ለ1000 ዶሮ የሚሆን ቤት የግንባታ ሙሉ ወጪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg 2 місяці тому

    በጣም በጣም ነው እማደቅህ ጎበዝ እናመሰግናለን ለሁሉም እንፎንመሽን

  • @gifawosenlemma2746
    @gifawosenlemma2746 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ጎበዝ በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ በከጂ ብሆን እሱን ብታስረዳን

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 2 місяці тому

    በርታ 👍

  • @senkesartube
    @senkesartube 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ በእውነት እኔ ስደት ሰልችቶኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደፊት መስራት እፈልጋለሁ

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 місяці тому

    በርታ ወንድማችን

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 2 місяці тому +1

    ሰላም ነህ ወንድሜ በጣም አድናቂ ነኝ በርታ ግን ልጠይቅ የምፈልገው እንቁላል ጣይ ዶሮ ከምን ያህል ጊዜ በዋላ ነው ለገበያ ማውጣት ያለብን ጀማሪ ነኝ አበረታታኝ።

    • @nadiifoxuseen7151
      @nadiifoxuseen7151 Місяць тому

      ዋላል አንባ ስለ አሀይ ዛጌ ከ ኢትዮጵያ

  • @naholjalata8903
    @naholjalata8903 2 місяці тому

    Sei un grande 💪🏼❤️

  • @EAGBoss
    @EAGBoss День тому

    የከብት ቤት ለመስረት ለ 100 ከብት የሚሆን

  • @JamaalSuleeyman
    @JamaalSuleeyman 2 місяці тому +1

    Kan ji'aa meqaatu jiraa lukkun

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 2 місяці тому

    ተጠንቀቁ ይህ ሰው ትልቅ ችግር አለበት

  • @BirukMeskele
    @BirukMeskele 2 місяці тому

    Nice

  • @MulugetaAlemu-t5f
    @MulugetaAlemu-t5f 2 місяці тому

    ግድግዳው ድፍን መሆን ያለበት በጸሀይ መውጫና መግቢያ አቅጣጫ በምስራቅ እና ምእራብ በኩል ነው መሆን ያለበት አንተ ያገለባበጥከው መስለኝ ሀሳብ ብትሰጥበት

  • @NebyuDesta-m9t
    @NebyuDesta-m9t 2 місяці тому

    ኣከባብያችን ቀዝቃዘ የሆነ በ2 ጎን ያለው ክፍተት ያስፈልጋል ወንድሜ

  • @SsDd-l3o
    @SsDd-l3o 15 днів тому

    መቶ የከብት ቤት ሥራልኝ

  • @samsonbelayneh3446
    @samsonbelayneh3446 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን።
    ለ2500 ዶሮዎችስ ምን ያህል ቦታና የቤት መስሪያ ያስፈልገናል?
    ሌላው ጥያቄዬ በ5000 ካሬ ቦታ ላይ በጥግ በጥግ በኩል ተደርጎ ቤት ቢሰራ ላሞችን እና ዶሮ ማርባት ይቻላል ወይ፣ ትንሽ ስለሚራራቁ ብዬ ነው።

    • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
      @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው 450ካሬ ቦታ ነበረኝ በጉን ዱሮና ላም ለማርባትነበር ፍላጉቴ ይባቃም አልመሰለኝ

  • @SntayehuWedemariyam
    @SntayehuWedemariyam 2 місяці тому

    ስንት ዶሮ ይይዛል ቤቱ?

  • @AstuMan-n9k
    @AstuMan-n9k 2 місяці тому

    ሰላም ናችሁ ግን ቦታው የግድ ወጣ ማለት አለበት እንዴ ማለትም አካባቢ ቦታ ላይ ማርባት ይቻላል?

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg 2 місяці тому

    ሚለየን ግዜ ሰብስክራይን ቢደረግ ኖሮ አረግህ ነበር

  • @kerim5299
    @kerim5299 2 місяці тому

    50 kare le 500 doro seralen

  • @leyu123
    @leyu123 2 місяці тому

    60kar