ጀዛከላህ ሼይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን ||ሃሩን ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 274

  • @ZeynebAli-1
    @ZeynebAli-1 Рік тому +26

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቀዎት ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ Рік тому +58

    የኔ ውድ ሸህ ሙሀመድ ዘይን ዋ ጥፋታችን ሰዎች ዋ ጥፋቴ አብዱረሂም የቂያም ቀን ይህን ስራውን ሲያቀርብ ምን አገዛችሁት ሲባል ምን ይሆን መልሴ ያራህመትክ ዋሲአ በመልካም ርዚቅህ አስፋፋኝ ያረብ

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 Рік тому +1

      ማሻሃላ አላህ ዝያራቹን ይቀበላቹ

    • @momin8886
      @momin8886 Рік тому

      አላህ ይዘንልን እጂ መልስም የለን ያረብ

    • @mehbubajemal3796
      @mehbubajemal3796 Рік тому

      አሚን ያራብ😢😢😢😢

    • @hayatyalhamedlla4561
      @hayatyalhamedlla4561 Рік тому

      ትክክል አላህ ይዘንልን

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 Рік тому +28

    እረጅም እድሜ ከጤና አላህ ይስጣቸው አባታችን

    • @selmaselma691
      @selmaselma691 Рік тому

      Mashallah Allah hayetotine yarezemilen yashikachi

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 Рік тому +9

    ይገባቸዋል. ሀሩን ሚዲያዎች እናንተንም አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ. ሼይኻችንን እንዳስደስታችሁልን

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Рік тому +1

    ሼህ ረጅም እድሜ አብድሬ ጄዛከላህ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥወት ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይር 👏👏👏♥️♥️♥️

  • @Madina-jp3vc
    @Madina-jp3vc Рік тому +1

    Mashalla mashalla mashalla mashalla mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa 🎉🎉🎉🎉

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Рік тому +5

    አላህ ለእኛም ለእናንተም ፆማችንን ሰላታችንን ቂርኣታችንን ይቀበል ጀዛኩምላህ ኸይር ሀሩን ሚዲያ አላህ ረጅም እድሜ ለሸይኻችን ይለግስ ግን ሻብ ናቸው እድሜያቸው አይደርስም አላህ ፊታቸውን ነጭ ካደረገላቸው ባሮች ያድርጎት ወኢያና

  • @ሃሩንሚዲያድምፄነው

    የኛ ውድ ሼክ የኛ ውድ አባት አላህ ረጀም እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጦት የረብ ስዎደቸው አላህ ይጠብቀቸው

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Рік тому +1

    የኔ የዴኔ አሥታሪ አባት አላህ የጠብቆት

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Рік тому +7

    አሏህ ይጠብይልን መሻሂኮቻችንን ሀሩን ሚዲያ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Рік тому

    ማሻ አላህ ወላህ ደስታዬ ወደር የለዉም ሀሮን ሚዲያ አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ይህ ታለቅ ሸህኽ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም የጀርባ አጥንት ነቸዉ አላህ እረጅም ሀያት ይወፍቅልን

  • @SUSUSofi
    @SUSUSofi Рік тому

    ማሻአላህ ስጠብቀው የነበር ሸኽ መሀመድ ዘይን ዘህረድን ይገባወታል አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Рік тому

    ማሻ አላህ ሼሁና አላህ ይጠብቆት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከሙሉ ቤተሰቦ ሀሩን ሚዲያም አላህ ይጠብቃቹ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ❤

  • @susuyemamyesuf2332
    @susuyemamyesuf2332 Рік тому

    ሸሀችን ጀዛኩም አላህ ህይር አላህ እርጅም እድሜ ይስጠወት ከጤና ጋ የድን አባት መካሪ ፈታዋቸው የሚጥም ሴራ የሚያስደምም ያርብብብ አላህ ይጠብቅልን

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ

    አብዱሬ የሀሩን አባት የኛ ጀግና ዚያራህን አላህ ይቀበልህ ያአኺ ረቡል አለሚን በራህመቱ ይዘይርህ ከነቤተሰብህ ከነ ባልደረቦችህ

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    ጣፋጭ ታሪክ ባያልቅ ተመኘሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Рік тому

    አህለን ወመርሀን የውነት አቡ ሀሩን ጀዛአክ አላህ ኸይረረ ጀዛአ እንድሁም ሸህ ሙሀመድ ዘይን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበለዎት ያረብ

  • @momin8886
    @momin8886 Рік тому +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አሊሞቻችን እረጂም እደሜና ጤና ለሞቱትም ጀነተልፊርዶስን ይወፍቅልን ያረብ
    ሀሩኖች በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 Рік тому

    ኡዝታዙና እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ የኔ ምርጥ አባት

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    ሽህ መሀመድ ዜየን እረጂም እድሜየ ከአፈያ ከጤየና ከጥሩ ስራጋረ አላህይወፈቀወ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Рік тому +1

    የአላህ ጥበቃ አና እገዛ አይለዮት ኡስታዚና🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому

    ጀዛከላህ እናተም ሀሩኖች በጣም ዋሳኝው ነው የዘየራችሁት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሸሀችን

  • @Rስደተኛዋ
    @Rስደተኛዋ Рік тому

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ የአላህ ኡለሞቻችንን ጠብቅልን

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Рік тому

    ማሻአላህ ሸህችን ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እጅግ በጣም ነው የምወደዎት አላህ ያቆይልን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +4

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ከይር የኛ ኩራት የሙእሚኖች አይን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому

    ኡስታዝ አላህ ራጅሚ እድሜ ካጤና ይስጡት
    ሀሩን ሚድያ ታጣቆች እድሁሚ ኡስታዞች
    አላህ ይጫምራቹሁ

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አላህ ይስጥልኝ ዪከሪም

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
    ጀዛኩሙሏህ ኸይርንንን ሀሩን ሚድያ❤❤
    ሼይኽችንም አሏህ ያቆይልንን❤
    #የሀሩን አባት የኔ ጀግና❤ አሏህ ይጨምረልህ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 Рік тому

    ሸኻችን ስዎድዎ እረጅም እድሜ ተመኘሁሉዎት ጀዛኩምላሁኸይር

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ሼህ አሏህ ረጅምእድሜ ይሰጥወት ከነ ሙሉ ጤና
    ሀሩን ሚዳያ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +9

    ረጅም እድሜ ለመሻይኮቻችን አላህ ይስጣቸው

  • @aziza3691
    @aziza3691 Рік тому

    አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር አንተ የኢስላም ከላላ ሸኮቻችንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኩምላህ ኸይር ፊዱንያ ወንአኼራ

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 Рік тому +4

    ሸይኻችን አላህ ይጠብቆት ሀሩኖች ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ ♥️

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Рік тому +3

    እረጂም. እድሜየ ከጤናጋር ለሸኻችን እናንተም ጀዛኩምላህ ኻይር ሀሩን ሚዳ

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh Рік тому

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሸሀችን ጀዛከአላህ ኸይር ሀሩን ሚዲያ,

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h

    ኡስታዝና አላህ እድሜና ይሰጥልን ያረብ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ

    ወድ ሸኻችን አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @kamilamuhye8224
    @kamilamuhye8224 Рік тому

    የኔአባት ይገባቸዋል እረጅም እድሜና ጤና ለርሰወ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Рік тому

    ማሻአላህ ሁሩኖች አላህ ይጨምርላችሁ እንዲሁም ሸሀችን ረጀም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር አላህ ይስጥወት

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ

    ማሻአላህማሻአላህ አሊሞቻችን መሻሂኮቻችን እድሜ ጤና ደሥታ ረጅም ያድርግልን አላህ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀሩኖች ዳኢወቻችን አላህ ረጅም እድሚ ከሙሉ ጤና ጋር ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 Рік тому +1

    ሸሀችን በአኬራም የጀነትን ካባ አላህ ያልብስዎት አላህ ይጠብቅዎት

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Рік тому +4

    ሼህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ❤❤❤

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 Рік тому

    ሼኽችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን ሸሀቺን ያረብ ጀዛኩም አላህ ሀሩኖች ጠንክሩ❤❤❤

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    እስከዛሬ ቅር ብሎኝ ነበር ለምን ብየ ዛሬም አረፈደም ያሸኽ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    ሀሮንሚድያ ኡስታዝ ባህሩ ኡመር ሁላችሁንም አሏህ ኸይጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመዳችሁ

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ

    ወላሂ ጀዛካላህ ቢባሉብየ ከመመኛቸዉሸህአንዱናቸዉ።ወዲም አብዱረሂም አላህ አጁርህን በጀነትይክፈልህ❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @seidethio6927
    @seidethio6927 Рік тому +4

    ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому

    ሸሀችን አላህ ያቆይልን ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @umin7742
    @umin7742 Рік тому

    አላህ ረዢም እድሜና ጤና አላህ ይስጣቸሁ የኛውድ ሸኾቻችን 🤲🤲☝️

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Рік тому

    እረጀም እርሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 Рік тому +2

    ማሻ አላህ ሼሀችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሀሮን ሜድያ ጀዛኩም አላህ ኸይረን መልካም ስራቹ አላህ ይቀበላቹ ጀግኖች

  • @ሰሚራሁሴን-ተ3የ
    @ሰሚራሁሴን-ተ3የ Рік тому

    አላህ. እረጂም. እድሜ. ይሰጣቸው. ሽይኽ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Рік тому +1

    ማሻአላህ ውበታችን እሥልምናች ሱብሃን አላህ ማንም ቃሪእ ኢትዮጵያ ውሥጥ የትም ይወለድ በውቢቷ ወሎ እየሄዱ ነው የሚቀሩት የኔም ሃያቴና አጎቴ እዛነው የቀሩት ወሎ ደሴ እኮ የኢትዮጵያ ሳውዲ እኮናት ማሻአላህ ሥንቱን አሊምና ውሥታዞቻችንን አፈራችልን
    ግን ደሥ የሚለው ወሎን እንደዛ እንደወደትኳት አልቀረውም ልክ እንደ እናቴ የምወዳትና የምሳሳላት ሚሥት አፈፍ አርጋለው አላሃምዱሊላህ መልክ ብቻ ሳይሆን ፍቅርናቸው ወሎዎች ምኞቴ ከንቱ ሥላልቀረ ጉሉ ማሻአላህ ላላህ ብዬ ሁላቹንም በጣም ወዳቿለው

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому

    ማሸአላህ ኡሰታዜአላህ አፊያእና እድሜይሰጣቸሁ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባርከላህ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Рік тому

    እረጅም እድሜ ከጤና አላህ ይስጠወት ሸኻችን

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹሁ ሼኩና

  • @የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ

    አሠላማለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አለይኩም ወላሂ በጣም ደይላል ይገባቸዋል ሸህሀችን አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጥን ያረብ ጀዛኩም አላህ ❤❤❤❤

  • @kustr5728
    @kustr5728 Рік тому

    ማሻ አላ አላህ እረጅም እድሚና ጤና ይስጦት
    ሀሩን ሚድያ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ተምሬቢንትሰኢዲ
    @ተምሬቢንትሰኢዲ Рік тому +1

    አላህ ረጂም እዲሜ ይስጣችሁ ያረብ

  • @kedijaseid992
    @kedijaseid992 Рік тому

    አላህ እረጅም አፊያ ይስጠወት ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @rahmanuri5183
    @rahmanuri5183 Рік тому

    ማሸአለህ ሸይክ አለህ ይጠብቀቹ ምርጥ ሼህክ ውድ አባት❤❤❤❤

  • @hussainhassen2967
    @hussainhassen2967 Рік тому

    MashaAllah በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም እና የምወዳቸው ሼህ ግን ሃሳባቼውን ሳይጨርሱ አቁዋረጥካቸው በጣም ብዙ የሚወራ ታሪክ እንዳላቸው የታወቀ ነው

  • @SeadaAhmed-s1y
    @SeadaAhmed-s1y Рік тому +4

    የማያልቅ ሀብትን እረጂም እዲሜን ይስጥልን ሸሀቺን ❤❤❤❤❤

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Рік тому

    የአቅራቢወች አደብ ንግግር እርጋታችሁ ደስ ይላል ጎበዞች በርቱ አወ እንደዚህ ነው ኡለማወቻችን ማክር

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Рік тому

    ማሻ አላህ ሼኻችን እንዎዶተለን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ftube564
    @ftube564 Рік тому

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @fatimajamal2346
    @fatimajamal2346 Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኽይር ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሽሀቻን ሙሀመድ ዘይን አላህ እረጂም እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጣቺሁ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Рік тому

    ❤❤አላህ በጀነት ጀዛቸውይክፈልልንያረብ

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Рік тому

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ሸሀችን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Рік тому

    እረጅም እድሜ ከጤና አላህ ይስጠወት ሸኻችን💙አጅብ ወላሂ የወሎ ሰው ነበር ሚመስሉኝ ጎጃም ናቸው

  • @ነጁወሎየዋፍችያጣውህልሜታ

    አጀዛኩም አሏህ ኸይር የሸኽ አሏህ እደሜጤና ይሰጠወት

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Рік тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ አላሁአክበር በጣም ነው ደስ የሚለው ሀሩን ሚዲያ አላህ ኸይረ ስራህን አላህ ይቀበልህ አደዚህ መረግ በጣም ነው የሚያስደስተው እንኳን ደስ አለዎት ሸካችን እረጅም እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጥልን

  • @فافيبنت
    @فافيبنت Рік тому

    ለሀሩን ሚድያ ቃል የለኝም ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ. አላህ መሻይሆቻችንን ይጠብቅልን ያረብ

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 28 днів тому

    አላህ ያቆዬት❤❤❤❤❤

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Рік тому

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ

  • @ratube5665
    @ratube5665 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ሸይህ እስታዝ መሀመድ ዘይን ይገባቸዋል ለሚለፍት ልፋት ትግስታቸው በተለይ ለነመዳም ቅመም ፈተዋ

  • @susususu586
    @susususu586 Рік тому

    Shek mohamde zynu zerhedin harun midya allah mindachihun yikfllachuh jzakumullah kyrn yareb aulomawochin allah anrullin tebkillin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር Рік тому +2

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራን ወድሞቼ አሏህ ይጨምርለችሁ ሼህችን አሏህ ይጠብቅችሁ ረዥም ዕድሜ ከጤና አሏህ ይስጣችሁ የረብ

  • @ggfhgjighh5178
    @ggfhgjighh5178 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሀሩን ሚዲያ የምታደረገዉ ነገር ወላሂ ቃል የለኝም

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Рік тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸኻችን ሸህመሀመድ አላህ ይጠብቅልን

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому

    አለህ ይጠብቀችሁ ሁለችሁንሚ ሀሩን ሚዲየንሚ ጭሚሪ አለህ ረጂሚ እዲሜ ከጤነ ገ ይስጠችሁ ሽህ አመት የኑረቺሁ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ✅ ጄዛኩም አላህ ኸይር🇪🇹

  • @የአረህማንባሪያ

    ኢትዮጵያ ካሎት ትላልቅ አሊሞች አንዱና ተቀዳሚ ናቸዉ ሸኽ ሙሀመድ ዘይንዘህረድን አላህ እድሜና ጤናወትን ይስጥልን ሀቂቃ ግን አርፍዳችኃል ሀሩኖች ቢሆንሕ በርቱልን ደስ ብሎኛል ሸኻችን ሸኽ ሠዒድ አህመድን በዱዓ እናስባቸዉ ያጀመዓ

  • @haitema9779
    @haitema9779 Рік тому +4

    አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልኝ

  • @eexx4399
    @eexx4399 Рік тому

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ እረጅም እድሜ አላህ ይሰጥልን

  • @seada3382
    @seada3382 Рік тому

    ሸሀችን ይገባቸዋል ብዙ እየደጀሙ ነው አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
    ሀሩን ሚድያ እናመሰግናለን

  • @umelkheyrahmed7213
    @umelkheyrahmed7213 Рік тому

    Allah beafiya rejim edme yakoylin jezakumullah kheyra

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Рік тому

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሩኖች
    ሼሁና አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Рік тому

    ማሻ አለህ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ ያሀሩን ሚዲያ ውንድሞች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ekrameekrame736
    @ekrameekrame736 Рік тому

    ኡስታዙናአላህይጠብቅህእድሜናጤናይስጥዎ.ላላህብየነውየምወደወት

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب Рік тому

    መሸአላህ እድሜ ይሰጥልን

  • @hellorimhellorim6165
    @hellorimhellorim6165 Рік тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ እዴሜ ና ጤና

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ Рік тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @abayhassen-ck7bo
    @abayhassen-ck7bo Рік тому

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Рік тому

    አላህ እድሜ ጤና ይሥጠወት