በአንድ ቀን ስድስት ልጆቹን የሞሸረው ቤተሰብ ከዋዜማው - ሰርግ ሥነ ስርዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • በቤተሰብ ጥየቃ
    ይህ የሆነው ከአዲስ አበባ 180 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጎኃ ፅዮን ነው
    አባወራው ከ10 ሺህ ሰው በላይ መጥራታቸውን ተናግረዋል

КОМЕНТАРІ • 793

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 2 роки тому +159

    ደስ ይላል አማርኛን ኦሮሚኛ ይህ ነው የኛ ባህል እንዲህ በአንድ ፅዋ እንደተካፈላችሁ በአንድነት በፍቅር ለዘላለም ያኑራችሁ።

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 2 роки тому +4

      Bagaa Itiin Siin gahee 🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏

    • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
      @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 2 роки тому +4

      ኦሮሞ ዛረኛ ይባለል እንጂ እንደ ኦሮሞ ፍቅር የሆና ህዝብ የለም አፋን ኦሮሞ አማርኛ ጉረግኛ የተላያየ ሙዝቃ ይካፈተል የተላማደ ነው በሊለ ክለሰል ግን ኦሮሚኛ ካና ጭረሹ መስማትም ሆና መደማጥ የማይፋልጉ አሉ

    • @neima2289
      @neima2289 2 роки тому +7

      @@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ እንደዛ ሳይሆ አማራወች ወደሌላ ቋንቋ ዝንባሌ የለንም አብዛኞቹ ሌሎች ብሄሮች ሁለተኛ ቋንቋቸው አማርኛ ስለሆነ ለመግባባት አንቸገርም

    • @abdulkarimbushira308
      @abdulkarimbushira308 2 роки тому

      999999999 in 8 m u on in omn

    • @meskeremhabtegebreal6362
      @meskeremhabtegebreal6362 2 роки тому

      @@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ በትክክል የኦሮሞ ሕዝብ ከልቡ ፍቅር ነው።

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +64

    መታደል እኮ ነው😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፍቅር በደስታ በጤና ያኑራችሁ እናትና አባት ምነኛ ልዩ ናቸው🥰🥰🥰

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 6 місяців тому

      አስተውሉ 4/08/2024 ሐምሌ 28/2016
      ይህች ልጅ አወኩ አወኩ እንደ ምሉት የዘመኑ ጉዶች አንዷ ናት፤የህዝቡን የአለባበስ ሥራት እንኳን አትከተልም፤በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ስለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጠበቃ ነኝ በሚል ያለ ቤተ ክርስቲያን ሥርአት በየቦታው ትሞጀራለች>።ሌላው ሙሽራ በሠርግ ሥነ ሥ ርአት ላይ ፈጽሞውኑ ቃለ መጠይቅ አይደረግም።እንዲሁም ሙሽራ ተከብሮ ይቀመጣል እንጂ እስክስታ አይወርድም።አሁን አሁን የነጮቹ ባህል ተጽኖው አይሎ ትውልዱ ማንነቱን፤ባክ ግራውንዱን እየሳተ ይገኛል።እንዲሁም በመኪና ከአንድ ሥፍራ ወደ ሌላ ሠርገኛው ሲጓዝ አጃቢዎቹ እንጂ ሌሎቹ በጸጥታ ይጓዛሉ ሴቷን ሙሽራ መለየት እስኪያስቸግር ደበቅ ብላ ነው ምትጉዛው እንኳን እጅ አውጥታ አበባ ልትወረውር። ይህም ትልቅ ሚሥጥር አለው።ታድያ ምን ያደርጋል እናት ኢትዮጵያ የወላድ መካን ሆነጫይ ዘመን አይ 666።እስኪ ደግሞ ምን ይሆን። እምያሳዝነው ቤተ ክርስቲያናችን በውስና ተጨማልቃ እሷም በነውር ተጨማልቃለች፡፡ሲኖዶሱ በቁሙ በስብሶ ነውሩን ተሸክሞ ያለ ጉድ ነው፡፡

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 роки тому +27

    ግሩም ነው በእውነት ይሄን አሉማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህን ባህላችን አያሳጣን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +57

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ ይገርማል በጣምነው ደስ የሚለው መልካም ጋብቻ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹

  • @sunset9000
    @sunset9000 2 роки тому +47

    በስደት ላይ ያለቹ ጀግና እህቶቼ እናተንም በሰላም ሀገራቹ ገብታቹ ለዚ ወግ ያብቃቹ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 роки тому +10

    ይቺ ናት የኛ ኢትዮጵያ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የታየበት የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 роки тому +93

    በጣም ደስ ይላል በእዉነት የሰመረ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ እናት እና አባት ዘመናችሁ ይለምልም በሰላም በጤና እና በፍቅር አብዝታችሁ ተባረኩ♥♥♥♥

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому +17

    በጣም ደሰ የሚል ድብልቅልቅ ያለ ሠርግ ነው
    ሴቶቹ ይሄዳሉ ወንዶቹ ይዘው ይመጣሉ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 роки тому +37

    ይገርማል ግን 6ቱም ገና ልጆች ናችው የምር ይህን ፍቅር ወይኔ ድስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሀንላቹሁ 👍❤️❤️❤️❤️

  • @romi2171
    @romi2171 2 роки тому +202

    የኔ ሰላሌ ትንሿ ኢትዮጵያ ኦሮሞ የለም አማራ የለም አንድ ቤተሰብ❤️😍🙏🙌

    • @yednglmaryamlij6124
      @yednglmaryamlij6124 2 роки тому +4

      Wunet new nutsu sewu eza new yalewu

    • @enatdamtew8280
      @enatdamtew8280 2 роки тому +1

      ትክክል አሁን ይህን ህዝብ ነው የሜክፋፍሎት

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 2 роки тому

      ትክክል😘

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 роки тому +4

      በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁን እላቸዉ ለእናት አባት እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ደስ ይላል

    • @mekdeszek9441
      @mekdeszek9441 2 роки тому +2

      በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ነው ሜምርብን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +75

    ወላጆች እድሜ ይስጣችሁ በልጅልጅ ተጦሩልን መልካም ትዳር ለሙሽሮች በሙሉ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 роки тому +4

    የረዳችሁ ጌታ ነው ክብር ለሱ ይሁን ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ ታላችሁ ለሁላችሁም ብዙ ተባዙ ፍቅርና መተሳሰብ ይብዛላችሁ

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ለእናትና ላባታቹ እድሜና ጤና ሰጥቷቹ ይህን ወግ ማእረግ ስላያቹ ደስስስስ ብሎኛል ትዳራቹ የሰመረ የተባረከ ይሁን ።

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 роки тому +46

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናት ለአባቶቻቻ በአንድ ቀን ስድስት ቤተስብ በዝህ ኑሮ ውድነት ጀግና አባት ነህ የምረ እስቲ በዝህ ፕሮግራም ደስ ይላቹ በሙሉ በቅንነት ዩቱብ ስብስክራይብ አደርጉኛ ፕሊስ ነፃ አይድል

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    ሙሽሮች፡ትዳራችሁ፡እንደቤተሰባችሁ፡ያማረና፡ቅንነት፡የሞላበት፡የአብረሃምና፡የሣራ፡ጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡ይህን፡ቤተሰብ፡ስላሴዎች፡ገብተው፡ባርከውታል፡በረከቱ፡ፈሶበታል፡የአባትየውን፡መልካምነት፡ፈጣሪ፡ተመልክቶ፡የአሰበውን፡አሳክቶለታል፡፡በልጅ፡ልጅ፡የበለጠ፡ለመደሠት፡ለመጦር፡ያብቃችሁ፡

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 2 роки тому +16

    እግዚአብሄር ትዳራቸውን ይባርክ🙏🏾 መታደል ነው
    አባትየው ግን ፍቅር ናቸው ህይወቴን ለነሱ ነው መስጠት የምፈልገው አሉ ብቻ በደስታ ያኑሮት ምርጥ አባት ❤️

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому +31

    መልካም ጋብቻ ለሁላችሁ ይሁን !!!ጀግና አባት እናት ናቸዉ በእውነት ስነስራታቸው መልካም ኢትዮጵያዊ ናችሁ !!!

  • @banchb18
    @banchb18 2 роки тому +25

    Wow ወላጆች ተባረኩ ኑሩላቸው መልካም ጋብቻ በተለይ አባትየው ደስ ሲል

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +1

    እጂግ በጣም ደስ ይላል ።እንካን ደስ ያላችው እናትና አባት ወዳጅ ዘመድ በአጠቃላይ። በልጃች ይባረክ እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል

    • @samsuufsgdvg8337
      @samsuufsgdvg8337 2 роки тому

      እጂግበጣምደስይላልእንካንደስያላችሁእልልልልል

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 роки тому +48

    ሰላሌ የፍቅር ሀገር ከዚህ ህብረተሰብ ወጥቼ እንዴት ዘረኛ ልሁን እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amansisahordofa4929
    @amansisahordofa4929 2 роки тому +10

    በጣም ደስ ይላል የተባረክ ጋብቻ ይሁንላችሁ!!
    የወንዶቹም ሙሹሮች ቀረፃው ብኖር ሀሪፍ ነበር ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ አለበት::

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому +33

    በጣም ደስ ይለል በዝ ዘመን አንድ ልጅም መደር ከበድ በሆነ ሰአት እንድ ያለ ነገር መስመት በጣም ይገርመል ፈጣሪ የታበራከ ትዳር ያድርግለቾ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 2 роки тому +38

    ደስ የሚል ኣባት በደስታ ያኑርህ!!

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 роки тому +2

      ደስ የሚል ኣባት በደስታ ያኑርህ እሜን እሜን እሜን

  • @mulleralem1397
    @mulleralem1397 2 роки тому +4

    Hi. This wedding ceremony is wonderful. I'm Eritrean. I came to Edmonton Canada same time your parents got married. 33 years. This is the 1st time that I heard this kind of creative idea. May the Lord bless you all abundantly. I love you all. Specially while the country is facing this tribal mess ( kilil), and you are preaching UNITY practically. I'm amazed. Shalom 🙏

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 2 роки тому +17

    በስመአብ ደስ ሲል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻያድርግላችሁ

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 роки тому +32

    ከሰው አይን ያውጣቸው ትዳራቸው ይባረክ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 2 роки тому +9

    ይህንን ሁሉ ላደረገው እግዚአብሔር ሰሙ የተመስገነ ይሁን እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እድለኞች ናቸው ትዳራቸው የተባረከ ይሁን🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 6 місяців тому +4

    Wooow አንዴት መታደል ነው 🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому +11

    ባህላችን አደለም ጦቢያን አለምን ያስገርማል❤❤❤❤መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ የተባረኩ ቤተሰቦች በልጆቻቸው ይከበራሉ❤ ደስ ቡሎኛል ወላሂ ❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 роки тому +10

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ትዳራችሁን አላህ ያማረ ያርግላችሁ ለወላጆቻችሁ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ ዉለዱ ክበድ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 роки тому +28

    አማራና ኦሮሞ በሸዋ ውስጥ መለየት አይቻልም
    አንድ ያርገን ጠላት ይፈር የተባረካቾሁ ሁኑ።

    • @MohammedMustefa-lk7go
      @MohammedMustefa-lk7go 7 місяців тому

      ende shewa gotegna yelem

    • @SisiWiwuw
      @SisiWiwuw 5 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢አሜን በእውነት ትክክል😢😢😢😢

  • @ሊባኖስገዳሙ
    @ሊባኖስገዳሙ 2 роки тому +11

    በጣም እጅግ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ለወላጆች እድሜና ጤና ይስጣቸው ለልጆችም መልካም ትዳር ይሁንላቸው በእውነት ያስቀናሉ።

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    መዲሀንያለም ከናቱ ከመብርሀን ጋር ትዳራችሁ ይባርኩት ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አቤት ደስ ስሉ 💋🥰

  • @abebateferi5274
    @abebateferi5274 2 роки тому +5

    እንትፍ ትፍ ካይን ያውጣቹህ ትዳራቹህ ይባረክ የአብርሃምና የሳራ ያርግላቹል ውለዱ ክበዱ 👑👑👑👑🎂🎂🎂❤❤❤

  • @temesgendemesie4366
    @temesgendemesie4366 2 роки тому +2

    በጣም በጣም ደስ ይላል እውነትም ተፈሪ በላይ የጀግና ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለህ ፡ ፡

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 2 роки тому +3

    እወነት በጣም ደስ እሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ እናትን አባታችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ እንተንም ትዳርችን ይባርክላችሁ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 роки тому +19

    መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ
    @መሬምወሎየዋ-ዘ5ዀ 2 роки тому +2

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому +3

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL BRIDES AND GROOMS 🙏❤

  • @asnakeastede1406
    @asnakeastede1406 2 роки тому +9

    አይ እምዬ ኢትዮጵያ ይሄን የመሠለ ባህለችንን ነው በማይረባ በውጭ ባህል ለመመረዝ (ጌ) (ሌዝቢያን) ካላስገባን ብለው እያቆሸሿት ያሉት ተማርን የሚሉት ኢትዮጵያ ተከበራና ታፍራ ለዘመና ያቆይልን በክፉ የማሚያያትን አይኑን ያጥፋልን በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው የአብርሀምና የሣራ ያርግላቹ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 роки тому

    ዋአው በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው እንኳን ደሳላችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደሰ አላችሁ ሙሸሮች 💐💐💐💐👍👍👍

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 роки тому +1

    የሚገርም ነው ከሁለት በላይ ሲድሩ አይቼ አላውቅም እምትደነቅ አባት ነህ ሺ አመት ንገስ እማየም ምርጥ ደርባባ ብርቱ ሴት ነሽ ሙሽሮቹም እድለኞች ናችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @solomongedamu4718
    @solomongedamu4718 2 роки тому

    Wowwwww betam dessi emil ene enja lemamen kebedegn,betam ye abrham ena yesara gabcha yadrglachiw,letekeberut enat ena abat edmena tena yistln amen

  • @amIna-fo4ij
    @amIna-fo4ij 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባሩኩ❤❤

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአብራህም እና የሳራ ትዳር ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ወላዱ ክበዱ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +10

    ደስ ይላል በዉነት እንኳን ደስ አላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 4 місяці тому +1

    ጀግና አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰1000 ዓመት ኑር

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +1

    ዋው ዋው ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️ አቶ ተፈሪ በላይ መልካም አስተዋይ ጀግና ሰው ነው እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 💚💛❤️🙏

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 6 місяців тому

    በጣም በጣም ገራሚ ነው ማታደል እኮ ነው እግዚአብሔር መልካም ጋቢቻ ያረግላችሁ ቤተሰብ ራሱ በጣም ደስ ይላል❤

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 2 роки тому

    You are a good parent who keep the tradition of Ethiopia, most have forgotten it.

  • @JamilaAbuarebo
    @JamilaAbuarebo 5 місяців тому +1

    ማሻ አላሕ በጣም ደሥ ሚል ባሐል ነው❤❤❤❤❤

  • @hayatumuhawahayat7457
    @hayatumuhawahayat7457 2 роки тому +7

    ዋው ጨዋ አባት እንድህ ነው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @mogessendeke3857
    @mogessendeke3857 2 роки тому +1

    Yetekeberachu wolajoch, Egziabher edmena tena abzto yistachu. Wondmochina ehtoch gabchachihu yesmerna Egziabher yebarekew yihun. Betam tamralachu.

  • @yabubaba2544
    @yabubaba2544 2 роки тому +5

    በጣም ደስየሚል ይላል በዚህኑሮውድነት ስድስት ልጆችን መዳር ይከብዳል እንደዚህ አይነት አባት አያሳጣን መልካም 👰🤵 🙏💐❤👰🤵👍💍🎂🥂🍾

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ደስስስ ይላል💞💞💞🙏ወላጆች እና ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ።ፋና ቀለማት እናመሰግናለን 🙏ለሌሎች ወላጆች ጥሩ ትምህርት ነው እንደዚህ ሰብሰብ አድርጎ መዳር ከወጪም ከድካምም አንፃር ጥሩ ነው ቢለመድ አሪፍ ነው 😍😍😍

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 роки тому

    the way i am happy i cry it very very nice god bless you all

  • @berhanezeray3471
    @berhanezeray3471 2 роки тому +1

    Congratulations the beautiful family's everyone and my God blessed the family ❤️ ❤️ ❤️ 🙏🙏🙏🙏

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ደስስስስስስ የሚል ፕሮግራም ነበር

  • @martasila4172
    @martasila4172 2 роки тому +1

    Congratulations! You are blessed family.

  • @sus2475
    @sus2475 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም ከእህቴጋ አንድ ላይ ነው ያገባሁት

  • @emano5974
    @emano5974 6 місяців тому +2

    ወይኔ እግዚአብሔር ካይን ያውጣላችሁ❤❤❤ እሚገርም እናትና አባት ነው ደሞ ልጆች ናቸው ሁሉም

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 2 роки тому +4

    ዋውውውውው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @amechannel4646
    @amechannel4646 2 роки тому +6

    በጣም ነው ደስ የሚለው ይሄ በጣም ታምር ነው።

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ እናትና አባት በልጆቻቸው ማዓረግ እንዲህ ሲደሰቱ ምንኛ ደስ ይላልል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Betam des yilal Egziabher yimesgn adorables familles ye tebarek tedar yihunlachu 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @FaizaFaiza-rl5cj
    @FaizaFaiza-rl5cj 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጀግና❤አባቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 роки тому +2

    እግዚያብሔር ሲፈቅድ እና ሲያድል ነው ይህ የሚሆነው እግዝያብሔር ይመስገን

  • @ydenekredet6965
    @ydenekredet6965 2 роки тому +2

    ደስ ይላል የአለም ጋብቻ ያርግላችው ለናትና አባታቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 6 місяців тому

    Wow these are so wonderful ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 роки тому +2

    ለየት ያለ ደስ ይላል።ዋው ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 роки тому

    Endih ayenet melekam des yemil zena yasemachu yehagere sewoch !!❤❤❤.. geta yebarekachu ezeabeher kekefu yetebekachu!!!❤❤... ...

  • @newstube3302
    @newstube3302 2 роки тому +2

    ማሻላህ ይገርማል ወላሂ ስው ሲያገባ ያባባል እኛም ሥዴትፕኞቺ ያብቃን

  • @semegnabebe1586
    @semegnabebe1586 2 роки тому

    This is so amazing and beautiful family. ❤️❤️❤️

  • @dbdbdshdhhdh8664
    @dbdbdshdhhdh8664 6 місяців тому

    Wow wow bayyee namatti tola Waqayyoo sinaa ebbisuu abbaa dhiraa horaa ga.ilaa ebbifama sinif haa ta.u❤❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 6 місяців тому

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ❤❤

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 роки тому +2

    ይቺ ኢትዮጵያ ነው ሚነካኩብን
    ተውን በፍቅር እንኑበት 🙏🇪🇹🇪🇹

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr 5 місяців тому

      ወላሂበጣም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 роки тому +1

    የጠረመሰ ትዳር !! ደስ ሲል !! ያላገባችሁ እንዲህ በቤተሰቦቻችሁ ጥርመሳ ይሁንላችሁ !! ለናንተም የመልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ !! መታደል ነው ከምር መታደል 6ት ልጅ በአንድ ቀን !! ዩኒክ ከአለምም አንደኛ ይመስለኛል አይደለም በኢትዮጵያ !!

  • @weynshetsileshi8197
    @weynshetsileshi8197 2 роки тому +3

    ውድ ወላጆች እንኳን ደስ ያላችሁ የልጆቻችሁ ትዳር የተባረከ የሚያኮራችሁ ይሁን!!!

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 роки тому +9

    ወይኔ ወረ ጃርሶ ሣያችሁ ውስጤ እዛ ያለሁ መሰለኝ መልካም ጋብቻ ይሁን ላችሁ ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому

    በጣም ።ሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቸብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሆንላችሁ 😘😘

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 роки тому +14

    ኡፉ ስለ አበት ሲወረ አልቅሺ አልቅሺ ይለኘል አበቴ ብዙ አመት ኑርልኝ

  • @sofiasof8513
    @sofiasof8513 2 роки тому +2

    Wowww very nice 💯👏👍🌹🌷💗💞💕💖

  • @urgehaadere4845
    @urgehaadere4845 2 роки тому

    Really, it is a wonderful wedding! May God bless all of you!

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 роки тому

    ይህቺ ናት ኢትዮጵያ ! ስርዕት ያለው ሕዝብ ማለት ይሄ ነው። ትዳራችሁ ይባረክ ።

  • @lidu3065
    @lidu3065 6 місяців тому +1

    What a blessing ❤❤

  • @niguswendm
    @niguswendm 2 роки тому +13

    ይህ ሁሉ በተክሊል(በቁርባን) ቢሆን አስቡት ትዳራቹህ ይባረክ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +3

    Hora bulaa!!! ❤️💚❤️Haamtuun isiini hiin argiin gariin isiin hiin darbinii

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 6 місяців тому +1

    በጣም ያምራሉ መልካም ጋብቻ 🥰🥰

  • @זיווהאספה
    @זיווהאספה 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጋብቻቸሁን የአብርሐም እና የሳራ ይሁንላቹ

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 2 роки тому

    Wow wow beautiful family 😘♥️💖🥰💕🌺

  • @ytub8615
    @ytub8615 2 роки тому +7

    ዋውውው የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ። ውለዱ ክበዱ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 6 місяців тому

    tebarku sselkesachugen ljochi tebatrku❤❤❤

  • @ZerituYemer
    @ZerituYemer 4 місяці тому

    Masha Allah tedarachihun yibarekelachihu welaguchachihumAseteway nachew !!!! Tenana yedimye bereket yisetachew

  • @t.t6233
    @t.t6233 2 роки тому +7

    I am very proud this wedding 💒 because I can see two traditional colors .ORO AMHARA.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +3

    ሽ ነት ነይ ነይ ሽ ነት ነይ ነይ የሙሽሪት እናት እልል በይ ኦሮማራ ሰርግ ጓሀ ፂዮን ነው የአንድነት ተምሳሌት ።

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 2 роки тому

    አቮ ይመችሕ ምርጥአባት ምርጥቤተሠቭ ይገርማልብቻ በእውነት በእውነት የምር የምር የምር!!!!!!!!!!!!!

  • @hsjjd729
    @hsjjd729 5 місяців тому

    romodhaa addaa Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh Mashaalh ❤❤❤❤

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp 2 роки тому

    መታደል ነዉ ወልዳችሁ ሣሙ ።💖💖💖💖💖

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 роки тому

    እፉ ስታምሩ እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому +10

    መልካም ጋብቻ ወላጆች እኮዋን ደሰ አላችሁ