የሰርጋቸው ድንቅ ከበሮ አመታት በሊቀ ጠበብት ሐመልማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @MahtotKokeb-jc9ow
    @MahtotKokeb-jc9ow 6 місяців тому +6

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
    አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ከበሮ ከመንፈሳዊ አንድምታው ርቆ ስጋዊ ስሜት ደስታ እየተገለጸበት መሆኑ በጣም ያሳዝናል እኔ መምህር ነኝ ተማሪዎቼ ይህን ሲያደርጉ ተው ልክ አይደለም እላለሁ ግን ተለመደ አሁን አሁን እየተደረገ ያለው ነገር ትምህርቱን ከማወቅ ከመማር ይልቅ መጠምጠም ቁም መረግድ ፅፍት በፀናፅል በጉሮሮ ሳይለኝ ለሠው ለመታየት እንደ መኪና ጎማ መሽከርከር ተው አባቶቻችን ከበሮ ሲመታ ማህሌት ላይ በቁጥሩ ልክ ልባቸውን ይደልቃሉ የህማሙን ጊዜ እያሰቡ እና ደህማሙ መገለጫ የሆነው ይህ ቅዱስ ንዋይ ለምን እንደዚህ እናደርገዋለን... ተውውውውውው እባካችሁ አባቶችን እንስማ...

    • @ብሥራት
      @ብሥራት День тому

      እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገስጽ አያሳጣን ለእነሱ ልቦና ይስጥልን በእውነት እኔ ምንም የማላውቅ መሐይም ነኝ ግን እነሱ ይዘውት ሲሽከረከሩ ሳይ ስቅጥጥ ይለኛል መንፈሳዊነቱን ለቆ ስጋዊ ደስታን እየተገለጸበት ሳይ በጣም አዝናለሁ😢

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 2 місяці тому +1

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ ከበሮ ግን የመታቹ አባቶች አብሾ እንደሆነ ያስታውቃል እንደዚ አይመታም ከበሮ ለስጋ መጨፈሪያ አደለም

  • @ine-h3
    @ine-h3 2 дні тому

    ሌቆ ይለያል ሌቀ ጠበብት ሀመልማል በሰርጉ ቀን ከበሮ አመታቱ ና መዘመሮ ድንቅ ድንቅ ናችሁ ሙሽሮች

  • @Esla2tube
    @Esla2tube 6 місяців тому +1

    stebekew neber eswa kewetach bewala ametatun bye BIG RESPECT

  • @ብሥራት
    @ብሥራት День тому

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልልን ከበሮ ይዛችሁ የምትሸከረከሩ እንደ ያልተማራችሁ ብትሆኑ እሽ ይልቁን ከጉባኤ ቤት ወጥታችሁ እንዲህ ከበሮ ይዞ መሽከርከር ምን ይሉታል

  • @MelkuKura
    @MelkuKura 6 місяців тому +3

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ።እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ።ነገር ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እና እንደጎማ እየተሽከረከሩ መምታትን ከማን ተማሩት?ከያሬድ ወይስ ከዲያብሎስ ?

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 місяців тому +4

    ከበሮ አመታታችሁ ምድነዉ 😢😢😢😢

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg 6 місяців тому

      ትክክል፡የኔም ጥያቄ ነው

  • @EshetuTemsgen
    @EshetuTemsgen 6 місяців тому

    Dese sele😊

  • @netsanetbiset7
    @netsanetbiset7 6 місяців тому

    Des sitilu ❤❤

  • @Dazeryio
    @Dazeryio 6 місяців тому +1

    1:40

  • @YeabsiraShibeshi
    @YeabsiraShibeshi 6 місяців тому

    Yikrta gn rejemu memhir smachew manew ?? Beetam lik nachew

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 6 місяців тому

    Yeabirihamina.yesehara.gabicha.yihunilachihu