የስዊድኑ ሚሊየነር እህት ጉድ!! ለውርስ ብላ የገዛ እናቷን በመርዝ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 744

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 9 днів тому +122

    እኔ የምለው ተሙ እባክህ ይሄ ልጅ ያዕቆብን ወደ ቤት መመለሱን አልወደድኩትም
    ተሙ በኋላ እንዳይቆጭህ እንዳትፀፀት በእውነት የዘለዓለም ፀፀት ነው የሚሆንብህ ያዕቆብን ከዚቤት አስወጣው
    አንደኛ እናቷን መርዛ ለመግደል የሞከረች እናቷ ቢሞቱ ኖሮ ያዕቆብን ነበር ፖሊስም ህግም ያዕቆብ ላይ ነው የሚፈረድበት እሷም በገንዘቧ ፍርዱን ታጠነክርበታለች
    እኔ ተሙ በእግዚአብሔር ያዕቆብን ታሳብደዋለች ወይም ሽባ አድርጋ ታስቀምጠዋለች በመተት ልጅቷ የሴጣን ፈረስ ናት
    የአባትየውም አሟሟት ማጣራት አለባችሁ ተሙ
    በእርግጠኝነት አባትየው መሞቱን የሚያረጋግጥ ሰው ካገኘህ እሷ ነች የገደለችው(ለማረጋገጥም እቤት ከሞተም አሰከሬኑን ያጠበ ሰው ያረጋግጥልህ) ሆስፒታል ከሆነም የህክምና መረጃ ማግኘት አለብህ ተሙ
    ግን በእነዚህ ውጪ የሚያጠራጥር ነገር ካለ አባቷን አግታ አስቀምጣዋለች ምክንያቱም ልጅቷ የምታስበው በአምሮዋ አይደለም በገንዘቧ ነው
    ተሙ እባክህ ያዕቆብን ከዚህ ቤት አስወጣው

    • @jemilajemila3832
      @jemilajemila3832 9 днів тому +6

      በትክክል ነው

    • @bellatesema9808
      @bellatesema9808 9 днів тому +5

      ትክክለኛ አስተያየት ነው

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 9 днів тому +4

      ትክክል100%

    • @user-zf3uf1pk9d
      @user-zf3uf1pk9d 9 днів тому +3

      በጣም ምንያክል አረመኔ መሆኗን እያወቀ ከሶጋ ኑር ማለት ሙትነዉ ሆሆሆ

    • @فرحانف-ذ3ب
      @فرحانف-ذ3ب 9 днів тому +1

      በትክክል የአቅብን አደረ አደረ😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ልጁ በጣም አስተዋይ ነው ማሻአላህ ሴትየዋም እደዛው ለህግ ብታቀርቧት አሪፍ ነው

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 9 днів тому +93

    እቺ ምስግን እናቴ 1000 አማት ኑርልኝ 👍👍👍👍

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 9 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 9 днів тому +72

    እርግጠኛ ነኝ ልጅቷ ልጁን ለመግደል አድርጋዉ ይሆናል እናትዬዋ መልካም ሰዉ ናቸዉ እንኳን ተረፉ ልጅቷ እዉነት በጣም ጨካኝ ናት

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 9 днів тому +53

    ለእናትዋ እማትመለስ ይሄን ልጅ እዳትገለው ቢወጣ ይሻላል ነገ ተደበደበ ሞተ ተብሎ እዳንሰማ ልጅቱ ሰይጣን ነች😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 9 днів тому +61

    ይቺ በገንዘብ. ልባ የተደፈነ ሙጅሪም መጣች ዛሬም 😢😢😢😢😢. ይቺ አባታም የገደለችው እሳ ናት የምትሆን 😢😢😢 ለእናታም አትመልሰም 😢😢😢😢. አንተ ጋዘጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቅህ የዚች ልጅ ጉድ ብዙ ነው ያአላህ. 😢😢😢😢😢

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 9 днів тому +30

    እባክህ ልጁን ጠብቅ ይች ልጅ ክፉ ሰው ናት።ሁላችሁም ለፖሊስ አመልክቱ።

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 9 днів тому +29

    የፈራሁት ነገር ደረሰ ሰግቸ ነበሪ ለእናትየዋም ልጅትዋ ከዝህ በሀላም ብሆን ስጋት ናት የተረገመች አባትዮውም አለ በህወት አልሞተም በሪታ ተሜ ወንድማችን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 днів тому +10

    ይሄ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ነዉ አላህ ይጠብቀዉ ከዚች ጭራቅ

  • @RabiyaSamye-ul1sz
    @RabiyaSamye-ul1sz 9 днів тому +124

    ይህንን ልጅ ተከታተለው በፍጣሪ እዳትገለው

    • @Meron-gw1wj
      @Meron-gw1wj 9 днів тому +4

      የምር ፈራው እቺ አውሬ 😢 ፈጣሪ ይጠብቃው 🙏

    • @MartaTerefe-n4j
      @MartaTerefe-n4j 9 днів тому

      38:46 39:05 40:02 ​@@Meron-gw1wj

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 9 днів тому

      እሳ እናትና ያዕቆብን እትለቅም በድርዬ ታስግድልሀለች ገንዘብ ኮ የማማ ነው ልመና ታወጣቸዋለች

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 9 днів тому

      እሱም እኮ ቤበላ ይመረዛል ያቆብን ያስገዋል እማማን እትለቃቸውም❤🎉

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 9 днів тому

      ገንዘብ አስክሮታል

  • @hawaoumer3931
    @hawaoumer3931 9 днів тому +16

    ልጅንና እናቷን ትገለዋለች እባክህ ለህግ አቀርባት መጥፎ ነገር ይፈጠራል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ። 🙏

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 9 днів тому +21

    ተሙየ እኮን ደህና መጣህልን ይች ልጂ. በጣም. አርመኔ ናት. ልጅንም. ትገለዋለች እባክህ ከነሱ. አርቀው እባክህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 9 днів тому +21

    እንዳታምኗት አንዱ ኮሜንቴ ማዘርና ልጁ እሰካሉበት ነው ይቺ ሴጣን ሰጋ ለብሶ ነው ማዘር አደራዋትን ትገሎታለች ልጅ ነች ቢከብድም ትታሰር ትታሰር❤❤❤❤

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 9 днів тому +13

    በርታ የዚህን ልጅ እአደራ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 9 днів тому +24

    ተሚአባትየውምልኖርይችላል፡ታግቶእዳይሆንመቸምጎበዚነህአጣራእኖዲሀለን❤❤❤

    • @user-wl5ts9wu8k
      @user-wl5ts9wu8k 9 днів тому +2

      በእውነት እኔም እየጠጠርኩ ነበር
      አባታቸው እውነት ሞቷል ብዬ አላምንም በትክክል አባትየው ከሞተም ይቺ ሴጣን ልጅ ናት የገደለችው አባቷን
      ወይንም አባቷን አሳግተዋለች ወይም የገደለችው እሷ ነች

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 9 днів тому +47

    እቺ ልጅ በእህግ ቁጥጥር ስር መዋል አለባት እዳታጠፋቸው ልጅቱ እቺ ሼይጣን

    • @zelekekache9756
      @zelekekache9756 8 днів тому

      እች አውሬ በእናቷ ላይ ያደረገችው እውነት ከሆነ ተጣሪተው ወደ ህግ ፍት መቅረብ አለባት፣ ደግሞ ልጁም ወራሽ ነውና በህግ ጠይቀው የራሱን ድርሻ መቀበል አለበት ።

  • @MadanaMm
    @MadanaMm 9 днів тому +12

    እረ ተሚ ልጁን ከዛ አውጡት የኔ ወንድም አምላክ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢😢

  • @SaidaBiya-o8i
    @SaidaBiya-o8i 9 днів тому +14

    እበክህን ወንድሜ ይህን ልጅ እንደተስገድላው ለሱም ተዛገጅታ ይሆነል ከአላህ በተች እነታ ጠብቁት 😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 днів тому +13

    ልጁ ራሱን ይጠብቅህ ኢች አራማኔ ናት የሆነ ነገር ማድረግ ትችላለች ምን አይነት ጉድ ናት 😢😢😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 9 днів тому +14

    እረ ፈጣሪ አንድ በል ጨካኝ አረመኔ እሰከመቼ ነው የማትታሰረው❤❤❤ፍትህ ገንዘብ ላለው ብቻ ነው ?

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 9 днів тому +9

    ይች ሰዉ አይደለችም እርግጠኛ ነኝ ለልጁ ያዘጋጀችዉ የተበከለ ምግብ ነዉ እናትየዉ የበሉት ስለዚ ልጁ በጣም ይጠንቀቅ እስዋ ለማንም አትመለስም ተናግራለች እስዋም ተናግራለች ችናትየዋ ጤነኛ አይደለችም እያሉ የሚያደባብሱትን ያቁሙ እዉነቱን ይናገሩ

  • @ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ
    @ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ 9 днів тому +6

    ለእናቷ ያልተመለሰች ልጁን ትገለዋለች እራስህን ጠብቅ

  • @gddfds520
    @gddfds520 9 днів тому +5

    ቤቱ ትልቅ ከሆነ በህግ ተይዞ ቢካፈሉ ይሻላል እንዴት አምነው ከሶጋ ይኖራሉ ምግቦንስ እንዴት ይበላሉ

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 9 днів тому +5

    ለናቷ ያላዘነች ለልጁም ያስፈራል እናታችንን አላህ ያሽራቸው

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 9 днів тому +10

    ይቺ ጨካኝ ምን ለልጁ አድርጋ ይሄናል መርዙን ይቺ አረመኔ 😢😢😢😢. ልጁ ግን እራሱን ይጠብቅ አላህ ይጠብቀው ❤❤❤. ልጅቱ ለማንም የምትመለስ አይደለችም በጣም ጨካኝ ናት 😢😢😢😢. የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢

  • @betimame2312
    @betimame2312 8 днів тому +1

    ተሙወንድማችን ክብር ይገባሀል
    እማማም
    ያእቆብም
    በቶሎ ወደ ፀበል ቢሄድ በጣም ጥሩ
    ጥሩ ነው በሸታው ሳይጓዳቸው
    እናትዋን እንዲህ ካደረገች ለያእቆብም
    አትመለሰም እና ቀሰ በቀሰ የሚጓዳውን
    ነገረ የሆናልና ያደረገችው የንስር አይን
    የት እንደተጠመቀ ጠይቀውና ይዳኑ

    • @betimame2312
      @betimame2312 8 днів тому

      ሩት በቶሎ አገር ሳትበክል
      ወደ ቅሊጦ ።
      ከዛሬ ወዲህ የአረመኔ ስራ እንዳትሰሪ
      በየሱስ ሰም ተወግዘሻል

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 9 днів тому +9

    በዚህ አይነት ልጁን መርዛ እንዳትገለው ለእናቷ ያልተመለሰች ለማንም አትተኛም

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 9 днів тому +3

    እቤት ውስጥ ድብቅ ካሜራ አስቀምጡ ይህ ህግ ቦታ ይጠቅማችኋል
    እደገና ደግሞ አልጁን እናት እዳትገላት በጌታ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 9 днів тому +7

    ጀግናዉ እኔም እየነገርኩህ ነበር እናታችንን ከቤት ይዘሀቸዉ ወጣ ብዬህ ነበር እኮ ትገላቸዋለች ብያለዉ

  • @Genet398
    @Genet398 9 днів тому +7

    እረ ፍጣሪ ሆይ ጠብቀኛ እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 😢

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 9 днів тому +8

    ለልጁ ያዘጋጀችዉ ነዉ እናቲየዋ እንኳን ተረፋ አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ አትተኛም ኢቺ አጋንት

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 9 днів тому +7

    ወድማች እራስህን ጠብቅ በተረፈ በርታ በዚህ አይነት አባታቸዉ ሊኖር ይችላል ልጅቷ ግን ፈጣሪዋን የረሳች በብር የምታምን አረመኔ ጨካኝ ናት ገንዘብ ከሞት የሚያድናት ምስሏታል

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 9 днів тому +4

    እናቴ አላህ ያሽረዎት ጥሩ ስራዌትን ይቀጥሉ በት ለሰማይ ቤተዎ ይሆነዋታል

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 9 днів тому +7

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጠወ በዚህ ምድር እድሜአችን አጭር ነው

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 9 днів тому +5

    እደዚሕም እናት አለች እግዚአብሔር ይማርሽ ተመሥገን አትልቀቃት ተጠንቀቁ

  • @destata7749
    @destata7749 9 днів тому +13

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይይይይ
    ኤባኬ ኤባኬ ኤባኬ
    ማርን ማርን ማርን
    ይቅርበለን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 днів тому +13

    ያአላህ ከባድ ነው አባቶም ሌኖር ይችላር ታግተው ይሆናል

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 8 днів тому +2

    ይህቺ ልጅ በጤናዋ አይመስለኝም። አባቷ በመተት አስሮ ከሰውነት አማካኝ ባሕርይ እንድታፈነግጥ፥ ለገንዘብ ለከት ያጣ ፍቅር እንዲኖራት፣ ሰውን አንዳትቀርብና በራሷ ዓለም ውስጥ ብቻ እንድትኖር እና አውሬ እንድትሆን አድርጓታል።
    እስኪ እንደኔ ያሰባችሁ በላይክ ግለፁልኝ።

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 9 днів тому +4

    ልጅቷ ለእናቷ ያላዘነች ለምሰኪኑ ልጅ እንዳትገለው ከቤት ወጥቶ ቤት ተከራይቶ ቢኖር የሚሻል ይመሰለኛል በሕይወት እንዲኖር ድርሻውን እሰኪሰጠው።

  • @user-rk7ku2dz6b
    @user-rk7ku2dz6b 9 днів тому +5

    ትረታ ሚዳይ ጀግና ነህ❤

  • @xaahirjamaal2681
    @xaahirjamaal2681 9 днів тому +29

    😢1ffaa Ana Mee wori Afaan kiyyaa Beyatani Like Naa Godhaa

  • @TelahunAbebe-dp5co
    @TelahunAbebe-dp5co 9 днів тому +4

    ተመስገን እስኪ የንስር አይንን እርዳታ ጠይቅ:: አንተ የምሳካልህ አይመስለኝም

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 9 днів тому +8

    ይች አዉሬ እንኳን ተረፉ ማማየ ለህግ ትቅረብ

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 9 днів тому +1

    እናየው በጣም ልትመሰገን ይገባታል እረጂምእድሜ ይስጦት አይለውጥቦት አንተም የናትህ ሃላፌነት አልብህ አይዞህ የፈጣሪ ፍርድ ይስጣት እሶን ምንም ጥርጥርየለውምለህግ ማቅረብእስፈላጊ ነው እርሶ ብተዋት ፈጣሪ አይለቃትምልቦና ይስጣት

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 9 днів тому +1

    በርታላቸው ይችን አረመኔ ማሳፈር ነው ባለጌ ናት

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 9 днів тому +2

    የዘላለም ወድምነክ ጀግኖች

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 днів тому +2

    ተመስገን እባክህ እናቱን አድራሻዋን ስለምታቅ አደጋ እንዳታደርስባት ያባቱን ፎቶ ይዞ እናቱን ይፈልግ በግዷ ሀብቱን ተካፍሎ ይለያዩ ከባድ ሴት ናት በናቷ የጨከነች አውሬ ባለፈውም ተናግራለች በገንዘብ ጉዳይ ለናቴም አልመለስ ብላለች

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 8 днів тому +1

    በእየሱስ ስም በዚህች በአውሬዋ ላይ ያለው መንፈስ የተመታ ይሁን !

  • @abrahammichael1578
    @abrahammichael1578 9 днів тому +2

    እባካቹ ለእናታችን ወደ ጸበል ውሰዳት

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 9 днів тому +4

    ይች ሴት ልጂ በአስቸካይ ለህግ አስራሰባት እባክህ ትጨረሳቸዎለች

  • @aberashadamu1484
    @aberashadamu1484 9 днів тому +2

    አባቷን የገደለችው እሷ ነች

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 9 днів тому +3

    የሡምእናት ታሠጋለች በዚአይነት አባትዋምአላህይወቀው😢😢😢😢❤

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 9 днів тому +2

    የኔ ናት ጠብቆቸው

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 9 днів тому +8

    መጀመሪያም ተናግሬ ነበር ኢቺ ልብስ የለበሠች ሠይጣን ለማንም አትተኛም ኢቺን ወደቅሊንጦ መወርወር ነው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 9 днів тому +3

    ሕግ ካለ?????? ብታሳስሯት ጥሩ ነው ይህቺ ሴይጣን የመሰላት ዲያቢሎስ ናት!!!!😮

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    እነዛ እህትና እህቶች የት ደረሱ ለውርስ ብለው አድ ወድ ያገቡት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 9 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 9 днів тому +10

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይነጋም አሉ

  • @user-zk6ee9pq6s
    @user-zk6ee9pq6s 9 днів тому +1

    እራስህን ጠብቅ ወንድማችን ልጅቱ ተለክፍለች ግን እናቷ ይሆኑ ቢሆኑ ለመግደል አታስብም ነበር እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን😢

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    እረ ምን ጉድ ነው የአላህ ሱበሀን አላህ

  • @tilahunyimam4812
    @tilahunyimam4812 9 днів тому

    እባክህን የዚህ ልጅ ደህንነት በጣም ያሰጋል እባክህን ነፍሱን የምታከርምበትን ዘዴ ፈይድለት። አንተ እያጎናጸፍከዉ ያለኸዉን መብት የትኛዉም የሕግ አካል በለዥም ጊዜ ምርመራና ጥረት ሊሰጠዉ የማይችለዉ ነገር ነዉ። ስለዚህ አንተና መሰል በዚህ ሞያ የተሰማሩ ባልደረቦችህ ክብርና ምስጋና ይገባችሗል።

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 9 днів тому +2

    ይሄ ልጅ እራቅ ያለበት ቤታ አስቀምጡት በናትህ ይቺ አውሬ ታስገድለዋለች

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 9 днів тому +1

    እናትየዉ ግን ዕድሜና ጤና ይስጣት በጣም ቀኛና አላህን ፈሪ ናት። ስለ ወንድሟ ግን እሺ ድርሽዋ እሰጠዋለህ የምትለዉ ያሰበችዉ ክፉ ዕቅድ አላት እንጂ እዉነቱዋን አይደለም።

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 8 днів тому

    የእዉነት ፈጣሬዋን የምትፈራ እናት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ተፍቅረዉ ተዋደዉ የሚኖሩ ያርጋቹ ጋዜጠኛ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 9 днів тому +1

    ይህቺ አውሬ ልጅ ነች ይህን ተግባር የፈፀመችው እሷ በቻዋን አይደለችም ወደ ፀበል ቢዎስዷት ይህን የእግዚአብሔር ፈራ ያላቸው እናት መሰቃየት የለባችሁም
    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላቸው።😮

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 9 днів тому +5

    ጅግኔ ተመስገን

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ይቺ ሴትዮ ልቦን ገዘብ ደፍኖታል😢ልጁን ግን እዳትገለው😢

  • @mussieestifanos4696
    @mussieestifanos4696 9 днів тому +2

    እባክህ ለሴትየዋ እናታችን መደመርያ ጠናዋ እንዲመለስ ለፈጣሪ እለምናለሁ በመቀጠል አንተ አሳምናት ልጂትዋ ከሁሉ ስራ ታባርራት አናታችን ከቻሉ ራሳቸው ካል ቻሉ ደሞ የሆነ ዘመድ አድርገው ያሰሩት ከዚህ በሀላ የልጂትዋን ትእቢት ይበርዳል
    ሌላ ''ደሞ እኔና አባቴ የምንሰራው ያለችው ነገር ሀረጣ ብቻ አይመስለኝም የሆነ የባእድ እምነት ተከታይ እንዳትሆን
    ምንያቱ በወንድማ ከቤት አባርራ ሳይበቃት ገንዘብ በጋደኞቹ እየላከች ሱሰኛ አረገችው ራስዋ የተናገረችው ነው አሁን ደሞ ለናትዋ እስኸመመረዝ የሚደርሳት የጤና አይደለችም

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 9 днів тому +3

    እናት ጥሩ ሰው ናቸው ልጁ ግን ወደ ነበረበት አገር ቢሄድ ጥሩ ነበር አግዘው እዛ እቤት ከቆየ አስጊ ነው አደራ

  • @GvuThj
    @GvuThj 9 днів тому +4

    ,ትክክል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 9 днів тому

    አቤቱ ፈጣሪ 💔💔 በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር አልተቻለም 😭😭 ሆይ

  • @zena5338
    @zena5338 9 днів тому +2

    ታሥገድላቸዋለች አረመኔ ነች ለእናትዋ ያለተመለሠች

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 9 днів тому +2

    ልጁን ትጋልሃለቺ እቺ ኡርኩስ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 9 днів тому +2

    ገኛ ብዙ ጎድ ይናራል ኣባታም አልሞታም በናትህ ልጁ ወዳ ለላ ውሰዶ ተመስገን በጣም አረመነ ናት ልጅታ 😢😢😢

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 9 днів тому +1

    እግዚአብሔ ልቦና ይስጣት በጣም ያማል እኔቴን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    አረ እዳትገለዉ ልጁን ይጂ ጪራቅ መቼም ሕግ የለም ፈጣሪ የጆን ይሥጣት

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 9 днів тому +1

    ልጁ ከዚያ ቤት ይውጣ አለበለዚያ ትገለዋለች
    እናቷንም መግደሏ አይቀርም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 днів тому +3

    ።።።። እረ አንቺስ አፈር ብይ።።እናት ወንድም።። በገንዘብ የምትለውጪ ክፉ ነሽ።።

  • @user-kc9kb4kh5z
    @user-kc9kb4kh5z 9 днів тому +2

    በትክክል ህግ ይያዘው ምክኛቱንም ተኝታ አታድረም የገዛ እናትዋ መርዝ🤔🤔🤔🤔🤔🤔😢😢😢

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 9 днів тому +1

    እረ ልጅትዋ በምን አይነት ሴጣን ነው የተለከፈችው እዴት በእናት ላይ እረ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም እናቴ እግዚአብሔር ይማሮት❤❤❤

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 9 днів тому +1

    እረ። በጣም። አሥጊነው። ሊጁ ልታሥገድለው ትችላለች። ጠብቁት😢😢

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 9 днів тому +1

    ይቺ ለእናቷ ያልተመለሰች ይሄንን ልጅ እንዳትገለው ልጅቱ አረመኔናት

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv 9 днів тому +1

    አባክህ ወንድሜ ይህንን ልጅ ባስቸኩዋይ ከዚህ ቤት አውጣና ተከራይቶ ይቀመጥ ከመሞቱ በፊት አደራ.

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 9 днів тому +1

    በጣም ያማል እናቴን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lubabayasin3586
    @lubabayasin3586 9 днів тому +1

    ስላም እባክህን ሁለቱን ከቤት መውጣት አለባቸው እስትስተካል አብረው መኖር የለባቸው

  • @kksakksakksakksa8165
    @kksakksakksakksa8165 9 днів тому +1

    እነቴ ኡኑከን አለህ አተረፈሽ አሁኑም ልጁም እየታችንም እረሰቹን ጠብቁ ልጅቱ ለህግ ትቅረብ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 9 днів тому

    አወይ እማማ ና ልጁ ደህና ቦታ አርቃቸው ተመስገን አንተ ጀግና

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d 9 днів тому +3

    ይሂ ልጅ ወድ፡አይደለ ለምን ዝም ይላታል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 днів тому +1

    ለገንዘብ ሰው እንደዚህ ይሆናል ለእናት

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 9 днів тому

    እባክህ ውድ ገዠተና ከምተሰራወ ስራ የስቀየመቻችው ሰወች በዙ ድግምተ ተደርጎባታል እርገተና ነይ በህወቴ ስለደረሰ አባካቹ ወደህግ አተውሰድዋት አደራ አደራ አደራ

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 9 днів тому

    😢😢😢የኔ እናት እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማሩት አቤት ጭካኔ አር እንድትያዝ አርጉ ብትገላቸውስ ማን አላቸው በኃላ መጸጸት ትርጉም የለዎም

  • @atsede054
    @atsede054 9 днів тому

    ብላ ብላ እናቷን ለመግደል ሞከረች
    በጣም ያሳዝናል
    ልጅዬዉ ግን ጌታ ይባርክህ ያሁሉ ነገር አልፈህ እናትህ እዬረዳክ ትገኛለህ

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 9 днів тому +2

    ምነው ልጁ ደነዘዘ እቺን ጥጋበኛ ማስተንፈስ አቃተው ነቃ በል ወንድም ጊዜወ ከፍቶአል

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 9 днів тому

    እኔ ብዬ ነበር አንድ ነገር እንደምታደርጋቸው ይሂ ቺ ገንዘብ ልቧንና ጭንቅላቷን የደፈናት ናት ለምንም ነገር አትመለስም አንተም እራስህን ጠብቅ አሁንም ያሳስባል ለእናትየውና ለልጁ እናትየው የሚወስዱት መድሀኒት ካለ ይደብቁት ቀላቅላ እንዳትሰጣቸው የሚገርም ጉድ ነው ልጅ እእናቷ መርዝ መስጠት ጌታ ልቦናና ማስተዋልን ይስጣት

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 9 днів тому

    ይሄንልጅና ይችን እናት ተከታተላቸው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 9 днів тому +2

    ።።።። ጋዜጠኛ እባክህ ግዜ ባትሰጥ ጠንክር ለህግ ስጣት።።።

  • @tru1614
    @tru1614 5 днів тому

    ተመስገን በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ልጅቱን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ግን እሱን የግድ መጠበቅ አለበህ ሀላፊነትም አለብህ

  • @solomonseyoum200
    @solomonseyoum200 9 днів тому

    ወንድማችን ተመስገን እሄንን ቤተሰብ ለዚህ አረመኔ ሴት አትተዋቸው ሁለቱንም ትገላቸዋለች አንተም ተጠንቀቅ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 9 днів тому +2

    ብዬ ነበር . ይቺ ጭራቅ ለህግ ትቅረብ ብቻ እናትዬዋን እንዳትገላት ብዬ ነበር? እናትዬዋን መጠንቀቅ ነበረባቸው? በጣም ጨካኝ ነች ለህግ ትቅረብ ?????

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 9 днів тому +2

    سبحان الله
    ምን አይነት አረመኔ እሰሳ ባለጌ ብትሆኝ ነው
    እሄን ያህል ብር አስክሮሻል ማለት ነው ብር
    ምን አይነት አውሬ ብትሆኝነው እናትሺንም ሳይቀር መርዝ መመረዝ እረ ምን አይነት እሰሳ ብትሆኝነው

  • @MseAlm
    @MseAlm 9 днів тому +3

    እዳታሥገድለው ልጁን