Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባክህ መልስ ስጠኝ አደራ 1500 ዶሮ አለኝ 505ቀናቸው ነው እቁላል መጣል ከጀመሩ አሰራምስት ቀን ነው ውሃና መኖ እቢ አሉኝ ምነም አይነት ምልክት የላቸውም ምን ላርግ
1.ንፁህ ውሃ ማግኘታቸውንጠማረጋገጥ ያስፈልጋል።2. የሚመገቡት መኖ በእርግጥም የተመጣጠነ እና የሚያስፈልጋቸውን ንጥረ ነገር የያዘ መሆኑን መከታተል እና ማጣራት (ከተገዛበት ቦታ) ያስፈልጋል።(Feed formulation + palatability (odour, taste...)3. መኖ እና ውሃ አወሳሰድ ላይ የመቀነስ አዝማሚያ የሚያሳዩት በበሽታ ሲጠቁ ፣ በተለይም subclinical symptoms የሚያሳዩ በሽታዎች ሲሆኑ ሊሆን ይችላሉ።ለማስተካከል፣1. Electrolyte and vitamin2. Feed formulation3. Feed palatabilityYou can fix this!
Lekuntal snt new wede mekelle delivery alachu
0954621324
@@poultryfarminethiopia9613ቴሌግራም አትመልሱም መልክት
እባክህ መልስ ስጠኝ አደራ 1500 ዶሮ አለኝ 505ቀናቸው ነው እቁላል መጣል ከጀመሩ አሰራምስት ቀን ነው ውሃና መኖ እቢ አሉኝ ምነም አይነት ምልክት የላቸውም ምን ላርግ
1.ንፁህ ውሃ ማግኘታቸውንጠማረጋገጥ ያስፈልጋል።
2. የሚመገቡት መኖ በእርግጥም የተመጣጠነ እና የሚያስፈልጋቸውን ንጥረ ነገር የያዘ መሆኑን መከታተል እና ማጣራት (ከተገዛበት ቦታ) ያስፈልጋል።
(Feed formulation + palatability (odour, taste...)
3. መኖ እና ውሃ አወሳሰድ ላይ የመቀነስ አዝማሚያ የሚያሳዩት በበሽታ ሲጠቁ ፣ በተለይም subclinical symptoms የሚያሳዩ በሽታዎች ሲሆኑ ሊሆን ይችላሉ።
ለማስተካከል፣
1. Electrolyte and vitamin
2. Feed formulation
3. Feed palatability
You can fix this!
Lekuntal snt new wede mekelle delivery alachu
0954621324
@@poultryfarminethiopia9613ቴሌግራም አትመልሱም መልክት