Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ መሻላህ በባለፈው የተፈታልኝ ህልም ምንም ሳይጨመርበት በትክክል ተፈትቶልኛል ወላሂ ያልሽኝን ነገር በኡን ኣገኝሁት ኣላ ይጨምርልሽ ማማየ ዋው ይገርማል ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ወፍራም ሴት ያልሽው ከምር ልክ ነሽ ሆ እኔ 8 ቀን ቢሆነው ነው ወፍራም ሁለት ሴቶች አይቼ አላስፈታሁትም ግን ወደዛው ያላሰብኩት ገዘብ ገባልኝ😂😂😂😂ከምር ገርሞኝ እኮ ነው ህልምን አንቺ ፍቺ❤❤❤❤❤❤❤❤ባልስፈታውም ትርጉሙ ዛሬ ገባኝ ገዘቡም ገብቶልኛል😂😂❤❤❤❤❤
ሰለም ሰለም እካን በሰለም መጣሸ ኣህለን በርቺ ግን ጠፍሸ😊😍😍😍😍🙏👍
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
እህቴ❤❤ዛሬ ያየሁት የላፕቶብ መያዣ የምትመስል ቦርሳ በውስጧ ልብስ አለበት የተለየሁት ፍቅረኛየ አምቶ ሲሰጠኝ ትመጣለህ ስለው ማታ እመጣለሁ አለኝ❤❤❤ግን እኮ አግብቷል ሁሌም በህልሜ በተደጋጋሚ ማታ እመጣለሁ ይለኛል ❤
ወአለይኩም ስላም ❤❤❤የኔ ውድ
ሠላምሀ ማማዬ ዘወትር ስለምትሠጭን መልካም ምላሽ አመሠግናለሁ ዛሬ በህልሜ ጤፍ ሣበጥር አደርኩ ምን ይሆን አላገባውም ግን የትዳር አጋር አለኝ ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ
Betam nw yemwedeshi bemen Laggnishi
ዛሬ በህልሜ የህፃን ልጅ ካካ በምንጣፍ ላይ አየው ልጅቷ የአሰሪዬ ናት
ene baala tidaarnenyii yemii aqaacho malaqo setochii buzuu giize ayaalo
ፂም በፂም ሆኘ እራሴን አየሁት የትርጉም ያለክ?
እህቴ ተባበርኝ እባክሽ ከቻልሽ ፋችልኝ በዚህ ያክስቴ ልጅ ወንዱ በተደጋጋሚ በህልሜ ያስጨንቀኛል ይደፋርኛል ብየ እፈራለሁ በጣም ምንድን ይሆን😢😢😢
ሰላም እሕቴ እዴት ነሺ በዚህ በኮመት መልሽልኝ በናትሽ ትንሽ እሕቴን በስልቅ ሁሌም ነው ምመክራት ዛሬ በህልሜ አግቻት እመከራታለሁ እና ፍቅርረኛ እዳላት ነገረቺኝ እኔ ደሞ ለምን ትምህርትሽን በሥርዓት አትማሪም በዛ ላይ ሕፃን ነሺ ለምን ምድነው ስመክርሽ የነበር ስላት ተናዳ ወጣች ከዛ እኔም ወጣሁ አጋጣሚ የሆነች ትንሽየ ከተማ አገኘዋት ነይ ብየ ካጠገቤ ስትደርስ አስታወካት ፕሊስ መልሽልኝ 🙏🏾🥺
❤❤🎉🎉
እኔና ባሌ ደሞ ወዳው እዴተፋታን እዲሴት ግብታ እኔ ወዲጀው ነበር ግን ፈራሁት ትለኛለች ግን ትቷት ወዴሺት ቤት ገባ ግንዴሞ ወዳው ማግባቱን ባቱንሰማሁ
አሰላሙአለይኩም እህቴ እስቲ ፍችልኝ ህልሜን መንገድ ላይ የምሄድ ይመስለኛል ፀጉሬ ሲቦጨቅ አየሁ ብላጬዉ ይሻለኛል እንደዝህ ሆኖ ምንም አይሰራም እያልኩ ስሄድ የሞተው ባሌን አገኜዋለሁ የወርቅ ቀለበት ይዞ ሁለት አይነት ቀለበት ይዞ ልሙጥ የጋብቻ ቀለበት እና ባለፈርጥ ቀለበት ይዞ ይመጣና ባለፈርጡን ቀለበት ይሰጠኛል እና የሚያምር አልጋም ያሳየኛል ይሄ የሚገባው ላንች ነው እያለኝ ትንንሽ ሁለት ወርቆች መሬት ላይ ወድቀው አያለሁ አስቼ ፖርሳየውስጥ ጨመርኳቼው ምንድነው
አዲትን ሴት ፌሎ ለብሳ ማየትሳ የባሌሚስት ትመስለኛለች ፌሎ ለብሳ አየኋት
ስሚማ እኔ የባሌን ሚስት በዲጋ አባረርኳት እኔን ፈቶ ያገባትን ከዛ በማጊስቱ እሱ ተያዘ
🙏🙏🙏
ሰላም እህቴ በመንገድ እየሄድሁ ከማቃቸው ሰዎችጋ ሆኜ በመንገድ አግኝቻቸው እየሄድን ሁለቱም ሸክም ተሸክመው አንደኛዋ ፀጉር ሰሪ ነች ሸክሟን አግዢት አብረን እንሂድ እቤቴ ስትለኝ ያችኛዋ ልጅ ያላት ደስም አላላትእንደዚያ ስትለኝ ከዚያ አብረን ልንሄድ ሲሆን እመንገድ ላይ እግሬንና እጄን ስታጠበው እሷም ሌላም አለች እንዳቺ ስራ አብራችሁ እየሄዳችሁ እስትዋና ታመጡልኛላችሁ ስትል እኔ ግን ሹርጣ ይይዘናል ብዬ ሳንሄድ አባቴ ደሞ ፎቶዬን አምቶ ሲሰጠኝ እያየሁት በጣም ያምራል እያልሁ አየሁት ምንድነው
❤❤
ወድ ልጅ ሁላት ሴት ወዝ ደር ሞታው ከየ
በትዳር ጉዳይ ችግር ከነበረብህ ይወገዳል ለምሳሌ መዘግየት ወይም ያገባህ ከሆንክ ችግሮች ይወገዳሉ
እኔ ባለትዳርነኝ ቤቴውጥ ኡሌት ሴቶች ተኝተው ባሌ ቆሞ ሲያአቸው አየውኝ መልሽልኝ
እኔና ልጄ በመንገድ ላይ ሞተር ሳይክል እየነዳሁ፣ አስፓልት፣ ልጄ ከፈተለፊቴ እየነዳሁ፣ ከኋላው ነበርኩ፣ መጥቼ ከጎኑ መንዳት ጀመርኩ። ከእኛ ጋር በመኪና የሚነዱ ብዙ ልጆች ነበሩ።
ሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Buzu.setoch.sende.saberu.Astemariwochum
❤❤❤❤

Buzu.setoch.sende.saberu.
Astemariwochum
❤❤❤❤