.... እንዳትጎዳብኝ ክብረ ንፅህናዋን መውሰድ አልፈለኩም // ወ/ሮ ዓይን ዓለም ተበጀ(የቀድሞ ጋዜጠኛ እና ደራሲ) //ክፍል 3 HASABE NIBAB!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @tedshebelaw8064
    @tedshebelaw8064 Рік тому +3

    You are the best , the way you ask a question to get the exact answer…this is the way should be the journalist job. Keep it up brother Eliyas.

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት Рік тому

    ጋዜጠኛው አቀራረብህ የማይቀር ጥያቄ እንዲመለስ በመሆኑ አዋቂ ነህ ደራሲዋስ
    ምናዓይነት ብርቅ ናት! ሰቀላ ዘርሽ ይባረክ!
    ደራሲዋም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ???

  • @seidgeleto4793
    @seidgeleto4793 3 місяці тому

    U are unique

  • @bekeletekle4830
    @bekeletekle4830 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ሴት ናት በዚሁ ቀጥይ

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Рік тому

    ሴትየዋ ምስኪን ነገር ነች እንደ ሃሳብ ካንተ ጋር እቆማለሁ ግን በጣም ተጫንካት ለማ ተሰማን ለማ በገበያ ነው ያደረከው

  • @NasSolo
    @NasSolo Рік тому

    አሪፍ ውይይት ነው

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ድረሰት ነው። ግን ሲቃላን ሄደው ማየት ነበሮበት ። ሄደውስ ያልጎበኙት ለምንድ ነው??

  • @kelemuargaw9001
    @kelemuargaw9001 Рік тому +2

    ጥያቄህ ሁሉ ጨካኝ ወንድ መሆንህን ይገልፃል , ፅሀፊዋ ግን በጣም እሩህሩህ የዋህ ትመስላለች በርቺ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Рік тому

    ምነዉ ፣ጋዜጠኛዉ ፣እንዲህ ፣ቆረቆረህ ፣ለማተሠማ ፣እሩህ ፣እሩህ ፣ወንድነዉ ፣አንተግን ፣የጨካኞቹን ፣ወንዶች ፣ ፣ፀባይ ፣ነዉ ፣የምታንፀባርቀዉ ፣ታክሢ ፣ተሣፍራ ፣ወደቤትዋ ፣የምትመለሥ ፣ልጅ ፣ደፍረዉ ፣የገደልዋትን ፣ወንዶች ፣መሠለኝ ፣የምታደንቀዉ ፣

  • @temporary995
    @temporary995 Рік тому

    ኣይነኣለም ተበጀ የፓስተር ተበጀ ልጅ ነዎት ወይ?

  • @netsanetzemmie5280
    @netsanetzemmie5280 Рік тому +1

    Waaaaw Elias "dengetur yehon wend yewedalu"? Meteyekeh tiru hono gin she is grilled. she tried to make Lema uniqe person like an angel. Ante demo you... as if he has some kind of weakness on his manhood and not fair for Almaz...????

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 7 місяців тому

    ሰውየው የ ኤርትራ ልክፍት አለበት😂😂😂
    ኤርትራ የ ኢትዮጵያ አኮል ሆና አታውቅም!!
    ኤርትራ ነበሩ ብለህ መጠየቅ በቂ ነው።
    ክብረ ን ጽህና ኮለፈወ ሂወቶ ልጂቶ የነበራት ትእግስተኛ መሆኖን የሚረጋግጥ እና ለመጨውም ሂወቶ ምን ያህል ጽናት አጋዥ ነው, ይህ ማለት ግን, ወንዱ ተከባብሮ ለመኖር ብቁ ሆኖ መገኘት ይጠይቅል!!!
    በዚህ አጋጣሚ, ይሄ ሴትን ድንግል ባለመሆኖ ማዋረድ ኤርትራ ውስጥ ብህግ ታግዶል!!
    በ አሁን ሰአት ኤርትራ ውስጥ ድንግል አለመሆኖን ተማምኖ ጋብቻ መፈጸም ወይ መተው ተለምዶል!!