩት ባለትዳርነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      መሰኮት መክፈት ከዉጭ አሊባልታ ወሬ ይመጣብሻል

    • @elhamyimer512
      @elhamyimer512 11 місяців тому

      አሰላም አሊኩም እህቴ ባለትዳርነኝ የማላውቃት ሴት ብዙ ሙዝ ለሰዎች ስጪ ሁሉንም ትለኛለች እየሰጠሁ አየሁ ምን ድነው

    • @HafizaNasir-s7h
      @HafizaNasir-s7h 2 місяці тому

      አሰለሙ አለይኩም በህልሜ ገጠር የናቴ ቤት ውስጥ ተቦክቶ የተቀመጠ ጭቃን እኔ ደሞ ውሃ እየጨመርኩ ለስለስ አድርጌ በአንዱ እያቦካው ቤቱን በአንድ በኩል ቀዳዳ ነበረው እሱን እመርገለው እሱን እየደረኩ የሆነች ሴትዮ ሴት ልጅ ይዘ መጣችና ፀጉሩዋን ስሪያት ስትለኝ እሄን ልጨርስና አልኳት

  • @NeimaNega-n2t
    @NeimaNega-n2t 4 місяці тому

    እህቴ እኔ በህልሜ ከቤተሶቦቸጋ ጤፋ እየዘራን ያኔ በጣም ጪቃ አይደለም ንሺ ይባላል በኛጋ እና ደረቅም አይደል በጣም ጪቃም አይደል እየዘራን አየሁ ምድን ነው

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 11 місяців тому

    ጀዛኪላህ ኸይር እህት

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 5 місяців тому

    ሰላም እህት የምወደው ሰው ስጋ ከኣጥንት ላይ ሲያጎርሰኝ ካጎረሰኝ በኋላ ኣብረን ስንሮጥ ነበር
    ፍቺልኝ

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 11 місяців тому

    የኔ ውድ ከምንገድ ያንገት ብረረ ኣገኘሁ ከዛ ከጀ ላስረው ስል ተበጠሰ ከዛ ደሞ ከሆነ ከእረሻ ቦታ ተኝቸ እባብ እንዳይመጣብኝ እፈራለሁ ልብስ ደሞ ኣድስ ልብስ ለብሸ ነበረ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ትዳር ካለሸ ከባልሸ ጋር አለመግባባት ነዉ ሀብል መበጠሱ ከሌለሸ የሚቋረጥ ግንኙነት ነዉ እርሻዉ ሰፊ እርዚቅ እንደምታገኚ ነዉ በዛም ምቀኛ እንደይመቀኝሸ ትሰጊያለሸ ልብሱ ደሞ ትዳር ከሌለሸ አዲሰ ባል ወይም አዲሰ ግኑኝነት መጀመር ነዉ ከሌሉሸ አዲሰ ሰራ ብቻ የትዳር ሂዎት ግለጹ ብየ ተናግሬለሁ ለመፍታት እንዲመቸኝ

  • @SleepyKettlebell-mo6pu
    @SleepyKettlebell-mo6pu 6 місяців тому

    ሠላም አሊኩም እህቴ ጭቃ በጅ ማቡካት ንገሪኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  6 місяців тому

      አድካሚ አረቸጋሪ ነገር ነዉ

  • @twi2415
    @twi2415 3 місяці тому +1

    ጭቃ ሲሳይ ነው የማውቀው!!

  • @FikirrrTube
    @FikirrrTube 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 5 місяців тому

    ❤❤❤❤የኔ ውድ

  • @yesufmohammed3022
    @yesufmohammed3022 19 днів тому

    ሚስቴን መሰልከኝ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 11 місяців тому

    ውዴ በህልም ቤተሰቦቼ ፊት ከባለቤቴ ጋ ግንኙነት ሳረግ አየሁ እነሱም ምንም አያፍርም እንደውም ወንድሜ ያጨበጭባል እናቴ ደግሞ እንዴት ማድረግ እንዳለብን ሀሳብ ትሰጠናለች ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ዉዴ በመሀላቹሁ መተሳሰብና ፍቅር እንዳለና እርሰ በርሰ እንደምትደጋገፎ ያሳያል ለበለጠ ግን ዘርዘር ያለ ፍቺ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ገብተሸ ብታይዉ ማብራርያ ታገኛለሸ

  • @hanahaile2515
    @hanahaile2515 7 місяців тому

    ሰላም እሄቴ እንዴት ነሽ እኔ በትልቅ ባህር ላይ አንድ ድንኳን ለብቻው ቁጭ ብላለች በዛ እኔና ልጄ ሌላ ሰዎችም አሉ እየገዛን ትልቅ ማእበል ተነሳና ወደኛ ወደ ድንኳን የመጣ ውሃ ይገባል ከዛ በጣም እየፈራን በሚምልኩ አላቅም ባህሩ 2 ተከፈለ እና ልጄ ተረጋግጠን ቀስ ብለን በመሃል ባህርይ የተከፈለበት ባህር ቀስ ብለን እያለፍን አየሁ ሰዎች እና ድንኳኑ ግን እንዴት እንደሆነ አላቅም አላስታውስም ምን ሊሆን ይችላል❤🙏

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 11 місяців тому

    መልሸልኝ,❤

  • @Husinhaseni0714
    @Husinhaseni0714 11 місяців тому

    በዋሳፕ ልኬልሽ ነበር ውዴ ከቻልሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ወዴ ዋትሳፑ ተዘግቷል ኢሞ ብቻ ነዉ የሚሰራዉ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 11 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 11 місяців тому

    የኔ ውድ የራሴ ሱቅ ይመስለኛል ጨው እየሸጥኩ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ወዴ ጨዉ በህልም ማየት በጣም ብዙ ጥሩ ፍቺዎች አሉት ከዛ ዉሰጥ አንቺ የተትረፈረፈ ህጋዊ ገቢ እንደምታገኚ ነዉ ገቢሸ እንደሚሰፋ ሰፊ መተዳደሪያ እንደምታገኚ ነዉ

    • @ኣሴ
      @ኣሴ 11 місяців тому

      ኣመሰግናለሁ🌹🌹

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 11 місяців тому

    ውዴ አባቴ ከከተማ ወጣ ያለ ቤት ገዝቶ እኛ ሳናቅ ቤቱ አላለቀም ትልቅ ነው ከዛም ብዙ እንግዳ የማናቃቸው መጥተው ያድራሉ ከዛም ነቃሁ እባክሽ ፍቻልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ቤት ሲሳይ እርዚቅ ነዉ እንግዳም የሚመጣዉን ደሰታ እና መልካም ነገር ያሳያል

  • @ZeburaAdem-nj1yk
    @ZeburaAdem-nj1yk 7 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ነው ያየወ አላገባም ከፋቅረኛው አባት ጋር ሻጣ ይዘው ቀይጭቃ የበዛበት ረጅም መገድ መጓዝ

  • @AndileXengana
    @AndileXengana Місяць тому

    ዘሪፈዉኝ ጭቃ ውስጥ ጠሉኝ ጭቃ በጭቃ ሆኜ ወጣሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Місяць тому

      አሰቸጋሪ ግዜን ማሳለፍ ነዉ ከጭቃ መዉጣት ከአድካሚ ሂዎት ከፈተና መዉጣት ነዉ

  • @MedinaSeid-e6j
    @MedinaSeid-e6j 7 місяців тому

    እህቴ እባክሸ ላሰቸግርሸ እናቴ ሴት ልጂ ወልዳ ጦጦ ስሰጣት አየሁ እናቴ ሙታለች ግን እዳልሞተች ሁና እቤት አያታለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  7 місяців тому

      እህቴ ይሄን ህልም ሰፈታልሸ ደሰታ እየተናነቀኝ ነዉ መሻላ እናትሸ ከፈጣሪ ዘንድ ያላቸዉን ደረጃ ነዉ የሚገልጸዉ

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ 11 місяців тому

    2setoche seyabshekone ayew tenadje metawachew bedngay

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ድንጋይ ጭካኔን ይገልጻል ሰዉ መምታት ደሞ የምታገኝዉን ጥቅም ይገልጻል ካልጠበቅሸዉ ቦታ የምታገኝዉ ነገር ይኖራል

    • @ዮቡዮቢ
      @ዮቡዮቢ 11 місяців тому

      @@haytomer9818 kotereshen lakelen

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 місяців тому

    ሀላ👍👍👍👍

  • @kedjamohammed9515
    @kedjamohammed9515 11 місяців тому

    በህልሜ ብዙ ግዜአምስት ብር አያሎ ሰለ ተደጋገመብኝ ነው ውዴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      አምሰት ቁጥሩን ሰንፈታዉ በጠቃላይ ሚዛናዊ ነገርን እንዲሁም በግማሸ መሰማማትን ለምሳሌ የሆነ ሀሳብ ቀርቦልሸ በግማሸ መሰማማትሸን ማለት ነዉ ላላገባች ሴት ከአመሰት አመት ወይም ወር ቡኋላ ቀለበት እንደምታደርግ ነዉ ለነፍሰ ጡር አመሰት ወር ለመዉለድ እንደቀራት ያሳያል የትዳር ሂዎት ቤትገልጪ ኖሮ ይሄን ሁሉ አልጹፍም ነበር

  • @hanahana-v6j
    @hanahana-v6j 11 місяців тому

    ሰላም ማማየ እንዴት ነሽ ዛሬ ከሆኑ ሁለት ሴቶች ጋር አላውቃቸውም ሁሉንም የሚያምር ሙሉ ትሪ ምግብ የሚያጓጓ አቀራረብ ክትፎ ጥብስ ጎመን ያለው እበላለሁ አቅርበው የጠበቁኝ እነሱ ናቸው መንገድ ዳርም ነው አንደኛዋም ታጎርሰኛለች የሆነች ሴት እየሮጠች ትመጣና ከኛ ጋር ትበላለች ምን ይሆን? የፈታው ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ሴቶች እድንያ ናቸዉ ምግቡም ሰፊ እርዚቅ እንደምታገኚ ነዉ

  • @ZeburaAdem-nj1yk
    @ZeburaAdem-nj1yk 7 місяців тому

    ውዴ በአላህ መልሽልኝ

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 11 місяців тому

    ውዴ አሰለቸሁሽ መሰለኝ አይደል የወርቆቹን ፍችልኝ በአላህ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ኮመንትሸ አልመጣልኝም የለም ከኔ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 місяців тому

      @@haytomer9818 እጮኛየ 2 አንዳይነት የወርቅ ሀብል ገዝቶልኝ አንገቴ ላይ አድርጌ ለእናቴና ለእህቴ እየው ገዝቶልኝ እያልኩኝ ሲያማምሩ እያልኩኝ ይመስለኛል

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 місяців тому

      @@haytomer9818 ደረሰሽ

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 11 місяців тому

      እጮኛየ ሁለት አንዳይነት የሆኑ የወርቅ የአንገት ሀብል ገዝቶ አንገቴ ላይ አድርጌው ሲያምር እያልኩኝ ለእናቴ እና ለእህቴ አሳያቸዋለሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      @@Selamkebede-v6f ዉድ ያንገት ሀብል ላላገባች ሴት ባል ማግባት ነዉ ሁለት መሆኑ በቁጥሩ ሲፈታ ጥንድን ያመላክታል ሰለዚህ ፍቅረኛሸን እንደምታገቢዉና ጥንድ እንደምትሆኑ ነዉ በናቶች አፈታት ግን አግብተሸ ሴት ልጅ እንደምትወልጂ ነዉ

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 11 місяців тому

    የኔዉድ ፍችልኝ ዛሬ ነዉ ያየሁት ከባሌጋር በርቀት ነዉ ያለነዉ ሁለተኛ አግብቶል ፀብ ነን ሀገር ገብቸ ይመስለኛል ሰፈራችን ዝናብ ጥሎ በጣም ጭቃ ነዉ ባሌና ሚስቱ ትመስለኛለች አየሆቸዉ እና እሶን እጭቃዉ ዉስጥ በጥፊ ብየ እጥላታለሁ ከዚያ ወደሱ ሄደችና ነይ ብሎ መንገድ ላይ ቁጭ ያደርጋታል እየለመነችም ይመስለኛል እሱ ግን ሁሌም በህልሜ ከኔ ጋር አየዋለሁ😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ባንቺ ምክንያት ችግር ዉሰጥ ትገባለች መንገድ ሂወት ነዉ ሂዎቷን እንዳትቀጥል አሰቸጋሪ ነገር ይገጥማታል

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 11 місяців тому

      @@haytomer9818 አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @AfnanAfnan-k5g
    @AfnanAfnan-k5g 11 місяців тому

    ጎደኛዬ አስፈቺልኝ ብላኝ ነዉ እህቴ ሞታ ሳለቅስ አየሁ የኔ ከርታታ ብዬ አልቅሳለዉ የሬሳ ሳጥኑን ይዤ ከዛ ቀበሯት እኔ በጣም እያለቀስኩ ነበር አለችኝ ፍቺላት የትዳሯ ሁኔታ አላገባችም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ በሂወቷ ሰር ነቀል ለወጥ ልታደርግ ነዉ ማለት ያለፈዉን ትቶ አዲሰ ለዉጥ ማድረግ ወደ አዲሰ የፍቅር ግንኙነት መግባት ብቻ ቡዙ ለዉጦችን ማድረግና የጸልት መሰማት የምኝት መሳካት ነዉ ማልቀሰ ጸልት ወይም ድዋ ተቀባይነት ማግኘት መደሰት ብዙ ፍቺ አለዉ እና እህትን ማየት መልካም ነገር ማግኘት ነዉ ባጠቃላይ ህልመኛዋ ኸደ አዲሰ ለዉጥ እኔደምትሸጋገርና ምኞቷ እንደሚሳካ ነዉ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 місяців тому

    በይ ፍችልኝ ዱሮ የምጀናጀነው ልጂ በቪዲወ የሚያምር እጀራ ብዙ ይልክልኛል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ሰለሰራሸ ለሰዉ ታወሪያለሸ ወይ እሱ ሰለምሰሪዉ ሰራ ወይም የገቢ መንገድሸን ለሰዉ ይናገራል ባጠቀላይ ሰለፎቶና ቪዲዮ በቅርቡ ቪዲዮ እለቃለሁ ሰፊ ማብራርያ ታገኛለሸ

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 місяців тому

    ጨነቆኝልፈችልኝ

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 11 місяців тому

    ሰላም እህቴ የፈታሁ ነኝ በህልሜ እኔና ወንድ ልጅ 4ፎቅ ላይ ሆነን ሊፍት ጠብቀን ሲከፍት ሆነ የማላቀው ጥቁር ሰውዬ ሊፍት ውስጥ አየዋለሁ እኛም ገባን ወደ 9ኛ ፎቅ ልንወጣ ስንነካው ተቀርቅሮ ቀረ በዛ ላይ ጨለማ ነው በጣም ያስፈራልረ በጣም ደንግጬ ስነካው ከፈተልኝ ቶሎ ብዬ ከነልጄ ወጣሁ በእግሬማ ወደ ላይ አልወጣም ብዬ ወደታች በደረጃው ወረድን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      እሺ ዉዴ ህልምሸ ወደ ፎቅ መዉጣት በኑሮ በሰራ እድገት ማምጣት ነበር ወደከፍተኛ ሂዎት ለመሸጋገር ግን አድካማ አሰቸጋሪ እና ከሀይማኖት በመዘናጋት እናም ጥቁሩ ሰዉየ ጥሩ ያለሆነ ሰራ እነዚህ ነገሮች ያግድሻል በመጨረሻ ግን ሁሉም ችግሮች ይወገዳሉ እሱም ከመጥፎ ተግባር በመላቀቅ ወደ ፈጣሪ በመቅረብ ሁሉም ነገሮች መሻሻል ይጀምራሉ ምክንያቱም በሊፍት ሰትወጭ በድንገት መቆሙ እና መቀርቀሪ የተቋረጠ ሲሳይ ያጣሸዉ ወይም የምታጭዉን ሲጠቁም መጨረሻ መከፈቱ ከዛ ችግር እንደምትላቀቂ ነዉ የዚህ ሰበብ ደሞ ጥሩ ያልሆነ ተግባር ነዉ

  • @izone-xm8ry
    @izone-xm8ry 7 місяців тому

    እነመስግነለን

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 11 місяців тому

    ከቻልሺ ፍችልኝ እህት ባለትዳርነኝ እና በህልሚ ሦስት ድስቶች ግማሺ ግማሺ የተከተፈሺኩርት አየሁ ሁሉም ድስቶች ላይ የሆነድግስነገር ያለይመስለኝል እኔ ዘወርብየ እርጎ አንስቸ ዋጥ ዋጥ አድርኩ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ዉዴ ህልምሸ በጣም ብዙ ፍቺ አለዉ ድሰት ማየት ጥንካሬን ነገቢ መሰፋፋትን እንዲሁም የተከተፈ ሸንኩርት የባል ዉሸት አንዳንድ ምቀኛን እንዲሁም የተትረፈረፈ ገቢን ሲያመላክት እርጎ ደሞ ማረግዝ ላልቻለች እንደምታረግዝ የዉሰጥ ሰላም ማግኘት የገቢ መጨመር እና ወደሌላ ሰራ ማሰፋፋትን ይገልጻል ብዙ ፍቺዎች አሉት እናም ካንቺ ሂዎት ጋር የሚሄደዉ ነዉ ፍቺዉ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 11 місяців тому

      @@haytomer9818 ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢብቲ❤❤

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 11 місяців тому

    ዎአወወ በህልሜ ፀጉሬን ታጥቤ በእርጥቡ አልጋ ላይ ቁጭ ብዬ እያበጠርኩኝ የቤት አከራያችን በንቀት ይመለከተኛል ምን ሆኖ ነው ? ኢጃቤን ሰለብሰ እንዴት ያየኛል ብዬ ሳሎን ገብቼ አሁንም አልጋ ለይ ቁጭ ብዬ እያበጠርኩኝ በድጋሚ እየተንቀባረረ ያየኛል አባያዬን ከፀጉሬም ጭምር ለብሼ ተሸፈንኩበት ቤት ውሰጥ አብረውኝ የሚኖሩት ጎደኞቼ ይዘጋጃሉ መናፈሻ ይዘውት ሊሄድ ለኔ ግን ደብቀውኛል አነገሩኝም እኔግን አውቄአለው።ምንድን ነው ፍት ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ጸጉር መታጠብ ቶበት ማድረግ ከማንኛዉም ሰህተትና ችግር መላቀቅ ነዉ አልጋዉ ትዳርን የመላክታል ጸጉር ማበጠረሸ ጥንካሬሸን ሲገልጸ ሂጃብ መልበሰ ለፈጣሪ መቅረብ እንዲሁም ትዳርን ሰራን ብቻ ቡዙ መልካም ነገሮችን ይገልጻል እናም አከራይሸ ለዘመዳቸዉ ሊድሩሸ እያሰቡ እንዳይሆን ክክክ ፍቺዉ አይደለም እኔን ግን መሰለኝ እና ባጠቃላይ ወደፊት ትዳር እንደሚኖርሸ ይጠቁማል

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 11 місяців тому

      @@haytomer9818 አመሰግናለሁ ሰውየው በጣም ምንከባበረ ሰው ነው አይታወቅም የሴት ልጅ መውደቂያ ክክክ

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 11 місяців тому

    ሰላም

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 11 місяців тому

      ከፈቅረኝየገር,ትኝቸ,ውሰታዞችምነበሩ,እነሱለቡቻ,ነውየትኝት,ግንአንድከፈልላይሁላችንም,የተኝነው,

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 місяців тому

    የኔዘመድ።ፈቅረኝይ።ቤት።ትወልድና።በህልሚነው።እናቴ።ታረሰታለች።እኔናእእቶች።ጥይቀናት።ወደቤታችንሂድን።የሱሚሰት።ለኔ።ቤቱንለቀው።እንዲሂድ።ቡላል።በላ።ነገረችኝ።ግን።እንዳትነገሪው።አለችኝ።ይቆጣኝልአለች።ከዛእኔለናቴ።ነገርካት።።እናቴም።ወድኝሰፈረ።ሲመጣ።እናቴእጠይቀዋለውሰትልአትጠይቂውሰላት።የቃው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ይሄን ከራሴ ነዉ የምፈታልሸ ቁልፍ ነገር ሰለሌለዉ ሙሁሮች ከፈቱት ማግኘት አሌችልም በረሴ ግን ሲመሰለኝ በዘመድሸ ምክንያት ችግሮች ይፈታሉ መዉለድ ከጭንቅ ከችግር መላቀቅ ነዉ ከፍቅረኛሸ ቤት መሆኑ ከሱጋ ያለዉችግር መፈታትን ነዉ ሚሰቱ ከሂወታቸዉ እንድትወጡ ትፈልጋለች

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 11 місяців тому

    ጎደኛዬ አስፈቺልኝ ብላ ነዉ በህልሟ ከአክስቷ ልጅ ጋር በቪዲዮ ያወሯሉ እናም ልጅቷን ትጠይቃታለች ያ የድሮ ፍቅረኛሽ የት ሄደ ስትላት እሱ ጋር እኮ ተለያየን አዲስ ፍቅረኛ ይዣለዉ እናም ሽማግሌ ሊልክ ነዉ ትላለች ከዛ በጣም ደስ ይላል ምናምን ብያት. እሷ ግን ደስተኛ አልነበረችም ልጁ እኮ ድሀ ነዉ ጥሎሽም የሚልክልኝ መሬት አሲዞ ነዉ ትላለች ይሁን ችግር የለዉም እላለዉ ከዛ ልጅቷ ምንም ደስተኛ አልነበረችም መሬቱን አሲዞ ጥሎሽ በመላኩ የትዳር ሁኔታ ሁለቱም አላገቡም ቁጥርሽን ብትሰጪኝ በዋትሳፕ ልክላቸዉ ነበር

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 місяців тому

    ከሱጋር።ትጣልትናል

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 11 місяців тому

    ምነው ህልሜን ሳትፈቸው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ህልምሸ ምን የሚል ነበር ቁልፍ ነገር የሚፈታ ከሌለዉ ነዉ የማልፈታዉ ማለት አንዳንዴ ፍቺ የሌለዉ ህልም አለ ቅዠት ወይም ቀን የሚያሰቡትን ማየት የግድ የሚፈታ ቁልፍ ነገር መኖር አለበት ዉዴ

  • @SikoSilo-pe1vd
    @SikoSilo-pe1vd 10 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ አዲስ ነኝ ለቤትሺ እስኪ የኔንም ፍቺልኝ ጨቆኛል በህልሜ እማላውቃቸው ወዶቺ ጋር ብይ እጫወታለሁ ከዛ የኔተራ ደረሶ ስወረውር ትጠፋኛለቺ አብረን ስንፈልግ ድፍን 500 እና 100ብር አገኛለሁ በጣም ደስ ይለኝና የጠፋውን 500ብሬ ተገኘ እያልኩ ደስስስ ይለኛል ያን ይዠ ስሄድ ሟቺ እናቴን አገኛታለሁ ከዛ ስሰጣት ብሩን560ብቻ ይሆናል እናቴ የጠፋውን ብሬን አገኘሁት ስላት ዝም ብላ ትቀበለኛለቺ ዘወር ብየ መገድ ስጀምር መገድ ላይ ግብር ስጋ ግኑኙነት የሚያደረጉ 2ሰወቺ መገድ ዳር ላይ አገኛለሁ ፍቺልኝ እህቴ😢❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ይሄ ህልም አምሰት ቁጥር አምሰት እምነታዊ ነገርን ይወክላል ለምሳሌ ሰላት ወይም ያለዉን አመሰት ነገር አንድ ቁጥር ደሞ አንድ ነገር መጀመርን እናም ህልመኛዉ ባለዉ አመሰት ነገር መገለጫ ወደ ሀብት ወይም ሴኬት የምኞት መሳካት አንድ ብሎ ሊጀምር እንደህነ ነዉ ለሞተ ሰዉ ብር መሰጠት ሀብታም መሆን ነዉ የማይታወቅ ሰዉ ግንኙነት ሲያረግ ማየት ከፊት ለፊት የሚገኘዉን ሲሳይ ሰኬት ያመላክታል ባጠቃላይ ለለዉጥ ለሀብት አንድ ብለህ እንደምጀምሪ ነዉ

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 11 місяців тому

    ተራራ ለምለም ቦታ እና ወራጂ ዉሀ ምንድነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому

      ዉዴ ህልሙን ሙሉ አድርጊዉ እንደዚህ ለመፍታት ልክ አይመጣም

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 11 місяців тому

    አረ ተሎ ተሎ ልቀቂልን ጠፋሽ እኮ
    ወደ ጉዳይ ስገባ በህልሜ ቡኒ የእራት ቀሚስ እጀ ሀጭር እና ከላዩ ላይም ቡኒ ሹራብ ባለ ኮፍያ ለብሻለዉ ጫማዬ ቀይ ባለ ታኮ ጎዳ ሳይሆን የሆነ ቀለል ያለ ግን ከፍ ያለ ነዉ ሽፍን አደለም ከዛ የሆነች የማላዉቃት ልጅ ኮትሽን ካልሰጠሽኝ ትላለች እኔም አልሰጥሽም እላታለዉ ከዛ እሷ ስትሄድ ሌላ ድሮ ስራ ቦታ የማዉቃት ልጅ እሷም ኮትሽን ስጪኝ አንዴ ብቻ ፕሮግራም አለብኝ ያንቺ ልብሶች ሁሉም ያምራሉ ትላለች ትንሽ አገራግሬ ከዛ ሰጣታለዉ በይ ስትጨርሺ መልሺ እላለዉ እሷም እሺ ትለኛለች ከዛ ቀሚሱን ለብሼ እራሴን እያየዉ ያምራል እላለዉ እሷም ቁጭ ብላ እያየችኝ ግን ደስተኛ አልነበረችም ተናዳለች እፃን ልጅ ከኔ ጋር ነበረች በትንሽዬ ወበር ልትመታኝ ስትል ተይ ማሬ ስላት ትተዋለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ዉዴ የትዳር ሂዎት አልገለጽሸም

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z 11 місяців тому

      @@haytomer9818 ታጭቻለዉ

    • @Aisha-m3z
      @Aisha-m3z 11 місяців тому

      @@haytomer9818 ታጭቻለዉ

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v 10 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም እህት እንዴት ነሽ ለህልማችን ፈጣን ምላሽ ስለምትሰጭን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው እኔ አስባልት ዳር ቁጭ ብየ ነበር እናም ጥቁር ቦርሳ ነበር የያዝኩት ከዛም ቀለበት ለብሸ ነበር እናም ዝናብ ይጥልብኛል ከዛም ቀለበቱ ለመውለቅ ሲል ይሰፋብኛል እኔም አልጥልህም ብየ አጥብቄ ይዥ ወዴ ቦርሳየ ውስጥ አስገባዋለሑ ዝናቡም እየጣለብኝ ነበር መኪናውም እኔን ለመውሰድ እየጠበቀኝ ነበር እናም እዛው እያለሑ ባነንኩኝ

    • @ZeburaMohammed-h1v
      @ZeburaMohammed-h1v 10 місяців тому

      እናም እህት ህልሙን ያየሁት በተከታታይ ቀነው እኔ ፍቅረኛ ነበረኝ ከዛም ጎሮቤት ልጅ ነበር እናም ለሱ ልጅ የባቄላ ቆሎ እጠዋለሑ እዛም ና እቀፈኝ ስለው እቢ ብሎ ከቤት ይወጣል እናም ዘወር ስል ፍቅረኛ አለ ፍቅረኛየም ለም አሱን ትለምኛለሽ ብሎ አቀፈኝ እኔ አቀፍኩት ከዛም ዘወር ስል ትንሿ ጣቴ ተቆርጣብኛለች ሳያት ስጋየ እዳለ ወቷል ዴም የለውም ከዛም ፍቅረኛየ ምን ሀነሽ ነው ብሎ ወዴኔ ሲመጣ እኔም ዴበኩት ውዴ እባክሽ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      በነጠላ ትዳር በሌለዉ ነዉ የምፈታልሸ አሰባልት ሂዎትሸ ነዉ ቦርሳም የትዳር አጋር ወይም ሰራ ነዉ እናም ቀለበት ላላገባች ሴት ባል ነዉ ላንቺ የማይሆን ሙሉ በሙሉ አንቺን ፈልጎ አይደለም የቀረበሸ አንቺ ግን ከሱ በኩል ያሉትን ችግሮች ተቀበለሸ መራቅ መለየት አትፈልጊም ዝናቡ የጸሎት መሰማት ከሀጥያት መጥራት እንዲሁም ሰፊ ሲሳይ ነዉ የሚጠብቅሸ መኪናም ያንቺ የሚሆንሸ ሰዉ ወደፊት ነዉ ያለዉ አሁን ካንቺጋ ሰዉ ካለ በግድ ነዉ ካንቺጋ የሆነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      በነጠላ ትዳር በሌለዉ ነዉ የምፈታልሸ አሰባልት ሂዎትሸ ነዉ ቦርሳም የትዳር አጋር ወይም ሰራ ነዉ እናም ቀለበት ላላገባች ሴት ባል ነዉ ላንቺ የማይሆን ሙሉ በሙሉ አንቺን ፈልጎ አይደለም የቀረበሸ አንቺ ግን ከሱ በኩል ያሉትን ችግሮች ተቀበለሸ መራቅ መለየት አትፈልጊም ዝናቡ የጸሎት መሰማት ከሀጥያት መጥራት እንዲሁም ሰፊ ሲሳይ ነዉ የሚጠብቅሸ መኪናም ያንቺ የሚሆንሸ ሰዉ ወደፊት ነዉ ያለዉ አሁን ካንቺጋ ሰዉ ካለ በግድ ነዉ ካንቺጋ የሆነዉ

  • @RahimRahim-yz5de
    @RahimRahim-yz5de 11 місяців тому

    ሰላምነሸ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 11 місяців тому

    አረ ተሎ ተሎ ልቀቂልን ጠፋሽ እኮ
    ወደ ጉዳይ ስገባ በህልሜ ቡኒ የእራት ቀሚስ እጀ ሀጭር እና ከላዩ ላይም ቡኒ ሹራብ ባለ ኮፍያ ለብሻለዉ ጫማዬ ቀይ ባለ ታኮ ጎዳ ሳይሆን የሆነ ቀለል ያለ ግን ከፍ ያለ ነዉ ሽፍን አደለም ከዛ የሆነች የማላዉቃት ልጅ ኮትሽን ካልሰጠሽኝ ትላለች እኔም አልሰጥሽም እላታለዉ ከዛ እሷ ስትሄድ ሌላ ድሮ ስራ ቦታ የማዉቃት ልጅ እሷም ኮትሽን ስጪኝ አንዴ ብቻ ፕሮግራም አለብኝ ያንቺ ልብሶች ሁሉም ያምራሉ ትላለች ትንሽ አገራግሬ ከዛ ሰጣታለዉ በይ ስትጨርሺ መልሺ እላለዉ እሷም እሺ ትለኛለች ከዛ ቀሚሱን ለብሼ እራሴን እያየዉ ያምራል እላለዉ እሷም ቁጭ ብላ እያየችኝ ግን ደስተኛ አልነበረችም ተናዳለች እፃን ልጅ ከኔ ጋር ነበረች በትንሽዬ ወበር ልትመታኝ ስትል ተይ ማሬ ስላት ትተዋለች የትዳር ሁኔታ. ታጭቻለዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  11 місяців тому +1

      ሁሉም ፍቺ የሚያሳየዉ መጭዉን ትዳርሸን ነዉ ጃኬት ደህንነት በራሰ መተማመን ጥንካሬን ይገልጻል ለሰዉ ማዋሰሸ እነሱ ካንቺ ጥንካሬን ብርታትን ይማራሉ ህጻኗ እድንያ ናት ብትመታሸ ጥሩ አልነበረም ግን አልመታችሸም