🔴የሜላት ነብዩ ትዳር አስደንጋጭ ዜና እና የሰላም ተስፋዬ የቀድሞ ባሏ የተባለዉ ሰዉ | Dallol Entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 Рік тому +47

    ሊያ የምትባል ባለጌ አሉባልተኛ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋት እግዚአብሔር ይገስፅሽ እሷን የሚዳምጣት የሚከተላት ስውይገርማል

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ Рік тому +269

    ስለ ሜላት ነብዩ የለፈለፍሽው ሴትዮ የቅናት እና የምቀኝነት ዛርሽን እግዚአብሔር ያንሳልሽ አሜን በይ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Рік тому +57

    የሜላትን ትዳር እነዲፈርስ የሚመኝ የሟርተኛዉን ሟርት በእየሰስ ስም ይፍረስ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ትዳርሽን እስከሽምግልና በፍቅር ያጽናልሽ ሜላት፡፡

  • @smartsmart5960
    @smartsmart5960 Рік тому +44

    አይሰው የሷ ፍቺኢ ላንቺ ደስታ የሆነው ምነዉ ጥሩ ነገር ሰርተሽ ታዋቂ ብትሆኚ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 Рік тому +54

    እረጉም ላንቺ ያረገዉ ! ( ፈጣረ የዘላለም የፀና ያረግላት )

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Рік тому +65

    እግዚአብሔር ይገስጽሽ በሰዉ ዉድቀት የሚደሰቱ ሰዎች ለሰዉ የተመኛቹት ቤታቹ ይግባ

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 Рік тому +1

      በቤታቸው ይግባላቸው

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr Рік тому +1

      ማፈራያ ደግሞ ልጆን ከጎኗ አስተኝታ,ይቺ አሁን እናት ናት,አሳፋራ እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ እናት ስንሆን የእውነት እናትነት እንሽተት.

    • @firehiwotbogale523
      @firehiwotbogale523 Рік тому +1

      Amen

    • @hirutanbssie5141
      @hirutanbssie5141 Рік тому +1

      Keya malet eko yetemtach ebed nat metemek alebt

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Рік тому +233

    ሀበሻ እኮ ከራሱ ሂወት ይልቅ የሰው ሂወት ነው የሚያስጨንቀው

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Рік тому +63

    ለምንድነው ሴት ሆነን የሴት ልጅን ህይወት እምንፈተፍተው። እርጉሞች😢

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    😢ዛሬ ገና ወረኛ የሚባለው ሰዉን አየሁት።
    እኛ ኢትዮጲያዊያን ወገን እራስሽን ወክይ

  • @Mita460
    @Mita460 Рік тому +199

    ሊያ እኮ የሀሜት እና የምቀኛ እናት ናት

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 Рік тому +5

      Kelal yewere kwat

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@kokobtemelso5204ደምሪኛ

    • @Mita460
      @Mita460 Рік тому

      @@kokobtemelso5204 🤣🤣🤣

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Рік тому

      የግር እጣቢ የጠጣኸው ከብቲንግ ኤንድ ሰምቲንግ

    • @Mita460
      @Mita460 Рік тому

      @@yenemartube1 በሚቀጥለው አሻሽሎት ሽንቷን እየጠጣ ማየታችን አይቀርም🤣

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቡሄ መጣ ቡሄ መጣ ቅቤ ቀቡት ያን መላጣ እንዳይነጣ 😂😂😂 ላይክ አድርጉ መሸለም አለብኝ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በሰው ህይወትን የምትፈተፍቱ ሰው በዚህ ደረጃ ይዘቅጣል 😢😢😢

  • @ማኪዬነኝ
    @ማኪዬነኝ Рік тому +25

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆዬ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ያችን ዉጬ ዉጬ
    በድንክ አልጋ ተገልብጬ
    ያች ድንክ አልጋ አመፀኛ ያለ አንድ ሰዉ አታስተኛ ❤😊 ድሮ ማንዉ የወንድሙን ሱሬ አርጎ በለሊት አብሮ የጨፈረ

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 Рік тому +18

    የኔ እናት አንቺ ቢሆን ምን አስደሰተሽ ነገ አንቺ ቤት ይመጣና የሳቅሽበትን ያክል ምን ያህል እንድምታለቅሺ ያሳየን

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 Рік тому +42

    ይቅር ይበልሽ እህቴ ።በጣም ብዙ ምቀኛ አቃለሁ ያንቺ ግን በዛ።ስለ ሰው ትዳር አያገባንም አርፈሽ ተቀመጪ።😢

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Рік тому +1

      ምነው አታቂያትም እዴ ሲጀምር ሰታወራ እደዚህ ነች መሳቅ ነው ሰራዋ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@ቃልየነኝ-ጠ7ቨደምሪኛ

  • @senayt1822
    @senayt1822 Рік тому +12

    ግን የሰው ትዳር መፋታት እንዴት ደስ ሊለን ይገባል ፍች ሃጥያት ሐሆኑንስ ታውቂለሽ ስዌርሽ ይጥፋ ወድቆ መነሳት አዳማዊ ነው ወድቆ መቅረት ግን ሰይጣናዊ ነው እና ፍቅር እዳለሁሉ ግጭትም ይኖራል በግጭት መካከል እርቅ አለ ብዙ ባናወራ ዝም በማለቴ ተፀፅቼ አላውቅም በመናገሬ ግን ሁሌ ይፀፅተኛል አባ አጋቶን 😢

  • @helenkifle6800
    @helenkifle6800 Рік тому +15

    እቺ ምቀኛ ብሎክ አድርጓት በጣም ቅናተኛ ነች ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl Рік тому +54

    አቤት አቤት ልያ የምትባል የወጣት ብልሹ ሁልግዜ ሀሜትና ምቀኝነት ብቻ ነዉ ስራዋ የሚገርመዉ ተከታይ አላት ይድፋሽ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +16

    እርግጠኛ ነኝ የሄኖክ እህት መሆን አለባት😅

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf Рік тому +14

    አምላኬ የራሤ ነውርና ሐጽያት ነው ሚያሥጨንቀኝ እሥከ ዛሬም ያጠፋሁትን ይቅር በለኝ ካሁን በኋላም ለንሠሐ እንባ አብቃኝኝ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +13

    ስለሜላት የተንደቀደቅሺው ሴት ማለት ነው ሲጀመር አያድርገውና መፈታት በሷ አልተጀመረም ሲቀጥል ቅናት እንደሆነ እንደዚህ ያንጨረጨረሺ በጣም ነው የሚያስታውቅብሺ በዛላይ ምን አገባሺ ባሏን ትፈልጊው ነበር ቅናትሺ ገንፍሎ ወጥቶብሺ ነው ሚስኪና

    • @ועח
      @ועח Рік тому

      🙏🙏🙏🇪🇷

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +10

    የሰው ክፋት ብዙነው የሰው ትዳር እንዲፈቱምክንያቱ እኛነን😢😢😢ልብ ይስጥሽ ክፉነሽ😢

  • @fitseyemalij1478
    @fitseyemalij1478 Рік тому +12

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆዬ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ያችን ዉጬ ዉጬ
    በድንክ አልጋ ተገልብጬ
    ያች ድንክ አልጋ አመፀኛ ያለ አንድ ሰዉ አታስተኛ ❤😊 ድሮ ማንዉ የወንድሙን ሱሬ አርጎ በለሊት አብሮ የጨፈረ
    ኑቲ

    • @ማኪዬነኝ
      @ማኪዬነኝ Рік тому

      አረ ዳሎል ኮሜንቴን ኮፒ ራይት አድርጎብኛል ተዘርፋለዉ

  • @tigistbirhanu474
    @tigistbirhanu474 Рік тому +9

    Postpartum blue እየቀወጠሽ ነዉ እናቱ በጣም አደገኛ ሁኔታ ላይ ነሽ በግዚ ወደ ሆስፒታል

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst Рік тому +5

    ሊያ እሮጊት እግዚአብሔርን እመስግኝ በዚህ እድሜ ልጅ መውለድሽን

  • @mera-2121
    @mera-2121 Рік тому +20

    ሀሜት በአካል ይታይ አንችን ነው የሚመስለው።

  • @tsehaynegusie2605
    @tsehaynegusie2605 Рік тому +16

    እዚህ ማዶ 45 ሳንቲም እዛ ማዶ 45 ሳንቲም የእኔማ ዳሎል 90 ሳንቲም!😍😍😍

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 Рік тому +1

    እችልጂ እኮ ሳሮን የታሰረችም ግዜ በጣም ደስ ብሎት ነበረ እግዚአብሔረ ልቦና ይስጣት

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Рік тому +6

    ሳሮንንም ስታብጠለጥላት ነበር😢😢 እግዚኦ ታዲያ ምን ችግር አለው መፍታት አይ አንቺ እየሳቅሽ እያፌዝሽ መጀመሪያ ከአራስ ቤት ውጪ በጤና

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому +3

    እውነት ብለሀል የኔ አስተዋይ ሰው በመለያየቱ ምን አስደሰተሽ ነገ ያችን ትዳር በምን ያሽው

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Рік тому +33

    ኧረ ይሄ ፍቅርም ጅልነትም አይደለም እንሰሳነት ነው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Рік тому +3

    አያቹህ ብትፋታስ ብርቅ ነው ትፋታ ይህ የመጨረሻ የህይወቶ ፍፃሜ ነው እንዴ ህይወት ይቀጥላላ እንዴ እንደውም ጎበዝ ነች መውለዳ

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 Рік тому +9

    ሆያ ሆዬ ሆ እዛ ማዶ አንድ ድንጋይ እዝም ማዶ አንድ ድንጋይ የኔማ ጌታ አንበሳ ገዳይ እዛ ማዶ አንድ ጀበና እዝም ማዶ አንድ ጀበና የኔማ ጌታ የኢትዮጵያ ጀግና❤❤

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ Рік тому +2

    ሊያ ግን ልቦና ይስጥሽ በምስጋና ኑሪ በቃ እናቅሻለት ከ7:8:9አመት በፊት የማንም አረብ መኪና ላይ ተንጠልጥለሽ ቪዲዮ ስሰሪ ባለጌ ነሽ በጣም እኔ ካንቺጋ ወርደው የሚያሽቃብጡ አርቲስቶች ። ስለ ሳሮን አየልኝ ብዙ አወራሽ 😢

  • @NatnaelKibatu
    @NatnaelKibatu Рік тому +8

    እዚያ ማዶ አንድ ጀበና እዚ ማዶ አንድ ጀበና የኔማ ጌታው የሀገሬ ጀግና።

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    እውነትህነው ወንድሜ እኛ የሰይጣን መጫወቻ ሆነናል ሰው ሲዋደድ ሳይሆን ሲጣላ ደስ የሚለን አየ ጉድ😢

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Рік тому +6

    ሊያ እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Рік тому +9

    የተረገምሽ ምን አገባሽ ቢሆንስ በሰው ጉዳይ ቢሆን እንኳ ይህንን ያህል አንቺን ያስደሰተሽ የሰው ትዳር መፍረስ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ማነው ለወሬ ሞትኩ ያለው ካንቺ ውጪ ምኗ ጉድ ነሽ።

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me Рік тому +4

    የኛ ሰው ወሬ ስለሚወድና በማያገባው መግባት ስለሚወድ እንጂ አይመሳሰሉም ቢይዝም አያገባንም

  • @Tinchi9
    @Tinchi9 Рік тому +6

    በሰው መፋታት እንዲ ይደሰታል 😢😢😢ጭራቅ ነች::

  • @birhantadesse7225
    @birhantadesse7225 Рік тому +9

    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል የዳሎል ቤት እጠለላለሁ ሁለት ሺ ዋን ይዤ በራለሁ ክፈት በለው በሩን ያባብዬን

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 Рік тому +1

    ምቀኛ ቅናታም በሜላት በጣም ትቀኛለሽ እልቁንስ በስተርጅና የወለድሻትን ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በአፍሽ መዘዝ አታምጪ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Рік тому +3

    በፍቅር የሚቀና ዳቢሎስ ብቻ ነው ሴጣን ፍቅርን የሚጠላ ነው

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Рік тому +1

    የሙገርመ የ እግዚአብሔር ስም ጠርታ ተፋተዋል ስትል ይገርማል እግዚአብሔር ላቺ ያርግልሽ

  • @historywithteddy3212
    @historywithteddy3212 Рік тому +10

    እዚ ማዶ አንድ ባትሪ እዛ ማዶ አንድ ባትሪ
    የኔማ ጌታዬ የአለም ፈጣሪ

  • @nhattyproduction8755
    @nhattyproduction8755 Рік тому +1

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆዬ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ያችን ዉጬ ዉጬ
    በድንክ አልጋ ተገልብጬ
    ያች ድንክ አልጋ አመፀኛ ያለ አንድ ሰዉ አታስተኛ

  • @betselottube7055
    @betselottube7055 Рік тому +3

    ከዚህ እስከዛ ማነው ያረሰው የኔማ ዳሎል ወርቅ የለበሰው ሲሉ ሰምቼ ከካናዳ መጣው በረዶ እረጭቼ ብሩክ ከቶሮንቶ ይመችህ ብሮ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Рік тому +2

    ይች ድዳም የጅጅ ኪያ ትንሽ እህት ሁሌም እንደገለፈጠች ነው የኖረችው ሳይኖርህ አትሳቅ የመለው ለዚች አይነት ነው ይች ዶማ

  • @hunterscamera4353
    @hunterscamera4353 Рік тому +5

    እንዴት የሰው ችግር እና ጉዳት በዚ መጠን ሊያስደሰትሽ ቻለ ??

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 Рік тому +12

    የእግር እጣቢ ከመጠጣት እውነተኛ ፍቅር መስጠት

  • @seblegmariam9133
    @seblegmariam9133 Рік тому +11

    ልጅ አስተኝተሽ ሀሜት አይደብርሽም የማትረቢ

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Рік тому +4

    እንደው እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያዝንብን ሳሰበው አፍራለሁኝ

  • @dejuyabatulij1
    @dejuyabatulij1 Рік тому +1

    ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ እዛማ ማዶ አንድ ባላ እዚ ማዶ እንድ ባላ የዚ ቤት ባለቤት ናቸው አላላ😂😂😂😂😂😂 እመት አውዳመት ድገምና አመት በፈረስ እፍንጫ አይገባም ትንኝ የኔማ ዳሎሌ እግዜር ይስልኝ!!!🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @tseganeshnigussie2792
    @tseganeshnigussie2792 Рік тому +5

    የሜላት ህይወት ከኔ ጋር ምን አገናኘው ምንም ቢፈጠር ለራሷ መተው አይቀልም
    ለወሬ ሞትኩ ነገር ነሽ

  • @Jessica-c1b1s
    @Jessica-c1b1s Рік тому +2

    ውድ ወንድሜ ግን እንደዚህ የንግድ ባንክን የኤቲኤም አገልግሎት መተቸት የለብህም በህግም ያስጠይቃል እንዴት የራሳችሁን ብር አይሰጣችሁም ይባላል

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Рік тому +3

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን

  • @weynishetadmasu1781
    @weynishetadmasu1781 Рік тому +1

    ለሴጣን ስራ ማቅለል የጀመሩ ሰዎች በዝተዋል ለማንኛውም በሰው መጣላት ማንንም ደስ አይበለው አሜን

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Рік тому +7

    #ቡሄ_በሉ
    ===========
    ቡሄ በሉ /2/ ሆ ልጆች ሁሉ ሆ
    የኛማ ጌታ ሆ የዓለም ፈጣሪ ሆ
    የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ
    በተደብረ ታባር ሆ የተገለፀው ሆ
    ፊቱ እንደ ፀሀይ ሆ በርቶ የታየው ሆ
    ልብሱ እንደብርሀን ሆ ያንፀባረቀው ሆ
    +++++++++++++++
    ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና /2/
    የቡሔው ብርሀን ለኛ በራልን/2/
    +++++++++++++++
    ያዕቆብ ዮሀንስ ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ ሆ
    አምላክን አዩት ሆ ሙሴ ኤልያስ ሆ
    አባትም አለ ሆ ልጄን ስሙት ሆ
    ቃሌ ነውና ሆ የወለድኩት ሆ
    +++++++++++++++
    ታቦር አርሞንኤም ሆ ብርሀን ታየባቸው ሆ
    ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸ2 ሆ
    ሰላም ሰላም ሆ የታቦር ተራራ ሆ
    ብርሀነ መለኮት ሆ ባንቺ ላይ አበራ ሆ
    +++++++++++++++
    በተዋህዶ ሆ ወልደ የከበረው ሆ
    የእግዚአብሔር አብ ልጅ ሆ ወ/ማርያም ነው
    ቡሄ በሉ ሆ ቡሄ በሉ ሆ
    የአዳም ልጆች ሆ ብርሀንን ሆ ተቀበሉ ሆ
    +++++++++++++++
    አባቴ ቤት ሆ የአለኝ ለከት ሆ
    እናቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
    ካጐቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
    ተከምሯለ ሆ እንደ ኩበት ሆ
    +++++++++++++++

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Рік тому +5

    The little boy is so cute ❤️😂😂

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ልቦናን ያድልሽ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Рік тому +2

    እኛ ሀበሾች በቃ ከምቀኚነት ሌላ አላማ የሌለን የሰዉ ህይወት አማሽ ነን ያሳዝናል

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому

    በትክክል

  • @mesi2364
    @mesi2364 Рік тому +4

    የማርያምን ስእል ከበላይዋ አድርጋ በክፋት በምቀኝነት ትደሰታለች ማርያም ይሄንን ትፈቅዳለች

  • @hayimanotdawit719
    @hayimanotdawit719 Рік тому

    መለያየታቸው ደስ ብሎሽነው ነውርኛ

  • @Sara2127
    @Sara2127 Рік тому +3

    በስመአብ ሊያ የምትባል ሴትዮ ግን
    ትዳር የማይገድባት ከንቱ😢

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Рік тому

    ❤❤❤❤👌👌👌መልክቶዎችህ ይመቸኛል ጎበዝ ነክ በርታ

  • @lulayimer9261
    @lulayimer9261 Рік тому +3

    ምነው ልታገቤው ነው አንዴ በጣም ቀናት አለብሽ

  • @aaaabbbb217
    @aaaabbbb217 Рік тому +1

    የእናት የእግር እጠብ ይጠጣል ምክንያቱም ጀናት ከእናት እግር ስር ነውረሱል ሷሏለሌም S A w

  • @abebagetachew7815
    @abebagetachew7815 Рік тому +7

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለች አያቴ !!

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Рік тому +3

    ሊያ ግን ምን ጉድ ነሽ ልጅሽን አርፈሽ ብታሳድጊ አረ በፈጣሪ

  • @tesfayedobochofficialpage4620

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆዬ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ያችን ዉጬ ዉጬ
    በድንክ አልጋ ተገልብጬ

  • @joygr8
    @joygr8 Рік тому +5

    4:20 ግሞ 6:17 ለፈረንጅ ራሱ አሳፋሪ ነው so disrespectful in front of her family🤗 he's not normal🥴

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Рік тому +3

    ያቺ እምጫት ሴት ሀርድ ውስጥ ነች:: እንዴት ነው እንደዚ ደስ ያላት:: ባል አይደለም ጏደኛ ካላት ይገርመኛል:: ዘመድ አዝማድ ካላ ምክሯት::

  • @aregashdesta9420
    @aregashdesta9420 Рік тому

    በጣም ታሳዝኛለሽ እንዴት ይሄን ያህል ደስተኛ ያረገሽ ልቦና ይስጥሽ።

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 Рік тому +9

    አይይ ልያ ድም ልጅ አቅፍሺ ምንድነው እንድ አይነት ውሬ እግዚአብሔር የስራሺን ይስጥሺ እውነት አር ይድብራል

  • @kidist4624
    @kidist4624 Рік тому

    ደግምት ነው

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Рік тому +4

    የእግር እጣቢ ሲጠጣ ፍቅር የሚባለው እራሱ ዘጋኝ

  • @fasikaalemu6009
    @fasikaalemu6009 Рік тому

    የኛማ ጌታ ሆ
    የአልለም ፈጣሪ ሆ
    የሰላም አምላክ ሆ
    ትሁት መሀሪ

  • @frehiwot8811
    @frehiwot8811 Рік тому +7

    ቀናተኛ ሴት

  • @mimo4537
    @mimo4537 Рік тому +2

    እንደዚች አይነት ሴት በሰው ትዳር መፍረስ የምትደሰት በራስዎ ይፍቅር ህይወት የማትደሰት ወይም ጭራሽኑ የፍቅር ህይወት የሌላት ናት ። የራስዎ ህይውት ዓላማ ስለሌለው የሌሎች ዓላማ ሲከሽፍ የእኩልነት ስሜት ስለሚሰማት ደስ ይላታል።

  • @noraadam5374
    @noraadam5374 Рік тому +4

    አይ ሽንቷ ብጠጣዉ ነዉ የማደቅህ የግር እጣቢ ምን አደለም🐾

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +1

    በፈጣሪ አያድርግባት በሰው የምትቀኑ ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው

  • @rahwahailu7072
    @rahwahailu7072 Рік тому +3

    The crazy 😜 lady who named Liya ,always talking shit with her negative energy & kind of jealousy . I can tell she must be unhappy with her self

  • @makidadaniel9311
    @makidadaniel9311 Рік тому

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆያ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ....

  • @Ros7705
    @Ros7705 Рік тому

    ልቦና ይሥጣት ስለሠው ተጨቃ ማውራቷ ምን ይሉታል

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 Рік тому +2

    ሜላት በጣም የዋህ ልጅ ናት 😢😢

  • @liben_g
    @liben_g Рік тому

    እዛ ማዶ አንድ ጀበና እዝም ማዶ አንድ ጀበና
    የኔማ nuti የኢትዮጵያ ጀግና❤❤

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Рік тому +1

    ስለሜላት ያወራችው ሊያ ትባላለች የመዳም ሽንት ቤት ፈቅፋቂ ነበረች ትዳር ለመያዝ ተጋግጣለች ተላጥጣለች ማን ፀድቆባት እንደሆነ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ግን ያበርታህ ከዚች መንደሬ ጋ እረጅሙን የህይወትህን ጎዞ ከሷ ጋ በማድረግህ

  • @MymomMylife-j1t
    @MymomMylife-j1t Рік тому +1

    ይመችህ አባቴ በተለይ የሜላትን ፍቺ የምታወራዋ ቡና ብታደርጊዉ ተመችቶኛል 😂 ባሏን ትፈልገዉ ነበር እንዴ😂 ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ😂😂

  • @l....g2637
    @l....g2637 Рік тому

    እዛ ማዶ አንድ ጀበና እዝም ማዶ አንድ ጀበና
    የኔማ nuti የኢትዮጵያ ጀግና

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እኔ ምን አገባኝ ስለሠው ህይወት ማዳመጥም አልፈልግ ኮምቼ ልወጣ ነው የገባውት

  • @TgyTade
    @TgyTade Рік тому +1

    እኔ የገረመኝ የሷ ደስታ ምንድን ነው ሰው እንዴት በሰው ሀዘን ይደሰታል ቢሆን እነኳን ብሽቅ ነገር ናት

  • @whynot2685
    @whynot2685 Рік тому

    ሆያ ሆዬ ሆ
    ሆዬ የኔ ጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    እዛ ማዶ ጭስ ይጨሳል አጋፋሪ ይደግሳል ያችን ዉጬ ዉጬ.....

  • @1LE940
    @1LE940 Рік тому

    እኔ ስኬታማ ብሆን የሚያብዱ ሰወቺ ብዙ ናቸው ለዛም ነው መሰለኝ ጌታ ነገሮቺን የሚያዘገይልኝ🤔 አንተ የእግር እጣቢ የጠጣከው መውደድ ጥሩ ነገር ነው ይሄን ያክል ለሰው እንደዚህ መሆን ግን ፈጣሪን መካድ ነው በዛ ላይ ስናድግ ዋጋቺን ተነግሮን የማናድግ ሰወቺ ነን እነደዚህ የምናደርገው እና አሁን አድጋቺሁ ሶሻል ሚዲያ እያያቺሁ ተማሩ🤭 እንጂ እራሳቺሁን አታውርዱ እባካቺሁ ብዙ ሰው ስለሚያሳዝኑኝ ነው የቤተሰብ ፍቅር ወይም ጥብቅ የሆነ ግንኙነት የሌላቸው ልጆቺ ማንም ይሁን በሒወታቸው ሲመጣ በጣም ነው የሚቀርቡት የሚወዱት ከዛ እስረኛ ይሆናሉ😔የሱን ሂወት እየተናገርኩ ሳይሆን በአብዛኛው እንደዛ ስለሆነ ነው

  • @jijigaonline
    @jijigaonline Рік тому

    ሆያ ሆዬ ሆ ሆየ ነጌታ ጌታ ጠንበለል
    ዝናቡ መጣ ወዴት ልጠለል
    ከዚህ እስከዛ ማነው ያረሰው
    የኔማ ዳሎል ወርቅ የለበሰው
    ወርቅ ይልበስና ፈረሱ ነጭ
    ይወረወራል እንደልምጭ
    ....ማርያም ፈታችው ለዚች ለማርያም
    እዘኑላት አንድ 2000ዋን ጣል አርጉላት
    ሆይሼ ሎሚሼ እኔ አልመጣም ተመልሼ ።

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому +2

    አረረረ ይሄ ኪሩቤል ነው ጃኖ ባንድ ላይ ያለው ሆሆሆ ሰው ግን ለወሬ ቱቱቱ😊

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Рік тому

    እግዚአብሔር ይገስፅህ በሰው ሀዘን የምትደሰትመንፈስ

  • @RahamJemal
    @RahamJemal Рік тому +1

    አሏህ ይማርህ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው

  • @tizitamindaye1637
    @tizitamindaye1637 Рік тому

    ተባረክ

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 Рік тому

    እዚያ ማዶ አንድ ጀበና እዚ ማዶ አንድ ጀበና የኔማ ጌታው የሀገሬ ጀግና።
    7
    Reply