ጀዛከላህ ሼይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን || የዒድ ልዩ ዝግጅት ሃሩን ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ

    ኢድ ሙባረክ ሙስሊም ሙስሊማት። ጀዛ ከአላህ ኸይረን ሀሩኖች። ሸሀችንንም አላህ ሀያታቸውን ያስረዝምልን።

  • @fuadnassir7832
    @fuadnassir7832 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለሁ። ልፋታችሁን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያበስራቹ። ከአፍ ከአይን ይጠብቃቹ

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ይጠብቃችሁ ኦሎሞቻችን ያርብብብብብብብብ

  • @التل-ت2ث
    @التل-ت2ث 2 роки тому +47

    ያጀመአ እንዲያው ወዴት ናችሁ ደስ ሲሉ ዜያራን የመሰለ ፕሮግራም ለዛውም በሼህ ሙሀመድ ሀሚድን ቤት

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 роки тому +11

    ረጅም እድሜ ሼክና አላህ ይጠብቀዎት ከልቤ ነዉ እምወደዎት አላህ መልካም ስራዎትን ይቀበለዎት 😍😍💓💓

  • @seidatube419
    @seidatube419 2 роки тому

    አብደራሂም አላህ ይጠብቅ አንተም ይህን ማዘጋጀትህ ትልቅ ሰዉ ነህ ወንድሜ ጀዛከላህ ኡስታዞቻችንም አላህ ያቆያቸዉ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 2 роки тому

    አለህ ያሁላችንም እዲሜየችን ያራዝምልን እነንተንም እኘንም ያራብ እሄንን ደሲተ ያስዬን አለህ ሁሌም ያሰይንንን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👈👉👈👈👈👈👈👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 2 роки тому +12

    ኢደል አደሀ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች❤🙏

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    እድሜዋት ን አላህ ያረዝምልን ሽይኽችን
    ኢድ ሙባርክ የሀሩ ን ሚዲያ ተከታታዬች

  • @heesseenheesseen6465
    @heesseenheesseen6465 2 роки тому +6

    ሸይኽ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @halimab609
    @halimab609 2 роки тому +10

    ለሙለሞቻችንና ለመሻይኾቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    ሀሩን ሚዲያ አላህ በረካ ያድርግልን ያረብ

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 2 роки тому +3

    ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @الااا-غ1ص
    @الااا-غ1ص 2 роки тому +2

    ሸሀችን አላህ ይጠብቅወት የኛእቁ

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 роки тому

    ማሸአላህ ኡለማወቻችን ኡሥታዞቻችን አላህይጠብቃችሁ እድሜናጤናም አላህይሥጣችሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +11

    🕋عيد مبارك🕋
    🕋EID MUBAREK🕋
    🕋ዒድ ሙባረክ🕋
    እንኳን ለዒድ አል-አድሃ በዓል ከነቤተሰቦቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ!!! *ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል*
    በዓሉ የኢስላም ፣ የኢማን ፣ የተውሂድ፣ የአንድነት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልን አላህን እለምናለሁ ።

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +2

    ማሽ አለህ ማሽ አለህ ያሽኽ አለህ ሙሉ አፍያነ ርጅም እድሜ ይስጦት ለኔ ልዩ ኖት ♥♥♥
    በጠም ደስ ይለል ሀሩን ምድያም አለህ ያግዘቹ በርቱ መሽ አለህ በጠም ትልቅ ስራ ነው የስረቹ ያልለቹ
    ኡንኳን በስለም አደርስን አደርስቹ
    አሚንንንንን ያርብ ♥♥

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 роки тому +12

    እጅግ ተወዳጅ እንቁ አሊም አላህ ይጠብቃችሁ ሙስሊሞች የት ናችሁ ዛሬም ኘራንክና ቲክቶክ ቤት

  • @hayahhayah9581
    @hayahhayah9581 2 роки тому +4

    ሽህ ሙሀመድ አህመድን ስዋደጀዉ ጀዘኩሙላህ ከይር

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ወላሂ ትልቅ ዝያራ አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ ኡስታዛችን ደኢያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 2 роки тому

    ማሻ አላህ ጃዛኩም አላህ ከይረን አሩን ሚዲያ ሼኩና አላህ እድሜና ጤና የብዘሉት በሁላት ክፍል ምቀርብ አርፍ ነበር ስረዝም ለኛ ከስረ ገር አይመችም

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ማሻ አላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ያኑርልን ውዱ ሸኽችን ጀዛኩምላህ ኸይራ

  • @fatumafatuma7240
    @fatumafatuma7240 2 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣቸው በእውነት መሰሎቻቸውን ያብዛልን ያረብ እዱኒያ አኸሪያቸዉን ያሳምርላቸው !!!!!

  • @abumok7043
    @abumok7043 2 роки тому +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @haiderseid2305
    @haiderseid2305 2 роки тому +1

    ውድ የሀሩን ሚዲያ ባለደረባ ወች አሏህ ያበርታቹህ

  • @marifaali7975
    @marifaali7975 2 роки тому

    አላህሀያታቸውን ያስረዝምልን
    ኡለሞቻችንን።ሀሩንሚድያወች ።አላህይጨምርላችሁ

  • @dgccgd5451
    @dgccgd5451 2 роки тому +2

    እኳን ለኢደል አደሀ አረፍ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ብያለሁ ለሁላችሁም ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ኡለማወችን በማየቴ አልሀምዱሊላህ

  • @mhmadaman8464
    @mhmadaman8464 2 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሀሩኖች እናንተንም ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    ጀዛኩመላህ ኸይር ሽህ ሀሩኖች አላህ ያበርታችሁ

  • @kedirseid4532
    @kedirseid4532 2 роки тому +12

    ግን ለምድን ነው የሚጠቅመንን ነገር ትተን ወደ በማይጠቅመን ነገር ግዜያችንን የምናጠፋው ያአላህዬ አንተው ወደቀጥተኛው መንገድ መልሰንንን ።

    • @neimayimam1032
      @neimayimam1032 2 роки тому

      ሷህ ሃያቲ እረ ሴቱ በጣም ያሳዝናሉ የት እንዴሚውሉ አያውቁም አላህ ይስትር በሙዚቃ ሰከረው አይይይ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +2

    ኢድኩም ሙባራክ

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛካላህ አተም አብዱሬ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +7

    ወላሂ ጄዛቹን አላህ ይክፈላቹ የኡላሙች አስተዋሾች የራበና ረህመት ይውራድበቹ

  • @Asw2145
    @Asw2145 2 роки тому

    ሸህአችን እርሱም እድሜ ከጤናጋ ያረብ

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 2 роки тому +2

    መሸአሏህ ወለሂ በጠም ደሰየምል ፖሮጊረም ነው ሀሩን አለህ ጀዘቹን ይክፈለቹ ኢደሜነ ጤነ ለኦለሞቻቺን መሸአለህ🌹🌹🌹👍👍👍👌👌👌

  • @Peace135-7
    @Peace135-7 2 роки тому +14

    እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️ረጅም እድሜ ከጤና ለኦለሞቻችን ይስጥልን

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 роки тому

    ኢድሙባረክ
    አላህረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት ዶክተር ሸህ መሀመድ ሀሚዲን

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 роки тому +1

    አብሮ አደረሰን በጠም ደስ ይለል

  • @tube1298
    @tube1298 2 роки тому +4

    አላህ ይጠብቀዎት ሼኻችን

  • @rehimamussa3970
    @rehimamussa3970 2 роки тому +7

    አሊሞቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያረብ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 роки тому +3

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አልሀምዱሊላህ እንኮን አብሮ አደረስን ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ኽይር
    ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን የኛ ውድ አባት አላህ ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ባለቤቴ ሽህ ስኢድ አህመድን እና ሽህ ሙሀመድ ሀሚድንን ኡስታዝ አቡ ሀይደርን ሲወዳቸው እንድሁም ኡስታዝ ሳዳትን ሽህ አህመድ አደምን ኡስታዝ አቡበከር አህመድን ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ብዙ ናቸው ግን እኔም እንደዛው አላህ ይጠብቃቸው ሁሉንም

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 роки тому +13

    ሽሀችን። ሀያቶትን። ረጅም። ከጤና ጋር። ሀገራችን። ሠላም ያድርግልን። ☝

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 роки тому

    ጀዛኩላሕ ማሻአላሕ እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ድስ የሚል ፕሮግራምነው ጀዛኩላሕኸይር

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 роки тому +2

    ሱብሀነላህ

  • @BgfHggg-n5l
    @BgfHggg-n5l Місяць тому

    አላህ እረጅም እርሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያረብ

  • @BgfHggg-n5l
    @BgfHggg-n5l Місяць тому

    ጀዛኹመሏህ ኸይር ያሸይኸና

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 роки тому +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልን ኢድ ሙባረክ ወአቱም ቢሂይር🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎁🎁🎁🎁🎁🙋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 роки тому +2

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢድ ሙባረክ አላህ ስራችሁ ይውደዶ ኢኽላሱን ይጨምርላችሁ ታላቅ ሸይኽ ረቢ ይጠብቃችሁ የአላህ ሰዎች ለዲናቸው እንጂ ለዱኒያ ቦታ የላቸውም

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +2

    እድሜና ጤና ሼሀችን ያረብ

  • @ኡሙነጀት-ረ9ቈ
    @ኡሙነጀት-ረ9ቈ 2 роки тому

    ማሻአላህ ኡሰታዝና እዴሜና ጤና ይሰጥልን ያረብ እኳንም ለኢድ አል አዳሀ አደርሰን አደረሳችሁ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 роки тому +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ያሸይህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንወደወታለን አላህ ይውደዳችሁ ያርብ

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ኢዱ የሠላም ይሁንልን ሁላችሁም ጀዛከይላኸይር

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 роки тому +1

    ወላሂ እኔ ሲሊ ጢ ነበር የምመ ሥሉኝ የገሬሠዉ ነወት ማሻአላህ እሥ ታዜ እረጅም እድሜ ከጤናጋ

    • @b.6015
      @b.6015 2 роки тому

      እኔም አማራ አይመሥሉኝም ነበር

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 2 роки тому

    አላህ ይጠዉል ኡሙሮት ኡሥታዘና

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 2 роки тому

    ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ይጨምርለቹ አላሀምዱልላህ አለህ ኒህመተል እስለም

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +6

    የምወደቹ አሊማችንንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የተውሂድ አበሳደሮች መሰላቹን የብዛልን ለርሶም ባሄራም ጀነተል ፊርዶስን በዱኒያም ሰላም የሆና ኑሮን አላህ ሱብሀናው ተላ

  • @ሶፊያቲዩብ
    @ሶፊያቲዩብ 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @ፈቲ.የተንታዋ
    @ፈቲ.የተንታዋ 2 роки тому +1

    እህ. ደስ. ሲሉ. ወድም. አብዱረሂም. አላህ. እረጅም. እድሜ. ከሙሉአፊያ.ጋር ይስጥህ.

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 роки тому

    ወዐለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቃቸው የረብ🌹🌹

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛኩምአላህ ኸይርን አላህ ይጠብቀወት ሽኻቺን

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 роки тому

    ሀሮን ጀዛቹን አላህ ኢክፈላቹ እናመሰግናለን

  • @nurumuhammed9500
    @nurumuhammed9500 2 роки тому +1

    ኢድ ሙባረክ

  • @dubaidxb6135
    @dubaidxb6135 2 роки тому

    ራጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ሃሮን ቲቪ

  • @abaskedir6185
    @abaskedir6185 2 роки тому

    Jezakumullah khyre Haroon media

  • @BgfHggg-n5l
    @BgfHggg-n5l Місяць тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @faezafentaw431
    @faezafentaw431 2 роки тому +1

    አለይና ወአለይኩም ኩሉ አመ ወኢንቱም ቢኸይር ኡላሞቻችን

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه 2 роки тому +1

    Jezacelah. Ustaz

  • @nurumuhammed9500
    @nurumuhammed9500 2 роки тому +1

    ሌሎቹ ሸሆች ሲናገሩ ስማቸውን በሰብታይትል ብታስተዋውቁን ይበልጥ ያምራል

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 роки тому +3

    አላህ አፊያና እድሜ ይስጣችሁ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበካቱአህሌን ፊኩም ዉድ የኢሥላም ልጆች እኳን 1443ኛዉ አመተ ሒጂሪያ ለዒድ አልአዳሀ ባአል እኳን አደረሣቹ ተቀለሏህ ወሚናወሚኩም ኢድኩም ሙባረክ ዐለይና ወዐለይኩም ሶሊሀልአእማል 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    مبارك عليكم العيد وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال والطاعات
    ونسأل الله أن يعيد علينا مواسم الخير والطاعة أعوماً عديدة وأزمنةً مديدة ونحن في أحسن حال
    أخوكم ومحبكم أبي جويرية جمال محمد

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 2 роки тому +1

    Jezakumulahu heyren

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 2 роки тому +1

    Mashallaj allah edmena xena yesxachaw

  • @seidmuhamed4683
    @seidmuhamed4683 2 роки тому +2

    ማሻላህ አላህ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 2 роки тому

    ጀዛካላ ከይራንን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 роки тому +1

    شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 роки тому

    Masha Allah masha Allah masha allah

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali9377 2 роки тому

    ማሻ አላህ ይባርክ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 роки тому

    ማሻአላህ ሸሀችን አላህ ኢጠብቆት

  • @fatimadubai6328
    @fatimadubai6328 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ እረጀም እድሚ ከጢናገር ይስጥልን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 2 роки тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙሰሊም እህትና ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 роки тому

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Allah edemena tena yesetote Jazakallah kayerane

  • @فاطمهاحمد-ج3ص8ف
    @فاطمهاحمد-ج3ص8ف 2 роки тому +1

    ማሽአላህ

  • @edesa9083
    @edesa9083 2 роки тому +2

    ማሻአላህ

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 2 роки тому

    Jezakellah Heir Ya Sheikh!

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኽይርን ሀሩኖች

  • @hawlhawa4526
    @hawlhawa4526 2 роки тому

    ጀዛኪምአላህ አሚን ያረብ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 роки тому

    Selellahu alyehi wesellam
    Selellahu alyehi wesellam
    Masha Allah Masha Allah
    Batme dase yelal

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 роки тому

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ስብሀነሁተአላ መልካም ስራዎን ወዶ እርሶም ዙርያዎን በመልካም ጀኧዛ በዱንያ በአኼራ ይመንዳዎ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሉባባቢንትእንድሪስ
    @ሉባባቢንትእንድሪስ 2 роки тому +1

    ወይኔ ዛሬ ስንት የጠፉኝ ወንድሞቸን አየሁ ደስ ሲል ያረብ

  • @omarahmad5525
    @omarahmad5525 2 роки тому

    መሻአላህ በጣም ደሰ ይላል

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 роки тому

    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 2 роки тому +1

    Yaa dinachun kokoboch we love you ustazoche ☝️👌😍

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 2 роки тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ህግን ሚዲያ ጀዘኩሙሏህ ኸይር አሏህ ረዥም ዕድሜ ይስጦት ሼሀችን አሏህ ይጠብቆት ኡለሞቸችን ኡስታዞችን አሏህ ረዥም ዕድሜ ከጤና አሏህ ይስጦት የረብ አንተው በረህመትክ ጠብቀቸው

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 2 роки тому

    ወአላይኡም አሰላም ዎራህመቱለሂ ዎበራከቱሁ

  • @toyibaseid6294
    @toyibaseid6294 2 роки тому

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።ላዩት እህትና ወንድሞቻችን ሽር እናርግላቸው።ዋይፋይ ለማይጠቀሙት በአውዶ ወይም በቪደው እያወርድ እንላክላቸው ውድ እህትና ወንድሞች በታቸለን አቅም ሀሩን ሚዲያንን መደገፍ አትርሱ ጀዛኩም ኸይርን

  • @halimab609
    @halimab609 2 роки тому

    ማሻአላህ
    አሚን አሚን አሏሁመ አሚን

  • @asiyajimmit7893
    @asiyajimmit7893 2 роки тому +1

    Masha Allah umuri nuf dheradha

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan2091 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህህ አሊሞቻችንንን

  • @zebibamisebo7972
    @zebibamisebo7972 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ