Tinseae you are a smart and great person. He is very frank and wise. It's very hard to find a person who thinks like him especially at his age on Ethiopia. I love how he respects any job. God bless men!!!! This is so inspirational and people should learn from his!!!❤️❤️❤️
What amazed me is himself seifu, it's not clear what you're trying to elaborate because you've asked him multiple times about his opennenes and his past career ( in an amazed reaction ) like it's an extraordinary thing. It doesn't seem you trying to enlighten ppl about the resourcefulness of job .
በጣም ግልጽ ውጣት ነው በጣም ነው ሚመቸኝ ፈጣሪ አድሜ ጤና ይስጥህ ኣሜን
በጣም ግልፀ ነህ
ወይይይይይ የልጁ ግልጥነት በራስ መተማመኑ እንዴት ደስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ጥልቅ ደረጃ ያድርስህ 😍😍😍😍😍😍😍
ዉይአብሽየ።ግልጥነትበጣምደስይላል።ሰላማዊትዮሐንስግንየአረብሽትቤትስታጥብከርማአፈረችበትአብሽየአድናቅነኝ
እኔ ም ኣልኩኝ
Teru perogsram new
ተስየ ስዎድህ እፍ
እኔም አልኩኝ በጣም ግልፅ ነው ከፍ ብሎ. ማየት አማረኝ
በጣም የሚመቸይ ልጅ ነው ግልፅነቱ በራስ መተማኑ ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😘😘❤️
በውነት ባህሪህም ልክ እንደ መልክህ ያማረ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታላይ ያውልክ ሴፍሽ እናመሰግናለን
ጀግና ማለት ማነንቱን የማይድብቅ ነው አቡሽዬ የእውነት ጀግና ነህ
Tinseae you are a smart and great person. He is very frank and wise. It's very hard to find a person who thinks like him especially at his age on Ethiopia. I love how he respects any job. God bless men!!!! This is so inspirational and people should learn from his!!!❤️❤️❤️
እኔም ሰርቻለው መስተግዶ ውስጤነው ከመሠደዴ በፊት🙏🙏🙏🙏💪💪💪❤❤❤
ዋው አቡሽዬ ስወድህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ዘመን ድራማ ሊጅምር ነው በጣም ደስ ይላል ዌል ብያለሁ
ውይ በጣም ወደድኩህ ትንሳኤ ምክንያቱም በጣም ግልፅ ሰው ነህ ግልፀኝነትህ ደግሞ በጣም እንድወድህ አርጎኝ ነበር አሁን ግን ባለትዳር መሆንህን እና ልጅም እንደወለርክ አወኩ እና አድናቂህ ነኝ በጣም እምትመች ቅልጥፍ ያልክ በጣም ቆንጆ ምን ልበልህ
እኔም ብዙ ጊዜ መስተናዶ ሰርቻለው ግን የሚገርመው ወንዶች ከሚስቶቻቸው ጋ ተቀምጠው አይናቸው አስተናጋጅ ላይ ነው የሚወረወረው ገራሚ ናችሁ ( ትንሳኤ በጣም አድናቂህ ነኝ
ማንም ሰው የመጣበትን ያውቃል እና ስራ ክብር ነው የኔቆንጆ ተስፍሻ ቀጥልበት አሪፍነው
ትንሳዬ እንካን አባት ለመሆን አምላክ አበቃ♥ ምርጥ ተዋንያን።ነክ
ሥራ ክቡር ነው ከትንሽ ተነሥቶ ነው ትልቅ ደረጃ የሚደረሠው አቡሽ ሥለግልጵነትህ እናመሠግናለን ኡኡኡ አረ አለምሠገድን አቅርብልን ሠይፍሽ
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ betam
አቦ ይመችህ ይህ ነው ሰው ማለት ከትንሽ ወደ ትልቅ መሄድ እግዛብሄር ይጠብቅህ
Me & my family we love Tensea.He is wonderful ...
ትንሳየ በጣም ጎበዝ ልጅ ፈታ ያልክ ቆንጆ ወጣት ነህ እደግ ተባርክ ህይወትህም ደስ ይላል ያንተንና የሰላምንም ሰርግ ያሳየን
አቡሼ ግልፅነትህ ደስ ሲል ም ርጥ ሰውሰላምህን ያብዛው
ዋው አቡሽዬ ይቅናህ ጥሩ ሀሳብና ምኖት ነው ያለህ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ ከውፍረት ቅጥነት ነው የምያምርብህ ከዚህ በላይ እንዳት ጨምር
አይ ሰይፍ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንተ መልካም ሰው
አቡሽዬ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ
ትንሴ ግን መልኩ ብቻ አደለም ንግጉሩ ራሱ በጣም ያምራል መሻአላህ
ሰይፉ ግን በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ። በዚህ ፕሮግራም ሳይሆን ያመሰገንኩህ። ካረብ ሃገር 7ተኛ ፎቅየተወረወረች ልጅ ማቅረብክ በራሱ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ያበርታክ። lidu negi ke saudi
የኔ ጀግና ማንነትክን የማትረሳ ኣድናቅህ ነኝ ቀጥልበት
ሳይፉ እኮ የተመልካች ፍላጎት አያሟለም በጣም ክብር እና ፍቅር የላቸውን ሰዎች አያቀርብም ብቻ ንቀት እና ምንም ያልሰሩትን ያቀርባል ለምሳሌ እኔ ሁሌም እሁድ በመጣ ቁጥር የሱን ሾው አያለው እናም ንዋይ ደበበ ኢትዮጵያ ባለበት ወቅት እጠብቅ ነበረ እናም ሰያቀርበው ሄደ አሁንም ለወደፊት ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዲ አፍሮን እንደ ኤፍሬም ታምሩ ግዜ ሰጥተህ በሰፊ ፕሮግራም አቅርብልን
ወይ ምርጥ ልጅ የነበርበትን እማይርሳ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
ውይ ትንሣኤ ግልፀኝነትህ ደሥ ሥትል ጎበዝ በርታ የሥራ ሠው❤🎉❤🎉
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቡሽየ ስወድህ እኮ በተለይ አክሽንህንማ ውይይይይይይይይ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
ስወድህ ማር
አቦ ይመችግ ለመጀመርያ ጊዜ በነፃነት የሚያወራ ፍሪ ሰው አንተን አየው ፀባይህ በጣም ደስ ይላል
አቡሽየ ሰወድህ ሰይፍ በዛውም አመሰግንሀለሁ ቴድ አፍሮን እና ኢሳም ሀበሻን በነካ እጅህ ዱቅ አድርግልን።።።
እረተው ሳያትን አቅርብልኝ
ኢሳም ሀበሻ በሰይፉ ከቀረበ ቆይቷል
Esam tgabzwal
አቡሽዬ ነፉስ ነህ እኮ ስወድህ👍👌ግልጽነትህ ደስ ይላል በማንነትህ የማታፍር ኩሩ ጀግና
ስወድህ ለካ የበፊቱን እውነተኛ ታሪክህን ነው ዘመን ላይ የተወንከው ከምር ዘመን ላይም።እኮ ከቤት አባሮሃል አባትህ
Wubit Baye ክክክክክክአሳቅሽ
Wubit Baye kkkkkkkkk እኮ
Wubit Baye ua-cam.com/video/aCP18aef_4Y/v-deo.html
Haha ewent nw
እውነቱን ነው እኮ የሙያ ትምህርት ቢሰጥ ሀገራችን በስራ አጦች አትዘፈቅም ነበር።
ትንሱ ምርጥ😍😍 ሰይፍሻ እናመሰግናለሁ የልደቴ ቀን የሚለው ፊልም አንተነህ እንዴ አይቼዋለሁ ግን አላወኩህም ነበር
የኔ ንፁህ she is lucky really በጣም መልካም ልጅ
ዋው በተለይ የሆላንዱ ታሪክ እውነትህን ነው ማን እንደ ኢትያጵያ ነብሴ የገባህ ነህ አቦ ሙድ ብትሸጥ ያዋጣሀል
ዎውውውውውው ትንሳኤ በጣም ተጫዎች። ልጀ ነህ ደግም የሚያስቀኝ ነገር ቢኖረ የስፋ እንዴት አክት እንደሚያረግ ደግም ዎናው ቻባ ነው አለ የስወስተሩ የፍቅረ ታሩኩ ደስ ይላል ያስቃል ወይ ሲቃይ አለ በጣም ይከብዳል እስው አገረ ማን እንደ አገረ
አቡሽዬ ስወድህ
ትግስት ከናዝሬት I )
Rim Gebremeskel Hi
Ermi Pedro TI Hazard😅😅 ✌👍
T G from D C .
Hi
ትንሱ ከደረስክበት በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ደስ የምል ነው ፈታ ያለ ነው
Helen sweet please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Salem k pic👍👍
ትንሱዬ የኔ የዋህ በርታልን በነገራችን ላይ አስተናጋጅ መሆን ከባድ ነው የእንጀራው ጠርዝ ጠረንቤዛ ቢነካ አንበላም ብለው ያስመልሱታል እቤታቸው እመሬት ቢወድቅ አቧራውን ጠርገው ይበሉታል እኮ
የእዉነት እዴዉም አወድህ ነበር ይባሰሰ ወደድኩህ አቡሸ /ትሳኤ/ጎበዝ እድህነዉ ጀግና❤😍💗
Ayy weghebescean tebek 😡😡esu yene bal new 😡😡😡tekedemesceal
@@ኢትዮጵያየእኝናት ክክክክክ ወይይይ ያሪፈጅ ልቀጣጅ አለቅም 😃
ትንሣኤ ልብ ንፁነው👌👌👌 እባካችሁ ትልቅሠው እያላችሁ አታሣብዱኝ እድሜ ለሥደት እድሜዬን ፈጂቼው ዛሬ ሥለእድሜ ሢነሣ አንገቴን አደፋለሁ አላገባሁ አልወለድኩ እህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔም የፋሳካ ቀን ነው የተወለድኩት ሚያዝያ 12
ሴፍሽ እንዳንተ በሳቅ ፍድቅድቅ የለም ቀልድ አያልቅብህ ምርጥ ሰው
ይቤም ከመሥተግዶ ነው ተዋናይ የሆነው አተም እደሡ ነህ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ
የኔ ቆንጆ እውነታህ እንዴት ደስ ይላል
አቡሽየ ማሬ...ልክብለካል..መልክ ታጥቦ አይጠጣም ያራዳ ልጅ
Salha Muhden Konjoo
ሱመያ አህመድ በጣም ማሬ
የኔቆንጆ ስታምር የነበርክበትን አትርሳም ሰውሁሉ የነበርበትን እየርሳ ይሞላቀቃሉ
do you think he should talk every stupid thing to every stupid unconcerned savages.🤩🤩
ትንሳኤየ ሥወድህ እኔም እዳተ አሥተናጋጅነት ነበር የምሠራው ቡዙ አየሁበት ጥቅምም ጉዳትም ሥት ጥፊ አለፈብኝ ሥት ደሥ የሚል ነገርም አገኘሁበት አሁንም ለሥደቴም ብርታቴ ሆነ ምክንያቱም አይደለም በሰዋገር መከፋትና መሰቃየት ባገር ላይም ሥት መከፋትና መሰቃየት እዳለ ሰለቀመሥኩት ግን ክብሩ ይሥፋ ለፈጣሪየ
አቡሽዬ እዳተ ሁሉም ግልፅ ቢሆኑ
ወይ ሰይፉ ደስ ስትል ቀላል አሳከኝ ተዝናናውብህ አቦ ኮሚዲ ነገር ነህ እንደውም የኮሜዲ ስራ ብትሰራ አሪፈ ነው ለማንኛውም ተመችቶኛል ቴንኪው
ሀይ ሰይፍሻ በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራ ሳላደንቅ አላልፍም እና ሽመልስ አበራ ጆሮ እንግዳህ አድርገው
ትንሳኤን አፈቀርኩ ምናምን እምትይ ሴት ሆይ ርምሽን አውጭ ተይዟል ሰላም ጠግርራዋለች
ሰይፋ ካቀረብካቸው ምርጥ ሰው
የምወድህ ሺ ዓመት ኑርልኝ ግልፅ ልጅ 💚💛❤️🙏
ይገርማል ከወድሜ ጋር አብራችሁ የምትውሉ ነው የሚመስለው ግልፅነታችሁ ባጠቃላይ ሁሉ ነገራችሁ ይመችህ
አቡሽየ ስወድክ
ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ ua-cam.com/video/aCP18aef_4Y/v-deo.html
በውነት ደስ የምትል ልጅ ነህ ያሳለፈውን የማይረሳ። ሰው በጣም ነው ደስየሚለኝ አብሽየ። ሰላም ይብዛ።
I love this guy though full of confidence cool♥️Seifisha💯👌
በራስ መተማመንህ ዋው ግልፀኖችን ያብዛልን
አቡሽ የኔማር ልክ ብለሃል እኛም ጥግ ቻፓ እስከሚገኝ ዞር ዞር ማለት ግድ ነው
በጣም ጥሩ ነው አንድ ሰው እንድታቀርብልኝ ምጠይቀው yes no እያለች የዘፈነችው ሴት ጀግና ሴት ነች እምትሉ like
ሰይፍሻ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን
BETAM SHE IS HHHUUUUUFF LOVELY
Beza Beza weyyyy badergew yene mertttttt eko nech
ኢሳም ፍቅር
Beza Beza
ውይ የኔ ውድ እግዝያብሄሪ ይባርክህ
ትንሱ ዘመን ላይ ሳይህ ተመችተሀኝ ነበር ወደ ኢቢየስ ጉዳይ ስትመጣ ተመቸሀኝ እኔም ካንተጋር ፊልም መስራት እፈልጋለው😢😮😅😊
Uuuuuffff tinsuye wutset nak❤👌
አቡሽዬ ስወድህ
ትንሣኤ ግን ከ አሮጊቶች ጋር ምታረገው ነገር 😂😂😂ግን ግልፅነቱ በጣም ደስ ይላል ማንነትህን አረሳህም በፊት ያሳለፍከዉን wow
እኮ ወንድ ጎበዝ ነህ👍👌እራስን መምሰልና
በህይዎት ዘመን ሁሉ ግልፅኝነት ወሳኝ ነው👏👍
Seyfu ere bakih esti yegodanalay keminoru sewoch engda adrigeh akirb . Engam sewoch kensum timrt enagengalen
ትሳኤ ምርጥ ሰው ግልፀኝነትህ ደስ ይላል
Tinseaye you so cute and wow you are open mined person♥♥♥ I like you! You are free to talk about everything♥♥♥
ውይ ስወደው የሰይፉን ቁጥር ሳፈላልግ ባጋጣሚ ቀልቤን ገፈፍከው አቡሽዬ ለካ girl friend አለችክ😢😢 ግን አሁንም እወድካለው😍
Tsedi Konjo uffff er anchin letadi afero neber
ሰላም
ውድ አድናቂህ ነኝ ሁሉን ይሳካልህ !!!!
ሁሉ ነገርህ ቆንጆ ነህ አቦ
በጣም አመሰግናለሁ
ሰይፉሻ እንካን ዳህና መጣልን አርፍ ቆይታ ነበር እነመሰግናሌን
ውይ ሥወደው ሠላምህ ይብዛ እሥከ ቤተሠብህ ልጂህንም ያሳድግልህ በእውነት ደሥ ሚል ልጅ ነው እራሡን ዝቅ ነው ሚያደርግ እንተዋወቅ አለን ወይ ከሚለው ላይ አይቸ በጣም ደሥ አለኝ ግልፀኝነቱ አቦ ሠላምህ ይብዛ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን
ሰይፍሻ እኔም በአንተ ፕሮግራም ብቀርብ ደስ ይለኛል ከሊስትሮ መጥረግ አስከ አውሮፓ ብዙ ላይፍ አለኝ ማርያምን ሰይፍሻ እውነቴን ነው
Haha
ዋውውው ስወድክ ቁምነገረኘው ትሥዬ ያሠብካቸው ሁሉ ይሳካልክ
ሰይፍሻ እንግዳሰው ሀብቴን እና ኢሳም ሀበሻን አቅርብልን ፕሊስ
አቡሽዬ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ በርታልን እደግልን እኖድሀለን ።
ዘመን ድራማ ላይ ታዝናናኝ ነበር አቡሽየ ስወድህ
አለምሰገድ አቅርብልኝ
mita ye arsema አው እውነት ናው አይገርምም
የሆነ ነገር አላቸዉ መሰለኝ
አይዞህጠክር
@@krsteenak4189ppllriurufdkguty
ዋው ደስይላል አናመሰግናለን በራስ መተማመንክ ደስይላል
ዋው አቡሽየ ግልፀነትህ በጣም ደሥ ይላል
በጣም ግልፅ ልጀ ደሰ ይላል በዚህ ቀጥል አሹ ማኛው
አቡሽዬ የወደፉት ባሌ ኑርልኝ ው በሚለው ውድድድድድድድድ
thank you
አቡሽየ የኔ ቆንጆ እኔማ ስወድክ ትልቅ ወድሜን ነዉ የምትመስለኝ♥ ሰይፍሻየ እስኪ በእናትክ ሃይለማርያም ደሳለኝን አቅርብልን! እሱም እኮ ሀሪፍ ተዋናይ ነዉ በእኛ ላይ ሀሪፍ አድርጎ እየተወነብን ነዉ!!
Kal Ye Habesha Lij kkkkkkk
Kal Ye Habesha Lij ጠብቂ
Kal Ye Habesha Lij እንዳች በግ ነው የቤተመግሥት በግ
Kal Ye Habesha Lij ክክክክክክክክክክ ጥሩ ሀሳብ ነዉ
Kal Ye Habesha Lij ጎበዝበራታ
ትንሣኤ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ
ሠይፋዬ ኪኪኪኪ
ኣቡሽየ ስወድህ ደሞ ስታምር ከዛ ላይ በራስ መተማመንህ ወድጀዋለሁ መስራት ያስከብራል 4 ነጥብ
ሰፈየ የፍቅር ሰው ውስጤ ነህ ሰፍየ
ቲንሳዬ ለአነጋጌርክ አደናቅነኝ በርታ የኔ ወንድም
ወይኔ እኔኮ ማር ነኝ ማንንም ሳላስቸግር ነው ያደኩት
ሰይፍሽ በጣም እናመሰግናለን
በጣም የዋህ ግልፅ ልጅ ነው በርታ ወንድማችን ስራ ክብር ነው
አቡሽየ ፈታ ያክ ልጅ ግልፅነት ብቻ በቂ ነው ሁሌም ፈታ በል
😘😘😘😘ትንሡ አቡሽዬ ሥወድ
ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Salem k ok
ኢትዮጵያዊነት ሡሥ ነው
What amazed me is himself seifu, it's not clear what you're trying to elaborate because you've asked him multiple times about his opennenes and his past career ( in an amazed reaction ) like it's an extraordinary thing. It doesn't seem you trying to enlighten ppl about the resourcefulness of job .
አቡሽዬ አድናቅህ ነኝ
Seyfuye welcome back..... we missed you alot
ሰይፍሻሻሻሻሻሻ አህለን ሀቢቢ
ተናፍቀሀል
እንኳን ደና መጣህልን
ደስ ብሎኛል
አቡሽየ በጣም በርታ እንወድህ አለን ዘመንም ቀጥሉበት
እስ የኔ ጎበዝ ካገሩ መዉጣት ለሚያስብ እንዲህ ንገርልኝ
Sabila yemaryamlij photo sand to me
Wow kkkkkkkkkkkkk ተጀምሮ እስክጨረስ ድረስ ፈን ያረገኝ ፕሮግራም ግልጽነትህ ይመቻል እሚገርም ተሰጦ ነው የዛሬን እንጅ የነገን ማን ያውቃል ሀሳብህ ተሳክቶ ለማየት ያድርሰን ! እሚገርም ነው በተለይ የልደቱ ቀን የሰራህው ካራክተር ላይ እውነትም ጀግና ብዬ ነበር ይገባሀል ጀግና ነህ ኖርማል ህይወትህ ላይም በማስተናገድ እራስህን ሆነህ ስለሳለፍከው አድንቄሀለው ካራክተሩ ላይ ያለህ ዝምተኛነትህና ከርታታነትህን ያየ ዛሬ እዝህ መድረክ ላይ ስትቀውጠው ክክክክክክክ ቀውጢው ብዬሀለው በበኩሌ ይመች አቦ ዘና ብያለው ሰይፍሻ አመሰግናለሁ & ከሰላም ጋር ደሞ በቅርቡ ሰርግህን ለማየት ያድርሰን