Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ Live Stream

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 178

  • @merhawihaile6426
    @merhawihaile6426 Рік тому +8

    በስመ ስላሴ
    በስመኣብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ ኣሀዱ ኣምላኽ ((፫))
    ዘርፌ ሓፍተይ ፈታሪ ኩሉ ኣለም
    ናብቲኣ ርትዕት ተዋህዶ ኣይሞነትኪ ይምለስኪ ።

  • @lichiaaraya6546
    @lichiaaraya6546 2 роки тому +2

    ምንፈስ ቁዱስ ሐግዘ ዘምር ዘምር አለ፥ኦ ማርያመ ወነፍቅረኪ ነክብረኪ ንዝምረልኪ ንዘልአለመ አሜን አሜን አሜን ዘርፈየ ምዓረይ ጥዑም ድምጻ ናብ ተዋህዶኺ የብልኪ ፈጣሪ

  • @netsanet6086
    @netsanet6086 2 роки тому +6

    የጌታ እየሱስ እጅ ከአንችጋር ነው!!!!!!! ዘመንሽ ሁሉ የተባረክ ነው

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 роки тому +16

    የተወደድሽ የተመረጥሽ እንደ ዳዊት ለማመስገን የተጠራሽ እህታችን ተባረኪ አንቺ የሰይጣን እራስ ምታት ነሽ ዘርፍዬ ውድድድድድ ነው የማረግሽ😘😘😘😘

  • @ራያትግራይ-ቘ4ገ
    @ራያትግራይ-ቘ4ገ 2 роки тому +2

    ነብሴ እግዚኣብሄር ታከብረዋለች ቸሪቱ ትርዳሽ

  • @wesnemekonen3775
    @wesnemekonen3775 2 роки тому +1

    Ye kirstos wed lij tebreki ema koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 роки тому +8

    አሜን ፡፡ አማኑኤል ኢየሱስ ነው የምስራች ቃል የሆነው!
    ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን!!

  • @abebafantish4490
    @abebafantish4490 2 роки тому +1

    yewenet yeseyitan Eras Mitat nesh Tebarekilgne Yichemerebesh Tsegawen yabezalish

  • @meklit717
    @meklit717 5 років тому +105

    እህታችን ዘርፌ ምንም እንኳን ዛሬ ከኦርቶዶክስ ወጥተሽ መናፍቅ ብትሆኝም ሁሌም በፀሎት እናስብሻለን ወደ እውነተኛና ቀጥተኛ ሃይማኖትሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ እንወድሻለን መዝሙሮችሽ በጣም ነው ምወዳቸው

    • @ሻሼነኝየማርያምልጅ
      @ሻሼነኝየማርያምልጅ 3 роки тому +3

      አሜን አሜን

    • @fitsumtube2296
      @fitsumtube2296 3 роки тому +12

      መናፍቅ አንቺ ነሽ በኢየሱስ የማታምኚ መናፍቅ

    • @lopisobelayneh.2291
      @lopisobelayneh.2291 3 роки тому +18

      በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ የሰው ልጆች ሁሉ ይድናል የሰው ሀይማኖት ከንቱ ነው! ኦርቶዶክስ የማያድን ሀይማኖት ነው ኑ ቀን ሳለ በር ሰይዘጋ ወደ ትክክለኛው መዳናችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ⛪⏰🚪🔐🙏

    • @caketinysweet1737
      @caketinysweet1737 3 роки тому +1

      @@lopisobelayneh.2291 mnew kemot selfish yemiyadinish meslosh nw,emnet kesga gar atgenagnim fetari legna kalew manim ayafersewum ke seytan wuchi yawum bemidir lay kehon bcha mdr lay sichawetbachu endeneberew semay bets endet yikebelachu yihon esu yiwekew menafikan hulem yekosheshu nachew,kiristna enkuan atnesumko er endew yalachuhubet yeconcert mezmur mesay muzika wey yewene ngr eski yadnish endehone enayalen makeup telekilikesh church mtlut gar thedalachu degmo mtfewesut bedula nwunde eyesus medhanit alem kirstoch bifewusko bemenfes kdus hayl beergata nw enji endene eyuchofa eyaberere adelem er kibir yinurachu biyans eski metfo emnet wust endalachu emenu wey 8gnaw shi lemanignawum Ortodox ewnetegna menged nat betikim yemitalelin tekawami nech ahunm alrefedem behaylu yigletilachu

    • @caketinysweet1737
      @caketinysweet1737 3 роки тому

      @@fitsumtube2296 endet anamn gn endenante aguadilen anamnim biyansnkuan lesmu eski kibir yinursh anteltilesh atsafiw ebakish

  • @Zizinho-e3z
    @Zizinho-e3z 2 роки тому +1

    ቤተክርስቲያን ናፍቆሻል ታስታውቂያለሽ። እንኳን አንቺ ቀርቶ የቀመስሽው ማንም አውደ ምህረቱን የማይናፍቅ የለም። ተመለሺ ቤተክርስቲያን ለጠላቶቿም በሯ ክፍት ነው። እንወድሻለን ዘርፌ እህታችን። ወላዲተ አምላክ ትናፈቃለች ይገባናል።

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 2 роки тому

      Ewnat enay mezemuran sesema betam new malekesew bek yeha mezemura wey sedat lay selalew new meslaj yaselkesjale gen ehate zemaret zeref ebakesh temlesh weda ortodkse beta enwedeshalen

  • @godisgood8544
    @godisgood8544 6 років тому +5

    ሁሁሁሁሁሁ የስደት ዝማሬ ነው ስከፋኝ እምዘሬው ዘርፍዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብዙ ተባረኪ ውድድድድድድድድ

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 роки тому +5

    ዜድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ እህቴ አንቺ ለኔ እዛም እዚም ምንም ልዩነት የሌለውን የክርስቶን ቃል መዝሙር ነው የሙትዘምሪው በእግዚአብሔር ቤት ዘመንሽ ይለቅ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኝ እልፍ ሁኚልኝ ዉድ እህቴ 🙌❤❤❤❤

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 6 років тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከብር ለእግዝያብሄ ይሁን ተባረኪ
    💒💒💒💒👏👏👏👏🙏🙏👌

    • @bereketmuna5549
      @bereketmuna5549 2 роки тому

      amen amen AMEN amen 🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇👔🙇🙇🙇🙇💞💞💒💒💒🙇🙇🙇

    • @ghfy8875
      @ghfy8875 2 роки тому

      @@bereketmuna5549 ?

  • @mahilletlegesse3397
    @mahilletlegesse3397 2 роки тому +2

    Tebareki yene enat betam lb yemineka mezmur new ahunm beziw menfes getan agelgyi endi new miyamrbsh tebareki zemensh ybarek❤❤❤

  • @ሻሼነኝየማርያምልጅ
    @ሻሼነኝየማርያምልጅ 3 роки тому +4

    አሜን አሜን ዚማሬ መላአኪት ያሠሜልን ኪቢር ለእግዚአቢሔር ይሁን ለዘላለም🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪

  • @suzanmatt9771
    @suzanmatt9771 6 років тому +3

    Anchi yetbarkesh Set nesh. E/r zemenshn ybarkw. Bezi zemari huli nwe mbarkw. From USA Seattle

  • @HibaqTizu
    @HibaqTizu 11 місяців тому

    እህታች እድትመለስ ጸሎትእናድረግ ሁሉም ሰው ይሣሣታል

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 років тому +5

    Amen amen amen wude indate yale kawodet ale
    Zarifiye zamenish yibarekii

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 6 років тому +28

    ተባረኪ መቼም ባዳምጠው አይሰለቸኝም መዝሙሮችሽ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ መድሀኒአለም

  • @davidsithole6109
    @davidsithole6109 2 роки тому +2

    አሜን ፈጣረ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይበራክሺ ታባራክ 🙏🙏

  • @tedyg4775
    @tedyg4775 2 роки тому +1

    ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ የመናፍቅ አገልጋይ መሆንሽ በጣም ያሳዝናል ልኡል እግዚአብሄር ወደ መቅደሱ ቀልቅሽን ይመልስልሽ በእውነት

  • @tiztameseret7864
    @tiztameseret7864 Рік тому

    እህቴ እማምላክ ወደቤቷ ትመልስሺ እኔ ይሄን መዝሙር ስሰማ እባዬነዉ ሚቀድመዉ አዛኝቷን
    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳን የሰዉ ፍቅር ያልቃል ያንተ ግን ይዘልቃል!! ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 роки тому +1

    AWO ye ortodox mezimuroche HULU dessi yilal ahun gin zefen new EGZIABHER wede betu yimelisat 😭😭😭

  • @Nhamedu2724
    @Nhamedu2724 6 років тому +6

    Zmare melaekti ysmealna thanks a lot zerfe kebede God bless you

  • @godisgood8544
    @godisgood8544 6 років тому +6

    ቀን ያስጎንብሳል እግዚአብሔር ያነሳል ሃሌሉያያያያያያያያ

  • @robiha3595
    @robiha3595 Рік тому

    Psalms 50 (አማ) - መዝሙር
    23: ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤
    የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv Рік тому +1

    ያአባቴ ብሩክ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @fekaduamb
    @fekaduamb 2 роки тому +2

    Egizbiher Abzto yibarkish

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 Рік тому

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
    ባንቺ እየተባረክን ነው

  • @shitayousef6457
    @shitayousef6457 2 роки тому

    Uuuuuyyyy baxam maraki nachww mazimurochishi zariye yicamarilish

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን መዝሞሮችሽ የነብስ እረፍት ናቼው አችንም ያሳርፍሽ

  • @aynalemfeyisa5987
    @aynalemfeyisa5987 2 роки тому +1

    ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባረክ መዝሙሮችሽ እጅግ በጣም ዉብ ናቸው መንፈስን ያድሳል ከምለው በላይ በጣም ደስ አሉኝ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን የሚያነግሰው ይመጣል ተባረኪ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Рік тому

    ባርኮትህ ባረከልኝ ሕይወቴን

  • @tenagneworku6659
    @tenagneworku6659 3 роки тому +8

    GOD's words are medicines. He speak us in Zerfie vocal. Her songs combined with our unique Angels instruments take my soul in a d/t world. GOD bless our Ethiopian Ancestors

    • @caketinysweet1737
      @caketinysweet1737 3 роки тому

      Blek blek yegetah melkitegna arekat lezikonw menafk mnlachu

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 роки тому +4

    ነፍሰ እግዚአብሔር ታከብረዋለች 😭😭😭

  • @bestyettocome1968
    @bestyettocome1968 3 роки тому +3

    Zerfe God bless you. Am blessed and surprised by the grace our mighty God put on you. Please progress well. Tebareki, Atikelkeyi.

  • @segentesfay8787
    @segentesfay8787 6 років тому +2

    Amen Amlak ybarki zerfe yebzihalki 💕

  • @haymanottesfaye5546
    @haymanottesfaye5546 2 роки тому +3

    ጻድቅ ጠፍቶ አንድስ እንኳ በህጉ ፊት ሲመዘን አይደለም በደላችን ፅድቃችን መርገም ሲሆን
    የእ/ር ልጅ ተገልጦ የጠላት ምክሩ ፈርሷል ኢየሱስ እርቃን ሆነ ትውልዱ ምህረት ለብሷል
    አረ እንዳንተ ያለ ከወዴት አለ !! Thank you JESUS !!

  • @Teshomekebede-wz4ur
    @Teshomekebede-wz4ur 7 місяців тому

    ጌታ ይባርክሸ ፀጋ ይብዛልሸ

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 3 роки тому +4

    Always I lessen. Her song but it is new for me every single day
    God bless you zerfye

  • @kidus_tube1
    @kidus_tube1 Рік тому

    ዉሀዉን እሳቱን ተቀላቀልሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 2 роки тому

    Amen Eyesus Bichawn Geta New.

  • @fikrabrham6028
    @fikrabrham6028 2 роки тому +1

    Geta ziminishin yalamilimaw !!♥♥

  • @birimekonen3854
    @birimekonen3854 3 роки тому +1

    Zmare melakt yasman amen amen amen

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 роки тому

    Nefese antene tetemetalche 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭 zemare melaketene yasemalen .bewente beketetgawa mengede yemerane. Yemelsene .enwedeshalene .🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺💒💒💒

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому

    Zemare Melaket Ysemalen Amen Amen Amen 👏💒👏🤲💞🙏

  • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
    @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 6 років тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ግን ለምን ተደጋገም መዝሙሮችሽን ሁሉንም እንደዚህ አንድላይ ብታርጊልን ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር። በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችሽን የተባርክሽ ነሽ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ አሜን ሃሌ ሉያ

    • @zelekekefale2914
      @zelekekefale2914 8 місяців тому

      የተናቀው ዳዊት ነገሠ
      ከምስጋና ጋራ ነፍሱን ለአንተ ስላፈሠሠ

  • @Teshomekebede-wz4ur
    @Teshomekebede-wz4ur 7 місяців тому

    አነቺ ውዷ እህቴ የየሱሰ ወታደር ሺ ዓመት አብረን ከሙሸራዋ ጋር አብረን እንደምንዘምር እርግጠኛ ነኝ ጸጋ ያብዛልሸ

  • @ሕያብአንበሳ
    @ሕያብአንበሳ Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ማርያም❤❤❤

  • @zainmasri354
    @zainmasri354 2 роки тому

    Good bilss you sister l love you so much my sister singer zerfe kebde

  • @ሕያብአንበሳ
    @ሕያብአንበሳ Рік тому

    እግዚአብሔር❤❤❤❤አምላክ

  • @Melona75
    @Melona75 6 років тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @HibaqTizu
    @HibaqTizu 11 місяців тому

    ።ግድየለም አገዝአብሄር ወደቤቱ ይመልሣታል ተስፋአለኝ

  • @kal5710
    @kal5710 3 роки тому +2

    ebakesh temeleshi

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 2 роки тому

    በጣም የምወድሽ የማከብርሽ መዝሙርሽን ብሰማው በሰማው የማልጠግበው እህቴ ዘርፌ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነበርሽ ዛሬግን የናት ያባት የሀያት ቅድም ሀያቶችሽን ሀይማኖት ትተሽ በመሄድሽ በጣም አዝኜብሻለሁ

    • @biniyambini6682
      @biniyambini6682 2 роки тому

      እየሱስ ጌታ ነው የህይወት መንገድ እርሱ ብቻ ነዉ

  • @mamitudestaa6743
    @mamitudestaa6743 2 роки тому +1

    God Bless you always, We Love and Respect you!!!!

  • @abrahamhonga6515
    @abrahamhonga6515 Рік тому +1

    አሜን ንንንንንንንንንን

  • @bolbadengriek1363
    @bolbadengriek1363 2 роки тому +5

    God is great all the time, God bless my country Ethiopian Ancestors

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምውድሸ

  • @jfjjfj1136
    @jfjjfj1136 6 років тому +2

    Aman Amantbark yegata berwk nesh tebark

  • @merryniguse9537
    @merryniguse9537 3 роки тому +2

    geta abezeto yebarkesh

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal 2 роки тому +3

    I would love the lyrics of this beautiful mezmur. it is still powerful,

  • @yadaniakati5884
    @yadaniakati5884 Рік тому

    tebereksh wude

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ

    መዝሙሮቿን ብዙጊዜአዳምጣለሁ ግን ስለድንግልማርያም እና ስለቁዱሳንመላእክቶች ዘምራአታዉቅም ይህደግሞ ጥያቄሆኖብኝነበረ ለነገሩ አሁንቤንጤሆናለች እነሡደግሞ በቅዱሳንመላአክቶች አያምኑ ባትመልስልኝም ገባቶኛል ዘርፌ

    • @ahmjemila544
      @ahmjemila544 3 роки тому +6

      አዎ የኔ እህት አሚልኮ የሚጋባ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ጴንጤዎች በማላአክት አግልግሎት ያሚናሉ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን እናት ማርያምንም ይውዶዓታል ናገር ግን ማርያምንም ሆና ማልአክትን አያማልኩም ምክንያቱም እነርሱም የምያማልኩት አምላክ ዓለችው ስላዚህ የሁሉን አምላክ እንጂ በእርሱ እጂ የታፋጣሩትን ማምለክ አስፈላጊ አይደለም

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 3 роки тому +1

      ለቅዱሳን እና ለመላእክት ዘምሩ የሚል ጥቅስ ብትሰጭን ማነሽ በፍቅር ጉዞ

    • @tizetaabera7300
      @tizetaabera7300 3 роки тому +1

      Like nesh

    • @ራያትግራይ-ቘ4ገ
      @ራያትግራይ-ቘ4ገ 2 роки тому

      @@lastdayscomingsoonmaranata557 ጥቅስ ፈላጊ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 роки тому +1

      እረ እህቴ ዘምራለች እኮ፤አሁን ነው እንጂ ወደ ክህደቱ አለም ወደ መናፍቃን ቤት የገባችው።እመብርሃን በፍቅርዋ ትመልሳት

  • @almaztola7873
    @almaztola7873 2 роки тому +1

    Tamalesha tamalesha ebakisha emamlak lebonashin wada betwa timalisisha azagnitwa

  • @asferimasresha7510
    @asferimasresha7510 9 місяців тому

    may God bless you

  • @yacobhailu2812
    @yacobhailu2812 2 роки тому +2

    EXCEPT SATAN NO ONE CAN HATE YOU.YOU LOVELY SINGER.MAY GOD BLESS YOU!

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 2 роки тому +1

    Amen amen amen hallelujah

  • @ክብራእየሱስነው
    @ክብራእየሱስነው 3 роки тому +1

    አሜንንንንንንንን ተባረኪልኝ

  • @SelamAbrham-yk8ww
    @SelamAbrham-yk8ww 8 місяців тому

    Please make it downloadable

  • @sifansalelee8908
    @sifansalelee8908 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭🤲🤲⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 2 роки тому +1

    አምላካችን ይቅር ባይ ነው ወደቤቱ ይመልሰሽ።

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 роки тому

    Zerfeye wedenatish temeleshi tiwedshaleche 💔😭😭✝️✝️✝️🙏

  • @teramajwongel4143
    @teramajwongel4143 2 роки тому +1

    Tsega yibizalish

  • @asefabasha8027
    @asefabasha8027 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @newassong7805
    @newassong7805 2 роки тому

    Amen amen amen

  • @dandimerga6595
    @dandimerga6595 2 роки тому

    very best mezmur

  • @kidestkidest3220
    @kidestkidest3220 3 роки тому +1

    እወድሽ ነበር ግንምንዋጋአለው

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 роки тому

      እግዚአብሄር ወደ ትክክለኛው ቤት ይመልሳት

  • @amarishshalo7910
    @amarishshalo7910 3 роки тому +3

    Ameni😭😭😭💔💞🥰😭💟🇪🇹😭❤💕

  • @mariamhabsha6906
    @mariamhabsha6906 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @zewidetilay9679
    @zewidetilay9679 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @banthayehuwassihun7221
    @banthayehuwassihun7221 2 роки тому

    libona yestachu

  • @fekadutemesgen6927
    @fekadutemesgen6927 2 роки тому +1

    Back to your Home

  • @tigistdebele6588
    @tigistdebele6588 5 місяців тому

    😢❤❤❤❤❤❤

  • @salamawitzewda2201
    @salamawitzewda2201 2 роки тому

    Ameeeeeeeeeeen 🎻 Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen 🎻 ♥ ❤ 😍 ✨ 💖 🎻 ♥ ❤ ❤ ❤ 😍 ✨ 💖 🎻 🎻

  • @kuraeshetu6679
    @kuraeshetu6679 9 місяців тому

    ሮሜ 8-:-34 ስለ እኛ በመስቀል የሞተው ክርስቶስ ብቻ ነው ። ሊሠገድለት ሊመለክ የሚገባው ሥለሆነ ተረድታ ነው።

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 6 місяців тому

    amen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢amen amen❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 3 роки тому

    አሜን

  • @sentushemels3903
    @sentushemels3903 3 роки тому +2

    የበለጠዉን

    • @sentushemels3903
      @sentushemels3903 3 роки тому +1

      የበለጠ ዉንይዘሻልምርጫሽ
      ትክክልነዉጌታይባርክሽ
      አወደሻለዉመዝሙርሽንኦወደዋለዉ

  • @sososaso581
    @sososaso581 2 роки тому +1

    Amen 🙏 🤲🤲❤❤📖📖📖❤🥰

  • @ናፈቀኪእምበርኣቲማማይ

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TigestZewude
    @TigestZewude 2 роки тому

    zefiye wedishalewu

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa2933 2 роки тому

    Wede betu yenelesh dengele maryam terdash tamaledesh amalagitu

  • @azmeragebeya6647
    @azmeragebeya6647 3 роки тому

    Amen

  • @caketinysweet1737
    @caketinysweet1737 3 роки тому +1

    fetari mengedun yasayish wede nebershibet yeOrtodox lijinet yimelisish zend,tselote new,bayhon degmo Ortodox eyalesh yezemershachewun mezmuroch be pianona dram melisesh atichawechachew sle teweledishibet fetari blesh,ahunm etseliyilishalew mengedun gelto yimelisish dingile Maryam yefeterechish tiridash

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 3 роки тому

      Cake እዝግዮዮዮዮ ድንግል ማርያም ፈጣሪ ናት እንዴ?

    • @caketinysweet1737
      @caketinysweet1737 3 роки тому

      @@lastdayscomingsoonmaranata557 slesua amagnochua tiritare aygebachewum menafikanji dngle maryam amalajituan bemulu lb enamnatalen yetsadikit tsadikit emebete enate ahun ke amalkitochu netlachu kemtamelkubet medhanitalem kiristosn bedinigilina yeweledech kibirt enat nat ,ena egna degmo lalemetsom bemetar menafik yeminohon hodamoch adelenimina letera tiyakewoch mels lemestet anichegerim fetari ahunm yetawerutn bemenfes kidus endimelis etseliyalew,abetu kekifu adrgotachu yikotbachu zend flagote nw

  • @fthawitesfay595
    @fthawitesfay595 3 роки тому

    amien amien amien

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 роки тому

    14:30❤❤

  • @rahelyoutube2930
    @rahelyoutube2930 2 роки тому

    ምንዋጋለው አሁን ቆንጤ ሆንሽ እንጂ እወድሽ ነበር

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому +1

    ይህንን ፀጋሽን አይቶ ነው ሴጣንን ቀንቶ ያሶጣሽ እመብርሃን ትርዳሽ ከክፋ አጋንት ታላቅሽ