Many women and girls never think very deeply before they started their love with someone!!! First of all, they have to study the man for a long time. At least for 2 years Some women are very very blind and they started emotional immediately!!! We have to very very careful when we are making a friend like think 100 times and think by taking a long time. Slow down !!! If the man is a Billionaire, and need to love with you by tody , say No !!! Do not put your life for many and materials just like many women are doing. We know that many girls and women are killed and abused every day by horrific conditions in the world .
ስለ ህይወት አስተማሪ በጉጉት የምንጠብቀው አስተማሪ ፕሮግራም ነው ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው! ሴቶችዬ ከወንድ ጋር ፍቅር ከመጀመርሸ በፊት በሐሳብ በእድሜ በመረዳት ካንቺ የሚበልጠውን ቅረቢ ለምን ቀረበኝ ብለሸ መርምሪ ዘኒን ይህ ሰው የቀረባት ለጥቅም ነው ብሎም እኩያዋ አይደለም የወንጀል ተባባሪ ባለመሆን ሰዋዊ ግዴታችንን እንወጣ🙏
የኔ እህት ብዙ አስተማርሽኝ አቤት ተራኪው ሲችልበት ጎበዝ ❤❤❤
ሰደት ጉልበትና እድሜ ይጨርሳል ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን እጅግ አስተማሪ ነው
ህይወት እንደዚህ ናት ለምትለፋ ሴት ሌላ ልፋት ነው የሚገጥማት😢
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔም በስደትላይ ለልጆቸና ለቤተመስዋት ከፍያለሁ በጣም ለፍቻለሁ ለልጆቸ ስል ግን እሱ በተቃራኒ ግደለሽና ፋሽን የማያልፈዉ ባልነበረኝ የነገ የማያስጨንቀዉ አርግጀም ወልጀም ስራ ሳላማርጥእሰራነበር እሱግን ካልተመቸዉ አይሰራም ድንገት ተይዞ ሄደ ግንዘቤንበሙሉ ሙልጭአድርጎእስከቤቴ ድረስ ክዶ ልጆችም የለኝአላቅልሽም አለኝ አማራጭ ሳጣ እሽብየ ተቀበልኩ አልሀምዱሊላህ ልጆቸን ይጀ ከ9አመት በኋላ ስደትን እንደገና ሀብየ መኖር ጀመርኩ
@@hayatmeka3271
ናይ ብሓቂ 😭😭😭😭
Exactly 💯
እዉነተኛ ታሪክ ኣስተማሪ👏💞❤
የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ሁሉ በጣም ጎበዝ ናችው ታሪኩን የሚያነብልንም ሰው ምርጥ ነው በጥሩ ሁኔታ ነው የሚያነበንበው ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ብስራትዬ እርጋታሽ መንፈስ ያድሳል ❤️❤️
ሰደት እድሜ ይጨረሳል ጉልበት ይጨረሳል ብዙ ነገር ያሳጣል 😭😭
😭😭😭😭😭❤
በጣም የተረገመ ስደት እያሳሳቀ እድሜን ጤናን ያሳጣል
ትክክል ብለሻል ሰዴት ብዙ ነገር ያሳጣል፣
ትክክል እህት
ትክክል ውዶቼ ደምሩኝ💖
አልሀምዱሊላህ አለመሞቷ ያስደስታል
ብስሬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ። በርቺ! ፕሮግራሞቹን በጉጉት ነው የምጠብቀው በተለይ በስተመጨረሻ የምትሰጧቸው አስተያየቶችና ምክረ ሃሳቦች እጅግ ህይወት ቀያሪ ናቸው
ፈጣሪ ሰይጣናዊ ቅናት ካለባቸው ሰዎች ይጠብቀን።እኔ እንደዚ አይነት ሰው አልታገስም ለምትታገሱ ሰዎች ትምርት ውሰዱ
Yehe yenem hasab new
እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ አስተማሪ ነዉ አምላክ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን
እግዚአብሔር እድህ ካለ አደጋ ይሰዉረን በእዉነት 🙏
እውነትነው በጣም ትልቅ ትምህርትነው እናመስግናለንትልቅ የማንቄያ ትምህርትነው
የመዳም ቅመሞች ስላማቹ ብዝት ይበል ያልኩኝ የኔ ባሌ በጣም አመፅኛ ነዉ ይጠጣል እና ፅባዩ አስቸጋረ ነዉ እና እኔ አሁን ያለሁት አርበ ሀገር ነዉ ያልሁት እና ክዝ እትዮ ገብቸ ክሱጋር ለመኖር በጣም ፍርቻለዉ ፍታኝ ስለዉ አልፍታሽም አልዝያ እገልሻለወዉ ወይም ገድዬሽ እሞታለዉ ይለኛል ግራ ተጋብቻለዉ በዛላይ ልጆች አሉኝ ኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
غضب متمرد اتركيه
ይሄ ሂወት የኔነው ማነው ሸርያረጋችሁ ሡበሀነላህ በተመሣሣይ የደረሰብኝይሄነው ግን ቶሎ አመለጥኩ
ስወድሽ ደስ ትይኛለሽ ሁሉ ነገርሽ አስተማሪ ነው
ትክክልበርቱልን❤❤
እኔም የወንድ ሆነ የሴት ጋደኛ ቅናተኛ ኣልወድም ሲጀወር ሁሉም ወንዶች ቅናተኛ ናቸዉ ከንደዚ ጀዥባ ይጠብቀን
አሁንስ ወንዶች አስጠሉኝ ጨካኞች ናቸው በጣም😢😢😢😢 እባካችሁ ሀረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ ወንድ እንዳታሙን እሪሳችሁ ጠብቁ
ይህ ሂወት በብዙኃኑ ስደተኞች ነው💔😭
ማንም ምንም ሳይሆን ላገራችን ያብቃን
ኑ የሱፍራ አሰራር ልመዱ ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ግቡ☕🍫
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንአሜንአሜን
Ameeeeen
አሚንን
Amen
I am so happy she is OK🙏🏾 don’t give up still you are beautiful God bless🙏🏾🙏🏾
ምስኪን ሓፍተይ እንቋዕ ከማን ብሂወት ተረፈት ምስኪነይቲ ንስድራን ይሕዋታን ክትቢፕ ሂወታ የሕሊፋቶስ እግዚኣብሄር ውዕለትኪ ኣብዚሑ ክኸፍለኪ እዩ ኣጆኺ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💐😭
ግልጹነት ዘይምህላውን ምውሳን ምስኣናን ዋጋ ኣኽፊልዋ እንኳዕ ኣይሞተት ምስኪን።
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
ጥሩ አስተማሪ ነው! በዚሁ እህቴን ስላየዋት ደስ ብሎኛል በርቺ
የምትማቱ ሰወች መጋኛ ይምታችሁ አቦ 😠
አባቴም እንዲህ ነበር እናቴን ሲቀጠቅጣት የነበረው ያውም ያለ ጥፋቷ 😭
ትክክል እህቴ😭
Same
🥹
እረ የኔ አባትም ሆሌ ዱላ እና ጭቅጭቅ ነበር እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
አረ ወንዶች የሚማቱትን መጋኛ ብቻ ሳይሆን ጋንኤል ይምታቸው
ከወንድ ቀልበ ቢሰ እግዝሐብሔር ይሰውርን😢
አሜን
አሜን 🙏
besri betam enamsegenalen berchi ❤🎉🙏
ምናይነት ግዜ ደረሰን ለሚለፋ ሰው ጥሩ ትዳር አይገጥመውም
ትክክል
እግዚአብሔር ከደነዚ አይነት አዉሬዎች ይጠብቀን
የኔ እናት። ይሆናልብለሽ አላለምዱሊላህ። መትረፎሽ ሆዳሙችግን ስትአመትነዉእዝች። ምድርላይየሚኖሩት። አለቃዋጥሩሰዉ ነዉ
ስለሕይወት በድራማ መልክ ባይቀርብ ደስ ይላል ምክንያቱም ተራኪው አንደኛ ነው ምንም ድራማ አያስፈልግም ሌላው በድራማ የምታቀርቡት ይበቃል እውነተኛ ታሪክ ሲተረክ ነው የሚያምረዉ
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዝ አይነት ሰው 👏🙄
ወይ ፈጣሪ የማንሰማው ነገር የለም በቃ!!
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
እንደዚህ አይነት ወንዶች ከእስር በላይ ብልታቸው ቢቆረጥ ጥሩ ነበር
ለሁሉም ነገር ትእግስት ለሂወታችን መሰረት ነው ሌላው የተከበረን የሰውን ክብር ከመንካትህ በፊት እራስህን መርምር ወደእብደት እየተጉዝን መሆኑን መገለጫው ነው ጭፍን መብትህን ሰው እዲጫወት እራስን ማዘጋጀት ለመጠቃቱዋ ሰበብ ነው ስሜትን ብቻ የሚከተል ለጥፋት መሰረት ነው
ሴቶች ለምን 1 አመት አትሆንም የሚበልጣቹን ወንዶችን አግቡ አንዳንዴም እድሜም ወሳኝ ነው
እኔ እራሱየሚበልጠኝን ወድነው የምፈልገው በጭራሽ በእድሜ ትንሽ የሆነውንወድ አላገባም አላህዋ አደራህን የሚያከብረኝን አተወፍቀኝኛያረብ
ትክክል. ግን ውደምታስቢዉ. አይሆንም. እኔ ካኔ ቢንስ. አምስ. አመት የሚበልጠኝ. ነበር እምፈልገዉ. ግን. እኔ. እዳሰብሁት. አይሆንም. በሳስት. አመት እምበለጠዉን አገባህ. ይህው. አምስ ት. አመታችን
@@messimessi7609 የኔቢጤ እኔም ምኞቴነበር አ ግን አላህ ያለዉነዉ የሚሆነዉ እኔ 3 አመት እበልጠዋለሁ አንድ ልጅ አለን ይሔዉ 8 አመታችን አላሀምዱሊላሂ
@@saedawolloywa658 አወ የኔ ዉድ. እድ ፈጥሪ. ፍቃድ ነዉ. ልጅ ከወለዳችሁ እማ. በጣም ደስ. ይላን. እኔስ. ቤተሰቦችም. ተልቅህ አለች. እያሉ. ከማሀላችን. እየገቡ. አድከመዉኛል. ግን እሱ በጣም መስኪን. ነዉ. ልለየዉ. ሳስብም. እነሱ ምን አገባቸዉ. ይለኛል. ማሬ. አድ. ብይኝ. እስኪ. የኔ ቢጥ ከሆንሽ
@@messimessi7609 ዉደ ዋናዉ እሱ ካሰበልሸ ለቤተሰቦቹ ቦታ አትሰጪ ዉደ የሚያሰጠላዉ እሱ ቢጠላሸነዉጅ የነሱን ወደጓን ተይዉ ነይ በዉሰጥ አወራሻለሁ የኔ አማቶቸ ወላሂ እናትና አባቴ በያቸዉ ሲጠና በጣም ጥሩ ናቸዉ ቁጥርሸን ላኪዉናነይ የኔዉድ
መጀመሪያውንም አልታመመም Fack ነው ፍጥነት ይገላል ቅናት በቀልን ይወልዳል ምክንያቷ ብቸኝነቷ፣ግን የፍቅር ግንኙነቱ ከእድሜ ታናሿ ጋር ባይሆን ተመራጭ ነበረ ደካማ ጎናቸውን ሰው እንደሌላቸው አውቆ ተጫወተባቸው እግዚአብሔር ይበቀላል ፍቅር በሐይል አይደለም በስምምነት እንጂ እንደዚህ የምታስቡ ወንድም ሆነ ሴቶች አትሞኙ ይኼ ፍቅር ሳይሆን እልህ እንጂ ባለ ታሪኳ እንኳን አልሞተች ለፍቶ አዳሪ ነች የእናቷ ፀሎት አተረፋት ተመስገን ነው 🙏
ብስሬ የምታቀርቢያቸው senarios እጅግ በጣም አስተማሪዎች የሆኑ ተራኪው ደግሞ WoW ነው👊በሌላ ትረካ እስካገኛችሁ Bye
ባግራውንድ ቸክ ኣብ እና በየቀኑ ማሰቶዋል ቃላቶች በደንብ ለሌላ ሰው ያሎው ኣሰተያየት, ከቤተሰብ ያሎው ሁኔታ ማወቅ እንጂ ዝም ብላቹ ጎትታቹ በመገድ የምታውቁ ሰው ወደ ቤት ኣታሰገቡ: ምክንያቱ ዋጋ ያሰክፍላል እና ኣሰቀድሞ መጠንቀቅ!!
እራሳቸው ወደ ህይወታችን መጣሁ አመሰቃቀለዉ ይሄዳሉ እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው
አሜን
እኳን ደህና መጣችሁ ስለህይወት አቅራቢወች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርቱ በጣም አስተማሬ ነው እኳንም ተርፈች
በጣም አስተማሪ ነው እንኳን አልሞተች
Betam arif program new bertu gn liju betam konjo new keyet yhon yagegnachihut?
እ ኢትዮጵያ ላይ ቆንጆ የለም እንዴ
ስለ ህይወት አስተማሪ ጠቃሚ ፕሮ ግራም ይህ ፍቅር ሣይሆን በቀል ነው እውነተኛ ፍቅር ታጋሽ ነው
እግዛብሄር ረዳት እንጅ ፀ ባዩን አሳምሮ በቱዋንም አለማሸጡ
አይ ልፋተኛ ሰው መጨረሻው እንዲህ ስሆን ያማል እንኳን ተረፊሺ ብቻ
በትክክል
በጣም፣ጥሩ፣ገለጰ፣ነበር፣እናመሰግናለነሰ፣
ፈጣሪ ሆይ አረ ለምድሬ ምረት አውርድላት እደዘኔ ድብደባ ባይደርስብንም ጥሩ ሰው ነው ብለን ቀርበን ብዙ የተጎዳን ስንቶች ነን🤔 እግዚአብሔር ካስመሳይ ሰው ይጠብቀን
በጣም፣እምወደውአስተማሩትምህርትነው፣
ቃልዬ ❤️❤️❤️ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ይህ እውነተኛ ታሪክነው አይ ስደት ልጂነታችንን ነጠቀን
الم شديد
🥺🥺💔💔💔😭😭😭🙏
hiwoti LA hulum su kabad now I baxam yemi asazino WI
Iwedachehalehu❤❤❤❤
ይሄን ፕሮግራም ስወደው ግን በምካከል የምትገቡት ጋዜጠኞች ያስጠላኛል
እንኳን አተረፋት የናቷ አመላክ አለቃዋም እግዚአብሔር ይባርክኸ
የፍርድ ቤት ውሣኔው ለምን አይነገረም ? ሙያዊ አስተያየት ካላችሁ ? ከአክብሮት ጋር።
መንግስት እንደነዚህ አይነት ወንጀለኛዎችን እና ተባባሪዎችን በአደባባይ ላይ በህዝብ ፊት መስቀል ይኖርበታል
ኣትፍረድ እንዳይፈረድብህ ።
Thank you. I Love It, it's awesome from Atlanta, GA 👍👍👍
Well come sile hiwot tv I love so much!
Enamesegenalen
Begugut eyetebeku neber thanks
Tekekele,bezu,Aramana,Ala
በጣም አስቀያሚና እስሳ ግን የሰው ምስል የያዙ ወዶች በጣም ብዙ አሉ
ውይይይ እኔም እንደዚህ ይደበድበኝ ነበር የሌጅነት ባሌ አሁን ግን በተለያየን 7 አመቱ ሞቷል
አላህ ይረሀመዉ አዉፍበይዉ
አንዳድ ሰው ደሞ መዥገር ነው ከያዘ አይለቅም ሞዛዛ
ኡፍፍ፣እድሜዉን፣ያሳጥርዉ
እኳን፣ደና፣መጣቹ
አንደኛ ነኝ በጉጉት እኮ ነው ምጠብቀችሁ
Hiwot edeh nech …🙏
ወንዶች አስፈሪ ሆነዋል የሌላ አገር ዜጋ ይሻላል በአውን ሰአት
Egziabher kedezi aynet wend ytebken.
.gn Setochye esport sru tegabegna wendochen edetefetefuwachew
አላሀምዱሊላ እኳን ከተማ አልተወለድኩ እኔ ግርም ይለኛል የከማሰው መቸነው መቸነው ወድ እሚሆኑት በገጠር ቢሆን አፈር ያግጣዋል
ለዱላማ ገጠር ይበልጣል ለመማታት
የባለታሪኳን ሥልክ ካላችሁ ፈቃደኛ ከሆነች ስልኳን አሰቀምጡልን ከውነስሊንግ አገልግሎት እንድንሠጣት
ቤስራት ምክርሽ ይማቻኘል ተባርኪ
በጣም ከባድ ፈተና ነው 😓
ልክ ነሽ ምክር ዘሎ በመግባት አይሆንም በተዋረድ ነው በቤተሰብ....sihon ነው
ሴት ልጅ የሚበልጣትን እንጂ ከሱዋ ያነሰ ወንድ ማግባት የለባትም
ትዳር የእግዛብሄር ስጦታ እንጅ በእኛ ጥናት የሚገኝ አይደለም ብቻ እግዛብሄር ከመጥፎ ሰው ይሰውረን
@@hfhjgfyfhjf1774 ትክክል ነሽ ሰውን ማጥናት አይቻልም ግን ምርጫችንን ማየት አለብን
ምን ተፈረደባቸው.? ለሌላው አስተማሪ እንዲሆን ፍርዳቸውንም ብትግልፁ አሪፍ ይሆን ነበር ብዙ ጊዜ በምታቀርቡት ታሪክ ላይ ይሄን ክፍተት አያባቹዋለው
የዚህን ሃገር ፍርድ ምን እንደሆነ ብንሰማ ለወንጀል የሚያበረታታ ነው። ብዙ ጊዜ ተገቢዉ ፍርድ አይሰጥም ።
ሠላም
የሤት መከራ😢✋
ከቤተሠብም ብዙ የሚያውኩ ሠዎች አሉ !!!
Betam kelib yasazinal fexari yitebiken
በድሩ ብሎ ስም አንገቱ ላይ መስቀል አ ይ ጋ ጭ ም???????
በሕይወት መትረፉዋም ትልቅ ነገር ነው
በስርይ ቆንጆ 😘😍
😢😢😢❤
ውዶቼ እኔ ለእረፍ እንደሄድኩ የተዋውቀኝ ልጂ ነወር እና ቡዙም ባንግባባም ልንጋባ ነበር ግን በቤተሰብ ምክኒያት ቀር አሁን 2አመት ሁኖናል እኔሰደት ነው ያለሁት እና እንደማይለቀኝ ያስፈራራኛል እኔ ደሞ አልፈልገውም እና ምን ላርግ ምከሩኝ ደሞ ሽጉጥ አለው
ለፖሊስ አመልክች ካልፈለግሺ፡ግዴታ፡የለብሺም
አንድ ሀገር ካልሆንሸ ሀገር ምግባትሸን አለመነገረ አለዚያ ለፖሊስ ማሳውቅ የሚያሰፍራራበት በሪከርድም ሆና በፅሁፍ ከሆን ኮፒ አድረገሸ መያዝ ለመረጃ ይጠቅምሻል
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር አንድ ሀገር ነን
@@jemiendris84 ከቻልሸ ከእነሱ እራቂ ከሰልክሸ ላይ ከሁሉም ነገር ብሎክ አድረጊ ከዚያ ከደወላልሸ ሰልክሸን እሪክርድ አድረጊ
ካልወደድሸወ ለምን ታናገሪዋለሸ ብሉክ አታረጊም የተጃጃልነወ ጠላተ የወሸተፋቅረ ርእየሰጠንነወ አምነን መክራ የምናየወ ካልወደድሸወ ከዙሪያወ ዘወረበይ ገዴታ በተወልድ ቦታሸመኖረ አለብሸ እንዴ ሀገረ ቅይሪይ ገዝብሸን ያዢ
በሰማሞልድ መፋሰቅዱሰ የማሆነሰወእኮ ያሰታወቃል የእናተ አሳዝነቺቺኝ ምን አባቱ ባል ቢቅረሰ ከሆነም ክፋ ያለሰወ ቢሆን እቦቅቅላ ወበዴ እዴተ ይፋቅራል
ጨካኝ
👍👍👍👍
ምንግዚም ቤት ዉስጥ ሴት ልጅ ላይ ሐደለኝነቱን የሚያሳይ ወንድ ልጅ ከቤት ውጭ በጥፊ ሲመቱት እራሱን የማይከላከል ቦቅቧቃ ስለሆነ የውጭውን ቁጭት ንዴት ነዉ እቤት ውስጥ ሴት ልጅ ላይ የሚወጣው :: እንዲህ አይነቱን .የማድቤት አርበኛ
እንለዋለን ::ከትዳር ውጭ የሆነ ወንድ ለምንም ይሁን ለምንም ሴት ልጅን ገንዘብ ከጠየቀ ወስላታ ወሮበላ ሌባ አጭቤ ነው 🐀
በተመሳሳይ ችግር ዉስጥ ያላቹ እህቶቼ እንዲህ የሚያቸግር ካለ አንዴ በጥሩ ጥፊ ብታቃጥሉት ቡና ቆልቶ የሚያፈላው እሱ ይሆናል ::ውሻ ከሮ ጡለት ነዉ የሚያሯርጠው ።.ሴት እህቶቻችንን የምናከብር የምናስከብር የውጭ አርበኞችን በፍፁም አይመለከትም !!!😎💪🏿👊🏿
ምን ጉድ ነው በአላህ 😳
Very hard cruel life my god way
❤❤❤❤❤❤
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ትክክክክክክክክክክልልልል በረቱልልልልልልንንንንን
Many women and girls never think very deeply before they started their love with someone!!! First of all, they have to study the man for a long time. At least for 2 years
Some women are very very blind and they started emotional immediately!!! We have to very very careful when we are making a friend like think 100 times and think by taking a long time. Slow down !!! If the man is a Billionaire, and need to love with you by tody , say No !!! Do not put your life for many and materials just like many women are doing. We know that many girls and women are killed and abused every day by horrific conditions in the world .
✅
አይ ወንዶች ሠርተው መብላት አቃታቼውና የሚስኪኗን ስደተኛ ህይዎት ማበላሸት