ትዳሯን ለማዳን ለባሏ ሴቶች የምታመታ ሚስት ~~ ስለ ህይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ትዳሯን ለማዳን ለባሏ ሴቶች የምታመታ ሚስት ~~ ስለ ህይወት
    #rohemedia
    #movies
    #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 100

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +42

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ

  • @sadiaafreen2993
    @sadiaafreen2993 2 роки тому +12

    ከኔውጪ ሌላ ሤትጋይሔዳል ብትይ ያምራል ከዚህ ምንም አልማርም እዲከሆነ ገደል ይግባ።ሥታቀርቡ።አሥተማሪየሆነ ምረጡ

  • @pillixgeneraltrading4480
    @pillixgeneraltrading4480 2 роки тому +10

    የትኛዋ ሴት ናት እንደዚህ የምታደረገው እረ እንደ እንኳን እውጭ ማደር ለኔ እና ለልጁ ካልሆነ ለምን ዲፍት አይልም

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +11

    ❤አንደኛ ነኝ የኢትዮጵያ ወንዶች ሲከባከቧቸው እንደሰራተኛ ነው የሚያዩሽ እራሳችሁን አስከብሩ ሴቶች❤ለውፍረትም ስሪልኝ ባላችሁ መሰረት ሰርቻለው ለውፍረት እና ያማረ ቅርፅ ለመያዝ ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት ቪዲዮ አዲስ ለቂቃለው❤❤ ይመልከቱ

  • @temraseide8935
    @temraseide8935 2 роки тому +30

    ትዳር በምን አይነት መንገዲ እደሚዲን እራሱ አያውቁትም ሴቶቺ ። ባልሺን አክብሪ ውደጂው ተንከባከቢው ።ይሄን አልፎ ሌላ ካየ ።እንኩዋን እሌላ ሴት ዘንዳ ጂሀነም ይግባ ። ለሱ ማልቀስም ማዘንም አያስፈልግም። እኔ በበኩሌ ለሚያከብረኚ እንጂ ክብር ለሌለው ቦታም ግዜም የለኚም እንኩዋን እንባ ቀርቶ። ወስላታ ሁላ የምሬነው ሰው መግደል ሀራም ባይሆን እና የሂትለርን አቅም ቢሰጠኚ ወስላታ ወንዶቺን ከነነብሳቸው እፈላ ዘይት ውስጥ ነበር እማንፈቀፍቃቸው ። አሉ ክብር ያላቸው ወንዶቺ ዘላለም ክብርና ሞገስ ለነሱ ይሁን። አሜን

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 роки тому +8

    እረ ወደዛ አትጃጃሉብን እኛ የማዳም ቅመሞች መስሚያችን ጥጥ ነው 😏

    • @fatimaahead7641
      @fatimaahead7641 2 роки тому

      ሳህ

    • @ejegayehu9338
      @ejegayehu9338 2 роки тому

      በእዉነት የኔ ትዳር እደዝህ አይነት ነበረ ማርያምን ይገርመኛል አስለቀስሽኝ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 роки тому +11

    አይኔ ነው ወይስ?😀እርፍ ጭራሽ ሚስትም ልፈልግ ድሮ ቀረ ለውንድ ማዘንና መጃጃል ሲፈልግ ከነ ነብሱ ሲዎል ይግባ
    ለወድ እራስን አሳልፎ መስጠት መዋረድ ነው
    ወንድን ቢቻል ባ'ንድ ላይ በፈላ ዘይት መቀቀል ነው ግን ደግሞ ፍቅር ሲሰጧቸው ፍቅር እሚሰጡም አሉና ሁሉንም ማለት ከበደን
    ሃብትሽ ግን ሴት ልጂ እንዲህ ትመታለች?በሌላ አስተማሪ በሆነ ነገር እንጠብቃለን ሃብትሽ የዛሬው ግን ቦታችሁም አደለም። 😀😀😀 የዘንድሮ ሚዲያ ስንቱን ያሳዬን ይሆን በሉ አትላቀሱብን ሴቶች

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 2 роки тому +8

    እራሳችን ነብሳችንን በድለን በፈጣሪያችን እና በእድላችን የምናማርረው ነገር ግርም ይለኛል
    ተነጋግሮ ችግርን መፍታት ካልተቻለ መለያየት የሚባል ነገር አለ ምንም አይነት ትምህርት የሌለው የወረደ ስራ!

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 роки тому +10

    ዘመጃጃል የመዳም ቅመሞች የናተ መጃጀያ ነን እዴ 😂

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 роки тому +7

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @belayneshkegne1655
    @belayneshkegne1655 2 роки тому +4

    ባለየ ሰድ ወድ እደዚህም አሉ በጣም ያሰጠላል

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +2

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 2 роки тому +3

    አሁን እዳይለይሽ ነዉ ሌላ ሴት ያመጣሽለት ወይስ ምድነዉ ቆይ ያልገባኝ ምድነዉ መልክታቹ

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m 2 роки тому +2

    አልገባኝም😷

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o 2 роки тому +4

    ትዳርንለመጠበቅለባልሴትማምጣትምንማለትነውከዚህምእንማር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      እኒንትትህያችጋሁንወአሀ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 2 роки тому +3

    ሴት አሠደቢ .ለምን

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b 2 роки тому +2

    ባላችሁን ወይም ፍቅረኛችሁን አባቴ የምትሉት ነገር ይዘጋኛል

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u 2 роки тому +3

    ከዚህ ምንእንማር ጉበዚ አትሻብኝ

  • @haileyohannes4119
    @haileyohannes4119 2 роки тому +1

    Ymrsh new lemn gdel aygbam

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 2 роки тому +1

    ድረማ ነው ውየሠ የሒውት ታሪክ????

  • @ethiopianpastorbikalewadem6119

    ማይመስል ነገር ነው

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому +1

    ትዳር የሚድነዉ በዚህ ነዉዴ 🐑 ወንድን ከሌላ ሴትጋ እየተጋራችሁ አንዳንድ ሴቶች ስታስጠሉኮ ለራሳችሁ ክብር የለላችሁ ቆሻሾች ቱ😫😫

  • @user-hp4jr2ho2h
    @user-hp4jr2ho2h Рік тому

    አይነፍም ይሄትወና ለምን አይደፍምሆ ሢጀመርእድህእምታደርግሴትየለችም

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 роки тому +2

    (የምታመታ) ምን ማለት ነው? ስትፅፉም ስታወሩም መኮላተፍ ምን ይሉታል።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚😘

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o 2 роки тому

      😂😂😂የአማረኛ ችግርነዉ

  • @sente7715
    @sente7715 Рік тому

    Endewum endehii nachewoo cerashi aqerebechileti🤦‍♀️🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @danipapayano3036
    @danipapayano3036 2 роки тому

    Wowo arife tewuna new seleya barechelen dani yekale bf

  • @saada3795
    @saada3795 2 роки тому +1

    ጥሩየሆነነገርአቅርብልን፣እብድአንፈልግም፣በጣምይደብራል፣

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 роки тому +1

    አወኳቸዉ

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 роки тому +3

    ሲጀመር ለባሏ ሴት ዬሚታመጣ ጥፋተኞ ናት

  • @VICKY-oo5qo
    @VICKY-oo5qo 2 роки тому +2

    ቀፋፊ ማስጠያዎች ወይ አያስተምር ወይ ቁምነገር የላቹ ከባህላችን የወጣቹ ነውረኞች

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Рік тому

    ከዚህ ምን እንማር ።ማፈርያዎች የትኛውን ትዳር ለማዳን ?ሲቀጥል በዚህ ውስጥ የሚያድግ ልጅ ምን እያየ ሊያድግ ነው።አስጠሊታዎች

  • @liwadubailiwa5198
    @liwadubailiwa5198 2 роки тому +1

    ሲያስጠሉ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u 2 роки тому +1

    ክክክክ አ ወንዶችየ

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 2 роки тому

    ሰክረው መሆን አለበት ማናት በዛሬ ጌዜ እንደዚህ እምትሆን የለችም

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Рік тому

    ድራማ ነው ወይንስ ምንድነው?

  • @kokeya9387
    @kokeya9387 2 роки тому

    Barasach xifate fataren atamariu tedar yame koyaw baxalote enjie ba ziumute ayedalame ::

  • @AliAhmad-up2tm
    @AliAhmad-up2tm Рік тому

    ጭራሽ ልጅ እያለኝ እኔን ነዉ ሚፈልገዉ ሞራሏ እራሱ አይ ዘንድሮ ምን አይነት ዘመን መጣ

  • @rozatesfaye7262
    @rozatesfaye7262 2 роки тому

    ለምን አዛው ayargim ሰው መቀየሪያ ብር ካለሽ erasishin atlwchim

  • @user-gt3gr4hi2k
    @user-gt3gr4hi2k Рік тому

    አገቱን ብየ ደፋዋለሁ ለሱ ሚስት ላመጣ እኔ በፍቅር እየተቃጠልኩ 🤨🤨🤨🤨

  • @makim4112
    @makim4112 2 роки тому

    እደዚህ አይነት ድርሰት ባትደርሱስ በሰለጠነ ዘመን ሴት ላይ እጁን ያነሳል ልጁን አስታቅፈው ላጥ አትልም ኤጭ

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому

    በግድ ውደዱኝ የለ: ምን ያድርግ ታድያ:የማይረባ : ድራማ መሆኑነው?

  • @lalitolesa5922
    @lalitolesa5922 2 роки тому +2

    ድራማ መሆኑ ነዉ😏😏

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 2 роки тому +1

    ምንድን ናችሁ ስታሴጠሉ ጭራሽ እቤት ድረስ ሌላ ሴት ጉድ ቅሌታም አንቺ ነሽ ቀፋፊ ናችሁ

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 2 роки тому

    አረ ይሄስ ንጉስ ሆነ ጭራሽ አቤት ድረስ

  • @keditube9370
    @keditube9370 2 роки тому +1

    Bo enantem belo astemariii

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 2 роки тому

    እጪ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድም ትወና እምትችል የለም 000 ስንት እሚሠራ አለ ግን አንድም አይሠሩ ቢሠሩም የተሠረቀ ነው

  • @user-co4cf1lm9s
    @user-co4cf1lm9s Рік тому

    የመዳም ቅመሞች ከዚህ ምን እንማር ቱ ይሄን ማድረግ ቀርቶ በሰአት ከቤቱ ካልገባ እንኳን 1ልጅ አስር አይሆኑም ቁጭ አርጌለት ነው የምሄደው እባካችሁ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር አቅርቡ ቱ ጅል ጅላጅል ጅላፎ😁🙄🙈

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 роки тому +1

    ድራማው,በዛ,አትጃጃሉ

  • @tesfaldetsereke3682
    @tesfaldetsereke3682 2 роки тому +1

    Edezi aynet mot yschlale

  • @queenaddis2003
    @queenaddis2003 2 роки тому +2

    Mindinew tera ye mendare ware drama bilachu mitasitelalifut, kezi drama sidib bicha new yemitelalef.

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

  • @mesagetachw9327
    @mesagetachw9327 2 роки тому

    ፊልምላይ፡እካን፡የለም፡እደዚያነት፡ሴት

  • @mimy5045
    @mimy5045 2 роки тому

    Tidarwa kemin naw mitadinaw Algebagnim sawoch

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 роки тому

    ፍጣሪ፣ያርዳሽ፣ግን፣ሴቶች፣ካገፍጣሪ፣ያርዳሽ፣ግን፣ሴቶች፣ካገባቹ፣ብሀላ፣እራሳቹን፣ጠብቁ

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 2 роки тому

    ስራ የላችሁም እዴ ይሄንማ ህፃልጅ የምሰራዉ ካራክተርነዉ ተደበሩብኝ

  • @fosiyafosiya6022
    @fosiyafosiya6022 Рік тому

    ❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zaharabdi6548
    @zaharabdi6548 Рік тому

    አረ አልገባኝም።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 роки тому

    ምንድነው ድራማ ነው እንዴ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p 2 роки тому

    ዘ መጃጃል 😂😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 роки тому

    ትዳር ለመጠበቅ ሴቶች ታመጣለች ማለት መጃጃል ነው የሌለ ውሸት ነው ወይም በራስ ያለመተማመኗንና የአይምሮዋ ትክክል ያለመሆኗን ነው የሚያሳየው

  • @makim4112
    @makim4112 2 роки тому

    አይ ደራሲ 😂😂😂

  • @genettube277
    @genettube277 2 роки тому +1

    ይሄሥ እብደት ነው

  • @alialkhalili9613
    @alialkhalili9613 2 роки тому

    Dingayi yibla dedeb dagmo kene lije yimagitubinal hhh no never

  • @meban4786
    @meban4786 2 роки тому

    wendoch eko fkrena kber aywedelachewem mgdel new

  • @meban4786
    @meban4786 2 роки тому

    setoch gn kale wend mnor atchilum weym mfatat mibal nger ylm enda mndnew

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 роки тому +1

    ከንቱ እጭ

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil1205 2 роки тому

    በቃ ሌላ ነገር የላቹም ኤጭ መጃጃል 😏

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому

    እረ ተው ግን ምን መሆናችሁ ነው

  • @abdulkerimwosha3194
    @abdulkerimwosha3194 2 роки тому

    እሱ አኮ አልፈላገሽም

  • @user-di9dc6nh8u
    @user-di9dc6nh8u 2 роки тому

    አቤት መጃጃል ሥታሥጠሉ እኛ የመዳም ቅመሞች የወደደንን ወደን የጠላልን እንሸኛለን ኖ መለማመጥ ጫማህ ላድርግልህ በጫማ ነበር የምጠፈጥፈው እናሥተምራለን ብላችሁ እዳይሆን ይሄን የሠራቾሁት

  • @myname-xy4sz
    @myname-xy4sz 2 роки тому

    Mendnawo endaze eshororo malat anda ba karya tafe eson mazgat naw enge era satoch takondo masaltan yasfalgal bawon gaza 😄 😄 😄 🤪 😜

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 роки тому

    አረ ትምህርቱ የቱ ጋር ነው ትወና ላይ ተጫወታቹበት እኮ

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 2 роки тому

    ምነዉ አልፈታዉም እዴ ሆ😒😒

  • @AliAhmad-up2tm
    @AliAhmad-up2tm Рік тому

    ድዱን ነዉ መረግፈዉ

  • @user-em9lu2bl7h
    @user-em9lu2bl7h 2 роки тому

    ወላሂ የተረገመ ከሀድ ነዉ

  • @user-we1ix5nr8f
    @user-we1ix5nr8f 2 роки тому

    አሁን ይሄ ምድነዉ የሚያሥተምረዉ መጀመሪያ ከመጋባት መግባባት የሚባል ነገር አለ በዛላይ ወድልጂ ከጠላ ጠላነዉ ባልሽ ከሆነ መዉደድ መከባከብ ግድነዉከዚህ ዉጪ አደለም ሌላ ሴት ላመጣለት ይቅርና እሡኳ ቢሄድ ዋጋ አስከፍለዋለሁ ዉሻ የምን መዘላዘልነዉ

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 2 роки тому

      እች ልጅ የምትሠራውን እምታውቅ አይመሥለኝም ደሞ አይሄድባትም

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 2 роки тому

    ተቦጨረቅ ናቹ

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 роки тому

    ትዳሯን፣ለማዳን፣ባሏ፣እየሸረሞጠ? ሚስት፣አሰዳቢ፣ፊልም፣አትስሩ! እችማ፣መሄጃ፣የሌላት፣ምስኪን፣ውጭ፣ሀገር፣ብትሆን፣ታሽቀነጥረዋለች፣😅😂😂😂😂ቅዘን፣መቅዘን፣የለም፣ይህ፣ኢትዬጵያ፣ነው፣

  • @saada3795
    @saada3795 2 роки тому

    ምንተቡሎነው፣ይሄየሚቀርበው፣ጅላጅልፀበልሂጅሴትአሰዳቢ፣ስታስጠላ

  • @kedijabintyimam9
    @kedijabintyimam9 2 роки тому

    ስታስጠሉ