🛑LIVE ዮናታንን ቢያስገድሉት ተጠያቂው እነሱ ናቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • 🛑LIVEኤርሚ ተናገር እውነቱን ከወንድሞች ጋር የተፈጠረውን ውዝግብ ውይይት!
    II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

КОМЕНТАРІ • 48

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 3 місяці тому +3

    ጊዜ ሰውን አይቀይርም ።እውነተኛ ማንነትን ግን ይገልጠዋል ይላሉ ፈረንጆች

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 3 місяці тому +2

    ክርስቶስን የሚከተል ሰው ሰውን አይከስም፤ አንተ ግን ልጆችህ የሚሆኑትን ወጣቶች ነገር እየፈለክ መቀመጫ አሳጣሀቸው፣ ጭራሽ ሰው ሊገሉ ነው ብለህ ወነጀልካቸው፤ አዘንኩልህ ላንተ፤ እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ከባድ ሀጢአት እየሰራህ ነው፤ በወንድማማች መካከል ፀብ መዝራት።

  • @HallelujahAlrohe
    @HallelujahAlrohe 3 місяці тому +5

    ጌታ ሞገሱን ከእናንተ ላይ አንስቶታል የምታወሩት ሁሉ እንደ ጭንቁር ነው ። ሲዘገንን ምድረ ሰነፍ ።።

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 місяці тому +5

    ኤርሚያስ ግን በተሰበሰበልህ ገንዘብ የተሳሳተ መድሃኒት ቅመሃል😂😂😂 እንዳትተነፍሱ አልክ እኮ ወይ አቶ አይተንፍሱ😂 ደግሞ በቀድሞ ስሜ እንዳትጠሩኝ እከሳችኃለሁ😂😂😂

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 3 місяці тому +5

    ምነውጊዜ ተረፈህ ወንጌል አገልጋይ ነኝ ካልክ አርፈህ ወንጌልን ስራ 6ሺ ምናምን ሺ ትላለህ ? ወንጌል ሊሰማ እንጂ ያንተን አሉባልታ ሊያዳምቅ የመጣ ህዝብ አይምሰልህ ይልቅ ወንጌሉን ጨርሰህ ከሆነ በሚስትህ ላይ ጫና አትፍጠር ሄደህ ስራህን ስራ እነዚህ ልጆች እኮ ሰውን ማበሻቀጡን ካንተ ነው የተማሩት አንዱ ቤት ለፀጥታ ሃይል ትከሳለህ፣ አንዱ ጋ ይቅርታ ትጠይቃለህ ሌላው ጋ ምከሩኝ ትላለህ ምነው እንደአጀማመርህ እንዳማረብህ ወንጌል ብታወራበት እባክህ ሰውን ግራ አታጋባው።

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 3 місяці тому +6

    ከ 6ኛ ክፍል ያቋረጠ አይምሮ 😮 አስተሳሰብ😂 ሚዲያ ለተማሩት እንጂ ermi zim ብለክ ገድላት ላይ ጥናት ብታደርግ ይሻልህ ነበር😅

    • @tsegahundege
      @tsegahundege 3 місяці тому

      አትዘባርቅ ነገሮችን በማጣራትና ረጋ ባለ መንፈስ ተናገር።

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 3 місяці тому +3

    ermi የአካል ጉዳት ቢቻ ሳይሆን የአይምሮም ችግር ሳይኖርበት አይቀርም ክርስቶስን!?

  • @ZenebeHiwot
    @ZenebeHiwot 3 місяці тому +8

    ሰገጤ ነህ ለካ

  • @Hana-e7s
    @Hana-e7s 3 місяці тому

    12:13

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 3 місяці тому +2

    እንካን ጴንጤ አልሆንኩ ተመሥገን አንድ ቀን አታኖሩኝም እውነት የሆነውን ወንጌል ስገልጥ እናንተ አስመሳዬች

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 3 місяці тому +1

    እረ እግዚኦኦኦኦ ምንድነው የምታወራው ? እረ ምንእየሆንክ ነው ግን መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚባለው አባባል ይሄ ነው እንግዲህ

  • @amehatesfaye2336
    @amehatesfaye2336 3 місяці тому +2

    ማነህ አንተተተ

  • @HabibaBargyco
    @HabibaBargyco 3 місяці тому +2

    አንተ የዮናታን ጠበቃ እና ተከራካሪ ማን አደረገህ ለምን አርፈህ ወንጌልን አታገለግልም እየሔድክበት ያለው መንገድ ልክ አይደለም አገለግለዋለሁ የምትለው ጌታ ስንት ነገር ተብሎ አንተ በቀድሞ ስሜ ተጠራሁ ብለህ እንዲህ መሆንህ ያሳዝናል ወደቀድሞ ነገርህ ብትመለስ መልካም ይመስለኛል
    ደግሞም የማስፈራራት አካሔድ ልክ አይደለም አሳስራለሁ አሲዛለሁ ማለት ምን ማለት ነው ቀለመወርቅ ያለህን ሰው ማሳሰርህ ወንጌል ነው ወይ? ወዴት እየሔዳችሁ ነው ?

  • @HallelujahAlrohe
    @HallelujahAlrohe 3 місяці тому +1

    የኤርሚያስን፣ የዳጊን ፣ የአቡናን ፣ የአማንን ቻናል የሚያዘጋ ወንድ ይጥፋ ። እነዚ አተት ናቸው አሳመሙን እግዚአብሔር ይገስፃቸው።

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 місяці тому

      Sel Eyesus siwera sexan endetameme new

  • @simontewelde5968
    @simontewelde5968 3 місяці тому +3

    Balager gegema

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla8038 3 місяці тому

    ኤርሚዬ❤

  • @Accounting-yq2iz
    @Accounting-yq2iz 3 місяці тому +1

    ወይ ክርስቲያኖች🙊 በቃ እንደዚህ ሆነ መጨረሻችሁ? 😛😛😛😛ድሮም መቼ እግዚአብሔርን ታገለግላላቹ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 місяці тому

    በተለይ በእናንተ ኤርሚያስ አብና አማን ሾሎም በእውነት ጠላት በእናንተላይ እልልአይበል ትውልድ እየዳነ ጠላት መንገዱን ዝጉ ለእራስ ክብር የኔታን ስም አታስድቡ

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 3 місяці тому +1

    እርምያስ ምትባል ወዴት እየሄድክነው 😢😢😢ከወንጌላዊ ወዲ ወንጀላዊ እየተቀየርክ ነው ቤትህን ዝጋና ከጌታጋ ተነጋገር ወንድሜ ፡ካልሆን ሰይጣን በር ቁጭ ብሎ እየጠበቀህ ነው ፡ስለዚ ኣንተ ከጌታ በላይ የእግዚኣብሄር ቤት ተቆርቋሪ ኣትሆን ይልቅ ቤትህን ዝጋ ጸልይ 😢😢😢

  • @ሳምኬት-ዘ9ኈ
    @ሳምኬት-ዘ9ኈ 3 місяці тому +1

    በቃ ቀለመወርቅ አትዋሽ ነህ ያለህ በቃ አትዋሽ😢

  • @SeadaAbesha
    @SeadaAbesha 3 місяці тому +1

    Sle Areb Hager Set Lemn Taweralk Bokbuaka

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 місяці тому +1

    ZURU KERERE EGZABHER YRDAN ENKUWAN GETAYE ASADEGEGN BEZH HUNETAMA EGZABHÈ MENORUNM ETERATER NEBER !

  • @Alexken842
    @Alexken842 3 місяці тому +4

    This guy is high by medication drugs .

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 3 місяці тому

    ቀለሜ ቀለሜ የምትሉት የሚያሳፍር ስም አይደለም ኢ
    ትዮጵያዊ ስም ነው

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 3 місяці тому +1

    ልብ በሉ ከምትል ልብክ ይጥፋ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 місяці тому

    YE TZTAW SM NEW SL ALNEBER ENDE BNIYAM SHTAYE ?

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 3 місяці тому +2

    ምን አይነት እብደት ነው ።

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 3 місяці тому +2

    ቀለመወርቅ አልኩ ክሰሰኝ😎😎

  • @meskeremabayneh415
    @meskeremabayneh415 3 місяці тому +1

    እንተ ነህ እኛ ፈላጭ ቆራጭ የሆንከው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 місяці тому

    SM WENJEL HONE ENDE ?

  • @NigistMengesha-c3q
    @NigistMengesha-c3q 3 місяці тому +1

    አንተ የተረገምክ ነህ አሁን ገንዘባችንን መልስልን በዜል ነው የላኩት በአታላይነት ከስሼብሬን አስምልሳለሁ ልብ በል አንተ አረመኔ

  • @andishman
    @andishman 3 місяці тому +1

    ስታስጠላ ቀለሜ። ክፉ ነህ።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 місяці тому

    ኦርቶክስ እነቢኒያም እንደዛቱባችሁ በድግት ለያዩአችሁ ይቅር ተባባሉ መጀመሪያ ኤርሚያስ ይቅር በላቸው አሊያ ጌታን ተቀበሉ የተጣላችሁ አቤት ይቅር ይበላችሁ

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 3 місяці тому

    lemisteh aferkulat wend endesit hamitegn wergna bewth kuter weri maferya neh

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 3 місяці тому

    ዮናታን አይሞትም ነፍሱን የሚፈልጉት ሞተዋል ።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 місяці тому

  • @HallelujahAlrohe
    @HallelujahAlrohe 3 місяці тому

    እንኳን ዮናታን፣ መሞት ያለባችሁ እናንም አልሞታችሁም። ዮናታን የኢየሱስ ጀግና አገልጋይ ነው ። እንደ እናንተ በዩትዩብ አይተዳደርም ። ዮናታንን የሚጠብቀው ስንት መልሀክት እንዳለ አታውቁም ። ዮናታንን ለጌታ ተውትና ፣ የመንደር ሴት ይመስል ይእናንተ ተደባደቡ ። ለ እናንተ ሲል ይሄ ሚዲያ በተዘጋ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 3 місяці тому

      እውነትህን ነው ዮናታን በዩቲዩብ ገንዘብ አይተዳደርም፣ እሱ የተሻለ ገቢ ያለው ሰው ነው፣ ለምሳሌ መልካም ወጣት በሚል የገቢ ምንጭ ከፍቶ ገንዘብ እየሰበሰበ ከዚያም በላይ በአሜሪካ እየተመላለሰ በእርዳታ ስም መንግሥት በማያውቀው መንገድ ገንዘብ በከፍተኛ ደረጃ ስለሚሰበስብ ከመጠን በላይ ሀብታም ሆኗል፣ ስለዚህ ከዩቲዩብ መሰብሰብ አይጠበቅበትም።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 місяці тому