ማን ሲህር እንዳደረገብን በህልማችን እንድናይ ማድረጊየ መንገድ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  2 дні тому +8

    ቤተሰብ ከወደዳቹሁት ላይክ አድርጉ

    • @عبدلطيف-غ9غ
      @عبدلطيف-غ9غ 2 дні тому

      በጣም አሪፍ ነው መሽኣላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee 11 годин тому +1

      እያደረግን ነው

    • @Mihret-uy6gp
      @Mihret-uy6gp 4 години тому

      ሰላም እኔ 18 አማት ነዉ አረብ አገር ነዉ ያለዉት ነገረ ግን በተደገግም ያአሰር ልጆቺ እያደፈሩኝ አያለዉ እበኪሽ መልሽልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 години тому

      @Mihret-uy6gp ይመሰለኛል ለረጅም ግዜ እነሱ ቤት ሰርተሻል እነሱ ካንቺ ይጠቀማሉ አንቺም ከነሱ እየሰራሸ ትጠቀሚያለሸ

  • @TrhasGeb-vh5ke
    @TrhasGeb-vh5ke День тому

    የእኔ ህልም በጣም ነው ምፈልገው አይተሽ መልሺ

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s День тому

    አሰላም አሊኩም እህቴ እናመሰግናለን የቁርአኑን ምዕራፍ ንገሪን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  День тому

      የትኛዉን ነዉ ሰሙን ተናግሪያለሁ እኮ ሱራተል ጣሪቅ ያሲን በደንብ አዳምጭዉ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  2 дні тому +1

    ዉድ ክርሰትያን ወገኖቼ የሄ ቪዲዮ ለሙሰሊምች ብቻ ነዉ የሚሆነዉ በቀጣይ የተለመደዉን የህልም ፍቺ እሰራለሂ

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f 2 дні тому

    እናመስግናለ

  • @MesfenTaye-g6v
    @MesfenTaye-g6v 2 дні тому

    ሰላሞ እህቴ በሕልም አዲስ ቤት መግዛት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 дні тому

      የትዳር ሂዎት ብትገልጹ ጥሩ ነበር ባሌ አዲሰ ሂዎት ለቢለቴዳር እርግዝና ነዉ

  • @Alekes-b2d
    @Alekes-b2d День тому

    በህልሜ ቤተክርስያን ውስጥ ይመስለኛል ሽንት ቤት እየፈለኩኝ ነበር እና ስዞር በክፍት ጀሪካን የተሞሉ ውሀዎች ነበሩ እና እነሱን ትቼ ከቧንቧ ውሃ ቀድቼ እግሮቼን እታጠባለሁ ውሀው ንፁ ነበር

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 День тому

    ጡሩ ምክር ነው ❤❤❤ጥቁር ቦርሳ በትከሻ የሚጠለጠል የምሰራበት ዘመድ ትመስለኛለይ አላቃትም ስሰጠኚ ብዙ ቦርሳ አለኚ እልና ስቀበል ስከፍተው ብዙ የኪስ ዚቦቺ አየሁ ደስ ሲለኚ አየሁ ምድ ነው ፍቺልኚ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  День тому

      ዉዴ ሰለቦርሳ የተሰራ ቪዲዮ አለ እሰኪ እዛ ዚፕ ግን እኔንጃ

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tekaykahsu1338
    @tekaykahsu1338 День тому

    ስልኪ ቁጥርሽ ኣስቀመጥልን ማሬ❣️

  • @TrhasGeb-vh5ke
    @TrhasGeb-vh5ke День тому

    በጣም የምወደው የድሮ ፍቅረኛየ ነበር አሁን ላይ ተለያይተናል በህልሜ በቤታችን በር ሲያልፍ እኔ በር ነበርኩኝ ከዛ መጣና ሁለት ጊዜ ሳመኝ በጣም ደስተኛ ነበር ግን በጣም ጠቁሮ ነበር በጣም ከዛ እኔ ቤት ገባው አብሮ ከእኔ ጋር ገባ ቤት የእኔ ሰውነት በጣም ነበር የከሳውት አልጋ ላይ ወጥቼ ተኛው ከዛ ምን አለኝ ለካ የጠፍሽው እንደዚ ታመሽ ነው አለኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 годин тому

      እሱ ወዳንቸመ መመለሰ ይፈሌጋሌ ወይ ይመለሳል ግን ችግር ዉሰጥ ነዉ ያለዉ አንቺም አልደላሸም ማለት ችግር ባይባልም ተመችቶሸ አይደለም የሜትኖሪዉ

  • @አዚዛ-ጀ6ገ
    @አዚዛ-ጀ6ገ 22 години тому

    ሰላም እህቴ እደትነሽ ሀልሜፍችልኝ እናቴጋ ሱቅሂደን በጣምየምታምር ፎስጣን ገስታ ሰጠችኝ እኔደሞ ለሶልግዛልሽ ብላት አልፈልግም አለችኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  16 годин тому

      አንቺ የምትሰሪዉ ነገር ትልቅ ነዉ አንቺ በሂዎትሸ ብዙ ተግባር ትሰሪያለሽ ሌላዉ ባልም ይሆናል ወደሂዎትሸ ይመጣል

    • @አዚዛ-ጀ6ገ
      @አዚዛ-ጀ6ገ 8 годин тому

      ሽኩረን ማሬ

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 2 дні тому

    😘😘😘😘🙏

  • @AhmedAdem-g5u
    @AhmedAdem-g5u 21 годину тому

    Aselamu aleykum ጉንፋን አሞኝ አየው ሴት ነኝ አላገባሁም

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 11 годин тому

    በአማርኛ.ፃሪልኝአረብኛ ስለማላውቅ

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 День тому

    በህልሜምግብ አዝዥ ልበላሥል ምግቡ ሁሉም አባጨጎሬ ሆኖ አየሁት ይሄን አልበላልሽም ብሬንመልሽ ብየ አሥመለስኳት ከዛየሆነጠይምልጅ አብለን እንብላብሎ በልተን ሥጨረስ ቦረሳየን ሰረቀኝ

  • @MediMohammed-d2y
    @MediMohammed-d2y 2 дні тому

    Selam.keybahir.btame.bizu.chama.yetelebese.ena.lebesm.sisetogn.ayehu.ameseginalehu

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 дні тому

      የተለበሰ ጫማ የሚያጋጥምሸ የሂዎት አጋር ተዳር ወይ ፍቅረኛ ያለዉ ወንድ ነዉ ልብሱም እንደዛዉ ወይ ደሞ የሰዉ ሰራ ግን ወደ ወንድ ያደላል ህልሙ አግብቶ የፈታ ባል

    • @MediMohammed-d2y
      @MediMohammed-d2y День тому

      Tekiwo

  • @AlmsA-s1n
    @AlmsA-s1n День тому

    Yene wud fichiling ke gawaroo gomen ale yimeslengal inate kegodanyae inat gaa wuha litiqeda hedalech Ina yagote mist gebtaa leqemech ine roce bet itergalew wadime damo leba leba yilatal lekma hedech inte kedta sitmeta ine goman iyeleqmku nabarku yekirta fichiling

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  День тому +1

      አማረኛ ብታረጊዉ አልገባኝም

    • @AlmsA-s1n
      @AlmsA-s1n 21 годину тому

      እሽ እናቴ ውሃ ልትቀዳ ሄዴች እና ያጎቴ ምስት ከጋሮ ጎመን አለ ይመስለኛል እያወራን ሮጣ ገብታ ለቀመች እናቴን ፈቅደሽላት ትለኛለች ብዬ ሮጬ ቤት እጠረኩ ወድሜ ሌባ ሌባ ይላታል ለቅማ ሄደች እኔም እየለቀምኩ ነበር እናቴ ስትመጣ ከሃያው ላይ ዉሃውን ስናወርድ ነገርኩዋት ይቅርታ አላገባውም❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 годин тому

      @AlmsA-s1n የት ነዉ ያለሸዉ አረብ ሀገር ከሆንሸ ብር የት ነዉ የሜታሰቀምጭዉ?ሌላዉ ሀብታም ባል ታገቢያልሸ ግን ብርሸ ከሰዉ ታሰቀምጫለሸ ወይ

  • @HaneyTube
    @HaneyTube День тому

    ሰላም ዉዴ አባክሽ ፍችልኝ የድሮ ጋደኛዬ ነው አና ወደሱ ስህደ አልጋ ላይ ተኝቶ ስልክም አጥቸው ይመስለኛል አና አሱ ኤንኪ ስልክሽ ይለኛል አና ለልደትሽ ብሎ ደሞ ጀሮ ገጥ ይሰጠኛል ይህ አኮ የራሴ የድሮ የነበረ ነው ጠፍቶብኝ አንዱ ጆረው ጠፍቶብኝ ነው አንጂ ስለው አኮ አሰርችልሽ ነው ይለኛል ምን ይሆን ዉዴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  День тому

      ነይ በዉሰጥ

    • @HaneyTube
      @HaneyTube 20 годин тому

      @haytomer9818 ስልክሽ ዉዴ

  • @user-zt841
    @user-zt841 День тому

    ሰላም አንድ የማቃት ጔደኛያዬ አሮጌ ሱሪ ትሰጠኝ እና እለብሰዋለው ከዛ እህቴ መልሽላት ትለኛለች እኔም እሺ ነገ አጥቤ እመልስላታለው እላለው ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  День тому

      ሰለሱሪ የተሰራ ቪዲዮ አለኮ እዛ ኤይዉ

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 2 дні тому

    ኣህተ ፍች የሞስልም ብቻ ነው??

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 дні тому

      ሌልች ቪዲዮዎች ማለት የህልም ፍቺዉ በሙሉ ለሁሉም ሀይማኖት ነዉ ዬሄ ብቻ ለሙሰሊም ነዉ ቁረሀን ሰላለበት

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 2 дні тому

    በህልሜ ያጎቴልጂ ነጪ የወንድ ልጂ ጫማ የህፃን ሰጠኝ እኔ ነፍስጡር ነኝ 😊😊😊

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 дні тому

      @@Zinab-co2ix ጾታ አወቀሻል እንዴ ወንድ መሰለኝ ቀሚሰ ሴት ናት እና ኢማነኛ ነዉ የሚሆንን ነጭ መሆኑ

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 2 дні тому

      @haytomer9818 ኢንሻ አላህ ሀቢብቲ እርግጠኝ አደለሁም 4ወሬ ላይ ሴት ናት ብላኝ አለች ዶክተሮ ግን ከ5ወር በሆላ ነው በደብ የሚለየው ይባላል ግና አልሂድኩም ድጋሜ😘😘

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  2 дні тому +1

      ሊሆንም ይችላል ሴት ብዙ ግዜ ጫማ በልጅ አይፈታም ግን በግ ፍየል ዶሮ ልጅን ያመላክታል እኔረ ግን የህጻን ቀማሰ ሰዉ ሲሰጠኝ አይቼ ሴት ወልጃለሁ ​@@Zinab-co2ix

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 2 дні тому

      @@haytomer9818 😘😘❤ መርሃባ ሹክርን ውድ