ሳሚ እንትኑ አበጠ 😥ቆሞ ቀረ ቡጉንጅ እንትኑ ላይ ወጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 768

  • @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ
    @ሂወትይቀጥላል-ረ9ዀ 3 місяці тому +1

    እዉነት ለመናገር ምርጥ ትምርት ነዉ እኔ በልጅነቴ የ12 አመት ልይ ሆኜ ሳለ
    በጣም አሞኝ አበጠብኝ ከዚያ እናት እና አባቴን አፍሬ መናገር ፈራሁ
    በጣም እያመመኝ 2 አመት ደብቄ ኖርኩ
    ከዚያ በጣም አበጠ መሄድ ሲያቅተኝ ለአያቴ አሳየሆት
    ከዚያ ለናቴም ለአባቴም ተናገረች ሲያዩት ደነገጡ
    ግን ሃኪም አልወሰዱኚም ይተወዋል ብለዉ ዝም አሉኝ
    ከዚያ መሄድ አልቺል መሮጥ አልቺል
    አልሃምዱሊላህ በ16 አመቴ ቀነሰልኝ
    አሁን አልሃምዱሊላህ ትቶኛል

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +110

    ወይኔ በሳቅ ከመዳም ኩሽና እደኔ ዘና ያለ ማነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @HhHbb-dy5de
      @HhHbb-dy5de Рік тому

      😅😅😮😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😅😅😮😮😢😮😮😅

    • @Tነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
      @Tነኝስደተኛዋተስፋያደከመ Рік тому

      እኔማ ወላሂ ንፍር ነው ያልኩት 😂😂 ፍሬ ማነው 😂😂😂😁😁😁😁😁🙈

    • @keryahala
      @keryahala Рік тому

      😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሩኝ ውዶቸ የመዳም ቅመሞች ነኢትዮ ሻማዎች ስወዳችሁ

    • @SolomonAssefa-l5c
      @SolomonAssefa-l5c Рік тому

      ከኩሽናው ምሳ ላኪ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Рік тому +37

    10 እና 20 አመት በስደት ብቻችንን እየኖርን አተ ሁለት ወር ሶስት ወር ፆምሽን ትላለህ ሆ የሚስትህ ሀረካት ደስ ስላል ሀረካት ማለቴ ባረበኛ ነዉ በቃ ሁኔታዋ ማለቴ ነዉ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому +26

    ወላሂ ሚሥትህን ሥወዳት የሆነች ፈንድሻ ነገር❤❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 місяців тому +4

    በነገራችን ላይ የምትለቁት ቪዶ እያንዳንዱ ሁሉም ቀልድ አዘል ትምህርት ሰጭ ነው በርቱልን ውዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    ወይኔ ሳሚ የተመታህ😂😂 ቆመ አላለም🙊🙊🙊❤❤ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂ግን በጣም አስተማሪ ነው 👌👌 በርቱ👌
    ❤❤ ዛሬ አልተቻልክም ሳሚዬ❤❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Рік тому +21

    ትልቅ ትምርት ነው ሳሜ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @YeabsraEngida
    @YeabsraEngida Рік тому +6

    ወይኔ ማርያምን እስከዛሬ ብዙ ቪድዮ አይቻለዉ ግን እደ ዛሬ ስቄም አላቅ😂😂😂😂😂😂ደሞ እዴት እደምወዳችዉ ወይኔ ስታምሩ ኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤ፈታ ነዉ ያልኩታ😂😂😂😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Рік тому +14

    እስኪ ቆይ እነዚህን ፍቅር የሆኑ ጥንዶች ልያቸው ገና ሳላያችሁ ነው የምስቀው😂😂😂😂😂

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Рік тому +5

    😂😂😂😂😂😂አረ ጉድ የማታመጡት የለም መችም ለማንኛውም ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +3

    ልክ ነክ እሄ ነገር አባቴ ለይ ሁለቱ ወንድሞቹ ለይ እንደ እንባጭ ነገር ወቶባቸው ከሞት ነው የተረፉት ሽንት እስከ መከልከል ደረሰ እነሱም ያኔ ነበር ወደ ሆስፒታል የሄዱት እግዚአብሔር ይመስገን ወብራስወን ተደርገው ነው የተገላገሉት እንዲህ አይነት ክስተት ሳጋጥም ወደ ህክምና ብትሄዱ ጡሩ ነው

  • @ማርያምየፍቅርእናት
    @ማርያምየፍቅርእናት 9 місяців тому +2

    ወድሜ ተሳኪቶለሀል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣✅✅✅✅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +7

    እትኔ😂 ተበልቻለው ብቻ ሳይሆን ተበልተናል😅 የጋራ ጉዳይ ሆኖብእኮነው ፍሬ ማነው ሀሀሀሀሀሀሀ😂 ወድምየው በሳቅ ገደለኝ

  • @emam1087
    @emam1087 Рік тому +4

    ወይ ሳሚ በሳቅ ሆደ ቆሰለ ኡፍፍፍ እሙየ ፡የኔቅመም ዮውኒ ደግሞ ምን እዳል አይጥ ነከሰችህ አላለም ጠሩት ምህርትነው እመም ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል የላል ያገሬሰው በርቱ ውዶች💓💓👍👍👍👍

  • @gghy7847
    @gghy7847 Рік тому +14

    ፍሬ ማነው አይ እሙ እኮ ፍሬ ማነው🤣🤣🤣🤣

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ Рік тому +9

    😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😂😅😅😂😅😂😂😅😂😅😅😂😂😅😂😅😅😂😅 የሙየ ሣቅ ይናፍቀኛል

  • @marye9391
    @marye9391 Рік тому +5

    አረ ኦይይይይ ሳሜ ዛሬ ሰርተህላቸዋል ብድርህን መልሰሀል❤❤❤❤❤❤

  • @howaibrahim-lk3hf
    @howaibrahim-lk3hf Рік тому +6

    ወላሂ አደጅል ብቻየን ሰሰቅ ግን ወላሂ አሰተማሪ ነዉ ውዶችየ ኑሩልን❤❤

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr Рік тому +3

    አየ እሙየ አችን ለማሳቀቅ ወደሆላ የለም አየ ሳሚ ይቅር ይበልህ ወላሂ ላአዚም

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Рік тому +6

    ወይኔ ሳሚ ነፍስህ አይማር ኡሙ ድንጋጤዋ አያምጣው ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @nigate757
    @nigate757 Рік тому +5

    እግዚአብሔር እስካሁን ከሰራችሁት ፕራንክ እንዴ ዛሬ ሲቀ አላውቅም እምባኤን አስጨረሳቹሁኝ ወይ ሳሚ ተበልቻለው ሳይሆን ተበልተናል አላለም በዛ ላይ የእሙ ድንጋጤ ይመቻችሁ እወዳቹአለው ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Рік тому +6

    ይሄን ቤት ብዙም አልከታተለው የልጁ አወራር ግን እድለምዳችሁ እያደረገኝ ነው😂😂😂😂

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Рік тому +5

    አወ ልክ ነህ ሳሚ እኔም የማሀፀን ኢንፌክሺን ይዞኝ ምን እንደሆነ ሳላቅ ደብቄ ለ6 አመት ስቃጠል ኑሬያለሁ ወላሂ ብቻ አሁን ተሀክሜ አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢😢

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Рік тому +1

      መዳኒቱን በምን ልላክልሽ እህቴ እኔም ያመኝ ነበር ግን አልደብቅም

    • @hayutiyeumer1235
      @hayutiyeumer1235 Рік тому +1

      @@hananhnan-nh4ln የኔ ዉድድ አልሃምዱሊላህ ሀኪም ሂጄ አሁን ዲኛለሁኘ ዉዴዋ 😨😭😭
      🥰🤗🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰

    • @toyba8443
      @toyba8443 Рік тому

      በአላህ እኔም አንዳንዴየ ያቃጥለኛል የናተ እዴት ነበር የሚያረጋችሁ

    • @mahadimahadi4676
      @mahadimahadi4676 9 місяців тому

      እኔም ያቃጥለኛል​@@toyba8443

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +2

    ወይ የወናስ በሳቅ ገደለኝ ውዮ ሆዴ ቆሰለ ላለ መሳቅ ያረከው ጥረት አይዞን እኔ ሆዴ እስኪቆስል ስቄልሃለሁ

  • @Abb-bs3rq
    @Abb-bs3rq 3 місяці тому

    መገን ሳሚ. ወይኔ የሳቄምንጭ. ኧር አትቀልዲ. በሺሮመብሊያህ. ወላ. አዲቀንም. አታሳዲርህ😅😅😅 እሙ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +2

    እሙ ሳቃ ጠፋ ግን አያስቅም ከባድ ነው 😢😢😢 እኔ ስለማቀዉ በቤተሰብ ስለደረሰ በዘር ይተላለፋል እኪ ባል ድረስ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸው እስኪድን ድረስ መከራ ነበር የበሉት 😢😢😢

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Рік тому +6

    ወይ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ በጣም ነው የሳኩት ከማዳም ኩሽና መልስ ፈታ አልኩኝ ቆይ ግን ሌላ ነገሩን ቢታመም እንዲህ ትሆን ነበር ግን ነው የዘለቀ ነገር ሆኖባት ነው በጣም ነው የሳኩት😂😂😂

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Рік тому +9

    ውይ እናተ ልጆች በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂❤❤

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube Рік тому +5

    እረ ኡኡኡ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ስለምን ፍሬ ነው የምታወራው አላለችም እሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዮኒማ ጨምረሀል😂😂😂😂😂😂

  • @seadehussneseadehussne7470
    @seadehussneseadehussne7470 Рік тому +6

    ወላሂ ከሱ ወሬ የሶመልስ ነው የሚያስቀኝ የኔውዲ የዋህናትየምር በሳቅ ገደለችኝ

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 3 місяці тому

    ጉበዝ ሰራክላቸው ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eወሎለጋምቦ
    @Eወሎለጋምቦ Рік тому +4

    😂😂ወይኔ እሙየ ስትመችኝኮ የኔ ዉድ ሁለ ነጠርሽ😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 9 місяців тому +2

    በእዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Рік тому +2

    እሙ ፆምሽን 3ወር😂😂😂😂 አይጥ ምናምን😂😂😂አይ ሳሜሀሳብ አያልቅብህ😂😂😂 ሳሜ እሙ ዮኒ በርቱልኝ ሱሶቸ ዘና ነዉ የምታረጉኝ❤❤❤

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Рік тому +7

    የእሙን ቢጃማ ነው ያረከው የወንድ አይመስልም😅😅😅😅

    • @sosisosia
      @sosisosia Рік тому +1

      የሳ ነው እኮ😅

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +3

    እሙዬዬ የኔ የዋህ ትንሽ እንኳን አትጠረጥሪም❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Рік тому +4

    እደዛሬስቄአላቅም መዳሜ ደግጣ አጠገቤመጣች ምሁነሺነዉብላ አይየሸቃሊትነገር መሳቅ ብንፈልግኳን እደፈለግን መሣቅ አንችልምኮ 😢😢😢

    • @ughv4928
      @ughv4928 10 місяців тому

      😂😂😢😢

  • @goodjoy7065
    @goodjoy7065 Рік тому +3

    ወላዬ የሚሰሩ ፕራንክ በጣም የሚያስቀው ቀጥሉበት😂😂😂😂😂

  • @ተስፋተስፋ-ጨ8በ
    @ተስፋተስፋ-ጨ8በ Рік тому +5

    ❤❤❤❤በጣም ያሳቀኝ የወናስ ሳቅ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 በፋሻ ጠቅልለው አላለም 😅😅😅😅

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Рік тому +4

    ወይኔ ❤❤❤በሳቅ ገደላችሁኝ ❤❤❤እናንተም ❤❤ስሩለት❤❤❤ ውድድ ነው የማረጋችሁ❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂ዘና አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር ኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @HannHan-u4b
    @HannHan-u4b Рік тому +4

    እዳው አተ የተመታህ አጨናነካት የኔ ፍቅር እሙ

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn 8 місяців тому +1

    ፍሬውን እንኳን አልሆነ ሲላት ፍሬው ማነው አላለችም የተመታሽ😂😂😂😂

  • @ሀገሬመልሰኝአላህየ

    እኔ መቸም አካሌየ አላይስ የዛሬ 6አመት ታምሜ ሀኪም ቤት ሂጀ ራጅ ክፍል ግቢ ተባልኩኝ ዶክተሩ ሙሉ ልብስሺን አዉልቂ አለኝ ወላሂ የአንገት ሀብልም ሳይቀር አዉልቂ አለኝ በሩን ከፍቸ ትቸዉ ወጣሁ ከዚያ ቤተሰብ ታልታከምሺ ቤት አለኝ ብለሺ እንዳትመጭ ብለዉ ሲቆጡኝ ታከምኩኝ

    • @hihe9344
      @hihe9344 Рік тому

      እናምንአደረገሸ ዶከተሪ😂😂😂

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +1

    አይ እሙ ፍሬው ማነው 😂😂😂😂የኔውድ ስወድስ እሙ ሳቅሽ በጣም ዘናነው ያረጋችሁኝ❤

  • @ዜዶየራያዋ
    @ዜዶየራያዋ Рік тому +2

    ወይኔ እባየን ሸጨረስኩበት ቢዶ😅😅😅😅

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +5

    ፍሬ ማነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +3

    አረ ሣሚ እነሙን በጣም ከባድ ፕራክ አድርጋቸው አተን አሯሩጠውሐል የሞቱ መሥለው 😂😂😂😂 ከዚህ በላይ ከባድ የሆነ ፕራክ ይገባቸዋል

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 Рік тому

      ከሞት በላይ ምን ከባድ ነገር ይኖራል እሱንም እነሱ ቀደሙት 😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      @@genzebjemal1051 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ወላሂ ሣሚ የአክሥቴየን ልጂ እየመሠልከኝ እደነግጥ አለሁ እሡ ትንሺ ጠየም ይላል እጂ ❤❤❤

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 11 місяців тому +1

    እማየ የኔ ቆንጁ ሰውድሺ❤❤❤❤❤

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +1

    ደረጀን ተወውና አንተ ምን ሆነሀል አላለውም እንደሱ ሁኛለሁ ክክክክክክ እረ ይመቻችሁ በሳቅ ፍሬው ማነው😮😂እሙ አይዞሽ የኔ ድንጉጥ

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Рік тому +3

    ውይ እናንተልጆች የሳቄ ምንጭ ስጨህ መዳሜ ባልሰማችኝ፡!

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Рік тому +7

    ኧረ ሳሚ ሁለት ወር ሶስት ወር ፆምሽን አላለም ፈጣሪዬ ሆይ ነፈርኩ😂😂😂😂😂

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Рік тому +1

    ያተሰ ከፈ ሳሚይ❤❤❤❤❤❤

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube Рік тому +1

    እረ ኡኡኡ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ስለምን ፍሬ የምታወራው አላለችም እሙ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 місяців тому

    ዛሬ በሳቅ ደከምኩኚ ሁለት በርና ሶስት ወር ፆምሺን አላለም ሳሚ የወኒ ደግሞ አይጥ ነግሶክ ይሆናል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Рік тому +1

    ወይኔመምህር እንዴትነው ግንትምህርትቤትሥትሔድአይሱቁብህ መምህራችንትናትአሞህነበርተሻለህ

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Рік тому +2

    መልከት ትይዋለሽ እዛው በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @ሰሙየመካነሰላሟይሁንለበጎ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 Рік тому +3

    ኧረ በሳቅ ሞትኮ😂😂😂ዉይ ሳሚ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +12

    😂😂😂😂😂ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩኝ

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Рік тому +6

    ጉዳቱን እረስቶ 2 ወር 3ወር የእሙየ ፆምማደር አሳሰበህ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +3

    ብድር በምድር ማለት ይህ ነዉ ለበቀል በዴንብ የተዘጋጄህ ይመስለኛል😂😂😂

  • @sosisosia
    @sosisosia Рік тому +6

    እነዚህን ልጄች ስወዳቼው❤😂

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Рік тому +1

    ወይኔ እናቴ ትስቃላችሁ ወይ ሲላቸው ተሳቀቁ 😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂አረ ሆዴ ነፈረ 😅😅😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂

  • @edelehagaz
    @edelehagaz 2 місяці тому +1

    በሳቅ ሞተኩ😂😂😂😂😂

  • @mimelove5863
    @mimelove5863 Рік тому +2

    ባጣም አዝናይ ቪዶ ነው ይማቻችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zed-m5y
    @zed-m5y Рік тому +3

    ውይ በሳቅ ገደልከን ሳሚ😂😂😂😂 አይጥ ምናምን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Рік тому +3

    እስቲ ልየው ባሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ELI-gq7vu
    @ELI-gq7vu Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂ayii jaraa kana nuuf ajeestan bara kolfaan jaabadhaa ❤

  • @muhye4848
    @muhye4848 9 місяців тому +2

    ፍሬ ማነው አላለቺም😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube6759
    @tube6759 7 місяців тому +1

    አረ በሰቅ ሞትኩኝ ምን ልሁን እስተሰ ፈረፈርኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +2

    ወይኔ እሙዬ በሳቅ ሞትኩኝ አፍርጦ አሸጉት አለ ሳሚ ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 8 місяців тому

    ሡባሀንአላህ❤❤❤❤❤

  • @seadahesen4564
    @seadahesen4564 Рік тому +4

    ወላሂ እንዴት እደሳኩኝ አይጥ ምርምን አላለም😂😂😂😂😂😂❤

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 Рік тому +2

    እረ እሙይ ወይኔ ፍሬ ማነው አላለችም 😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሞትኩ እሠከአሁን አላያቸሁም ነበረ 4 ቀን ሆነኘ ሁሉንም አይቸዉ አለሁ በሣቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 Рік тому +2

    😂😂😂ፍሬው. ማነው😂😂ፍሬውማ. የታመመው ነው😂😂😂

  • @ayeshayesh6276
    @ayeshayesh6276 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሳሚ ያተስ ከፋ😂😂😂😂😂😂

  • @medhin8187
    @medhin8187 Рік тому

    ወይኔ እናቴ ድረሺ 😂😂😂😂😂😂😂ኡፍ ሳሚ ነፍስህ ኣይማር 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኣለመሳቁ ደግሞ ገረመኝ እኔ ለፕራንክ ኣልሆንም ከች ብዬ ነዉ ምስቀዉ 😂😂😂😂😂😂😂
    ዮኒ ያንተን ባሰ ኣይጥ ትላለህ እንዴ 😂😂😂😂

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Рік тому +2

    ወይኔ በሣቅ ነፈርኩ😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @Halimaibre-u5u
    @Halimaibre-u5u 8 місяців тому +2

    እኔንበሳቅገደሉኝጉድነውዘናያለ😂😂😂😂❤❤❤

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 9 місяців тому

    ቆሟል ግን አልተኛም አለኝ አየ ሳሚ😂😂😂😂😂😂 አምሮት ነዉ😂😂😂😂😂

  • @HiwotKebede-l9i
    @HiwotKebede-l9i Рік тому +1

    እረወይኔ እውነት ገደላችሂኝ😂😂😂😂

  • @dustsust3606
    @dustsust3606 9 місяців тому +1

    ፍሮዉ ማኑው አላለችም😂😂😂😂

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Рік тому +22

    መድሀኒአለም ብሂወቴ አንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂የመዳም ኩሽና
    በሳቅ የቀውጠው እስኪ👍👍ግጩኝ😘😘👈

  • @seadiyoutube389
    @seadiyoutube389 Рік тому +19

    እስኪ ፈጣሪን ፍሩ በጤናችሁ ላይ አትቀልዱ 😢

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 9 місяців тому

      TMERTNAWE.GULTNATENAWE..BSETCHUN.ATDBKU.NAWE.TMERTU

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ

    ጧት በደህና የሄደ እቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr Рік тому +1

    አየ ሳሚ ክክክክክክ ያተነገር

  • @fjbghjo8969
    @fjbghjo8969 Рік тому +3

    ኧረ ወይኔ ፈነዳሁ በሳቅ😂😂😂😂ይመቻቸሁ 💕

  • @YaminYala
    @YaminYala 9 місяців тому +1

    እረ ሳሚዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +1

    ተበልተናን 😂😂😂😂😂ወየዉ ዛሬ በሳቅ ወላሂ😂😂😂

  • @Kiya-h4r
    @Kiya-h4r 3 місяці тому

    በዉሻ ነዉ የተበላኸዉ ኧረ ወይኔ ወላሂ በሳቅ😂😂😂

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ

    እሙዬ ድንጋጤዋ 😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ

  • @SousouRazouk
    @SousouRazouk Рік тому +2

    ቢቆረጥ አትሞቺም 🤣🤣🤣🤣🤣አረ ሞትኩ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +3

    ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ ፍሬው ማነው የዛሬው ይለያል

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 9 місяців тому

    ኧረ ተዉ ይበልጥ ደግሞ ኮሜቶች አታረቁኝ😂😂😂😂😂😂 ሆደ ቆሰለ በነዚህ ልጀች ቪዶኦ😂😂😂

  • @jdjdjdid3536
    @jdjdjdid3536 Рік тому +3

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😅😂😂😂