Ethiopia:የህጻናት ባህላዊ አልባሳት ዋጋ በኢትዮጵያ | Price of Kids Traditional Clothes Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +15

    ምርጥ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፀሎት ሀሙስ አደረሳችሁ መርካቶ ትዩብ አንደኛ ናችሁ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 років тому +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ምስጊንሰው
      @ምስጊንሰው 5 років тому +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አሜንንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @saadcell5900
      @saadcell5900 5 років тому +1

      Ameen ameen

    • @ganaahmed3645
      @ganaahmed3645 5 років тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ

    መርካቶ ቱብ እንኳን አደረሰህ የኛ አንደኛ በጣም እናመሰግናለን💚💛💓😘 የተዋህዶ ልጆች እናንተንም እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሳችሁ የኔ ዉዶች😘😘 መርካቶ ቱብን፣ እንደ እኔ የምትወዱ ላክ ግጩኝ 😘

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 років тому +34

    ውድ
    የተዋህዶ ልጆች
    እንኳንም አደረሳችሁ
    ለ ፀሎተ ሀሙስ

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 років тому +5

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ከተመቸህ የወርቅ ዋጋ ብጠይቅልን

  • @በጺኪያ
    @በጺኪያ 5 років тому

    የህፃናት የወንዶችንም በዛው ብታሳውቀን ጥሩ ነበረ ይኼንንም ስላሳየከን በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ትዩብ

  • @tmsgenamlaka9844
    @tmsgenamlaka9844 5 років тому

    እናመሰግናለን merkato tube ሁሌ እከታተላለው እናም ምርጥ ዝግጅት ነው አድራሻውም ስላለኝ የሰልኽ ቁጥርም የምፈልገውን እጠይቃለው እናም ቀጥልበት ወንድማችን

  • @hiwanabebe1046
    @hiwanabebe1046 5 років тому

    Merkatowchi inameseginalen betam betecemari ye Libis mesifiya mashin isiki xayiqulin
    Wudi ye tewahido lijichochi ikuwan le tselot hamusi aderesachu

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    በእውነት እግዚአብሔር ስላምህን ብዝት ያድርግው ወንድማችን ደከመኝ ሳትል ለእኛ ስልምታቀርብልን

  • @ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሳችሁ መርካቶ ትዩብ እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 5 років тому

    እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому

    መርካቶወች ሠላማችሁ ይብዛልን ውዶች
    መልካም በአል ይሁንላችሁ
    ዘንድሮ ግን ባህላዊ ልብስ እረክሶአል በእውነት ።አንድ ሰሞን በጣም ተወዶ ነበር
    እናመሠግናለን

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 років тому +1

    የወድ ልጂ አጠቃሉበት

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому

    አሪፍ ነው ዋጋውም እናመስግናለን መርካቶሆች እረጅን እድሜና ጤና ኢስጣችው

  • @adisteshome1244
    @adisteshome1244 5 років тому

    Betam tru Äthiopieya sehed gezalhu wagawen be menagerachu amesgnalhu 👍

  • @gibre__sedomn__ekawemalewt8526
    @gibre__sedomn__ekawemalewt8526 5 років тому

    Bexam enamesegnalen gn endet melak endemichilu btasredagn enasera neber

  • @singiandasimbi9798
    @singiandasimbi9798 5 років тому

    Thank you bro pls ibakeh ye oromo bahil lebs sente indahone tayukilin eski?

  • @ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ

    ወንድማችን ምስጋናዬ ከልብ ነው አጠያየቅህ ልክ እንደምገዛ ሰው ነው የልብ አድርስ ነህ በርታልን እደግ ተመንደግ ግን ስምህን ብታሰውቀን ኣሪፍ ነበር ሁላችንም ወንድማችን እያልን ነው የምንጠራህ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን በስላም አደርሳቹህ ለጸሎት ሐሙስ ክብር ብአል

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 років тому

    እናመሰግናለን በጣም!

  • @aselefechboloshe6870
    @aselefechboloshe6870 5 років тому

    Markato tube isk ye balina mist and ayinet ye balawi libis akeribulin please

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +4

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶሆ አማኞች እንካን አደረሳችው ለዚህች ቀን ያደረስን አምላክ ክብርና ምስጋና ለእሱሁ ኢሁን ሙስሊም እህቶሆቼ እረመዳን ፆም መቷዋል መልካም ፆም ኢሁንላችው ፆማችውን አምላክ ኢቀበልላችው መልካም ቀን

  • @gedamabnew9958
    @gedamabnew9958 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን

  • @subehenekamna1237
    @subehenekamna1237 5 років тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ መርካቶቺ💝
    13 ኛ ነኝ ላይክ ግጨት አርጉኝ ገና ዛሬ ነው የጠየኳችሁ በሉ፣

    • @amiaaragaw47
      @amiaaragaw47 5 років тому

      እር ልውንደ ጸይቁልኘ ውንዶች ናችው የኔ

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 5 років тому

    ሰላም መርካቶ እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታቀርቡል የገበያ ሁኔታ በርቱ በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍👍✔✔✔✔

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    አሪፍ ነው የህፃናት ልብስ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +4

    መርካቶዎች ዌል ዌል ብያለው የኛ ምርጦች ፈጣሪ። ብሎስውልድ ሴት ልጅ ምርጥ ያበሻ ቀሚስ ለልጄ እገዛለው🙄🤗እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ደሞ ላይክ ግጩኝ። እስኪ የት አባቱ እስከ መቼ ሰስታቹ ግጭት አርጉኝ ለባአሉ ድምቀትም ብላቹ😄☺😝

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 5 років тому +1

      Samra Wit ለዛ ያብቃሽቨውዴ

    • @biscuithm6845
      @biscuithm6845 5 років тому +1

      Ayzohis konjo laza yabkshi

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 років тому

      እሽ የኔ ውዶች 😘😘😘

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    yene merit zare ye lejoch lebis teyeke neber tnx bro wawwww wuyiiiu

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому +2

    ዉድ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ አደረሳችሁ መርካቶ ዩቱብ እናመሰግናለን ዋጋው በጣም አሪፍ ነው

  • @አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱዪብ
    እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ እገሽምባልሁ ሀገሬ እዚህ ቢታ ሂጀ እግዛለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ውዶቸ

  • @Imran-hj4hj
    @Imran-hj4hj 5 років тому +7

    1ኛ ነኝ ላየክ በሉኝኝ😜

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 років тому +4

    እናመሠግናለን የታክስ ዋጋ አሳውቁን አድስም አሮጌም ።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    እናመሰግናለን አሪፍ ዋጋ ነው

  • @ዊንታዊንታ-ኀ3ሠ
    @ዊንታዊንታ-ኀ3ሠ 5 років тому

    መርኬዎች አሪፍ መረጃ ነው በርቱልን

  • @agg1701
    @agg1701 5 років тому +4

    ሁሉም መስቀል አለው ለሙስሊም ህፃናት ስሩልን

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +2

      ስላላሳዮ ነው እንጂ ያለ መስቀል ብዙሁ የሚያምሩሁ አሉ ለእናንተም

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 років тому

    በጣም እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @አማራነኝየጀግናልጅ
    @አማራነኝየጀግናልጅ 5 років тому

    እናመሰግናለን ወድም

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte6727 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችንንን ግን ፕሊስ ፕሊስ ከመርካቶ አካባቢ አንዋር መስኪድ አጠገብ ብቻ በተመቸክ ቦታ የጅልባብ ዋጋ ጠይልንንን ፕሊስስ ብትኑም የተሰፉውም ከነ ማሰፈያ ያው መተባበር ባህላችን ነው በርታልን ወንድም

  • @Amen1656
    @Amen1656 5 років тому

    Enamesegnalen

  • @hulumyeshalallaageri8547
    @hulumyeshalallaageri8547 5 років тому

    bexame enamsgenalen wademachin ye wendochus alee?

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ

    ሰላም ሰላም በውጪም ሀገር ውስጥም ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому

    ዋውውውውው የሀበሻ ልብስ ውስጤ ነው ግን ለመልበስ አድሎኝ አያቅም

    • @biscuithm6845
      @biscuithm6845 5 років тому

      Ayzohis mari hulum kani alhu eshi wudae

  • @madghhg8046
    @madghhg8046 5 років тому

    enkuan le toleta hamus aderesachihu 💚💛❤😍

  • @ገነትጥላሁን
    @ገነትጥላሁን 5 років тому

    ዋዉ ደስስስስ ይላል

  • @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ
    @ቲጂነኝስደተኛዋ-ጰ8ቘ 5 років тому

    ውድ የተዋህዶ ልጆች
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው አለም የምትገኘው የክርስቲና እምነት ተከታይ

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 5 років тому +1

    እናመሰግናለን በነካ እጃችሁ እስኪ ጥርጥር የሀበሻ ቀሚስ ጠይቁልን

  • @asteraster2807
    @asteraster2807 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @wahamobile2601
    @wahamobile2601 5 років тому

    welahi arf new koy lente egzltalhu inshaallah

  • @hayatasina7424
    @hayatasina7424 5 років тому +3

    እስቴ. ወድማችን. ለሙስሊም. እህቶች. የሚሆን. ጂልባብ. ብትጠይቅልን. ታላስቸገርንህ? ለቀርው ነገር. እናመሰግናለን

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 років тому

    መርካቶ ትዩብ እነመሰግነለን ግን ሁሉም የክርስትየንነው !

  • @ritalove7418
    @ritalove7418 5 років тому

    ያምራል 😊

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    ዋውውው ያምራል

  • @Ss-ps9ek
    @Ss-ps9ek 5 років тому

    እነመሰግናሌን

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 років тому

    እናመግናለን ወንድም ከቻልክ የወንዶችን ብታሳየን በቅር አገሬ እገባለውና ለቤተሰብ መግዛት እፈልጋለው

  • @saadcell5900
    @saadcell5900 5 років тому

    Lawan histanat yamihon dagmo bitixayiq das yilenaal markatoo yanyaa andanyaa bartalin wandimachin

  • @ብረቴየማልጅብረቴ
    @ብረቴየማልጅብረቴ 5 років тому

    betam enamsgnln bor brtaln

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 років тому

    ለወንዶችስ ? ለልጆች ማለቴ ነው :: በተረፈ ጥሩ ነው

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 років тому

    እንካን አደርሳችሁ መልካም በዓል

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    Ye wond lejoch betasayegn bro

  • @የነገንማንያቃል
    @የነገንማንያቃል 5 років тому

    ዋዉዉዉዉ

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 5 років тому +3

    ለሙሥሊም መሥቀል የለለው ሥሩ እኔ መግዛት ፍላጎት አለኝ ሁሉም እማየው መሥቀል ነው

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 років тому

    Ye habsha ngade gefu brkashe kenat gezto sedte lay edte wede edmeshet yegrmal

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 років тому

    አናመሰግናለን ሌላቦታ ባየነዉ እዚሱቅ ገዘቡ በጣም ቅናሽ ነዉ ሌቦታ ከ3000 እሰከ 6000 ሲሉ ነወ ምሰማዉ

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ

    ስልክ ቁጥር ስጡኝ❓

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 роки тому

    አድራሻ ብታስቀምጡልን

  • @ሚሚየጌታነችYoutube
    @ሚሚየጌታነችYoutube 5 років тому

    የአመቱ አንድኛ ብያችዋልሁ መርካቶዎች

  • @rimo5924
    @rimo5924 5 років тому

    መርካቶ ቱዩብ ዉሥጤ ነዉ! ብቻ ለሀገራችን ያብቃን እቃ ባያይነት በምርጥ ዋጋ አለ። በዛዉም እረጉዝ ነኝ ሠብሥከራፕ አድርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማለት

  • @እናቴናፈቅሽኝልኑርተደብቃ

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወድም ቢጃማ እንድሁም ልብስ የሚያስረክቡ እስከስን እንደሚያስረክቡ ጠይቅልኝ መልስ እጠብቃለሁ ????? ሰላምያገሬልጆችእንድጥያቄልጠይቅህወድምቢጃማእንድሁምልብስየሚያስረክቡእስከስንእንደሚያስረክቡጠይቅልኝመልስእጠብቃለሁ

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 років тому

    Enamesgnallen

  • @tmsgenamlaka9844
    @tmsgenamlaka9844 5 років тому

    ግንደሞ በውጭ ሀገር ለምንኖር እንዴት መላክ እንደሚቻል በደንብ ብታብራራልን ጥሩ ነበር ማለትም እምፈልጋቸው እቃወች አሉ ለዛነው በተረፋ ሰላምህ ይብዛ

    • @rahehanawawgaga1396
      @rahehanawawgaga1396 5 років тому

      ውጭም አለ!!የአበሻልብሥ!!ሱቅም አለ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    እንኳን ደህና መጣችሁ መርካቶወች

  • @biscuithm6845
    @biscuithm6845 5 років тому

    Eqani la tlote hamusi adrsachu wudochi enamsgnalni

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 5 років тому

    የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኳን ለብርሀነ ትንሣኤ አደኼረሣችሁ መልካም ባዕል ይሁንላችሁ። ቀጣይ ሀሣቤ በዚህ ሥልክ ቁጥር ማለቴ በፃፋችሁት አ, አ ሁኔ ብዴዉል አገኛችሁአለሁ?
    አድራሻችሁን እድትነግሩኝ ከተቻለ ብትመልሡልኝ ዴሥ ይለኛል ከወር በኋላ ወዴ ዉዷ ሀገሬ ብቅ ብየ ልመለሥ አሥቤ ነበር ለዛ ያብቃሽ በሉኝ

  • @ፍቅርታጎንደሬዋየናቴናፋቂ

    💚💛❤

  • @eyuzewde9485
    @eyuzewde9485 5 років тому

    ሽያጭ ነው ወይስ ኪራይ ነው ?

  • @agg1701
    @agg1701 5 років тому

    የልጆች ልብስና ፖምበርዝ አሳውቁን

  • @adeeskabour3254
    @adeeskabour3254 5 років тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን መርካቶ ይቱብ የወድ የበአል ልብስ ጠይቁልኝ

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 5 років тому

    ከልብ እናመሠግናለን መርካቶወች

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 років тому

    አርብ እምትሉት በጣም ተመቻችሁኝ አያቴ ነፍሶን ይማረዉ ጥጥ ስትፈትል ትነግረኝ ነበር

  • @kerelove455
    @kerelove455 5 років тому

    Yal masqali asrami inde

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ 2 роки тому

    እኔምለዉ አምስት ሺ ነዉ አምስት መቶ ደሞ የመቼ ነዉ

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 років тому

    Wagaw btam konjo nw

  • @merawittasew5768
    @merawittasew5768 5 років тому

    ብትን ጨርቅ ጠይቁልን

  • @azeb4147
    @azeb4147 5 років тому

    Yelegohu gen ayamerm

  • @እሙእሩቅያብትሢሣይእሙእሩ

    የእፀን እና የእናቶች አንድ አይነት እፈልግ ነበር ግን ሁሉን መሥቀል አለው እኔ እምፈልገው ለእድ ነው ለእናቲ እና ለልጅ የሙሥሊም በዋትሣብ ውይሥ እደት ነው እማገኛቸው ለብሮ እከፍላለሁ እኔ ያለሁት ሥኦድ ነው

    • @WalidWalid-xi3qe
      @WalidWalid-xi3qe 5 років тому

      ዉዲመሥቀልየለዉበብዙአለእኔለናቴገዝቻለሁ ታገኛለሽ

  • @viprak4736
    @viprak4736 5 років тому +2

    እረ ተው የሴቶች የፀጉር ቤት እቃ አሳየን

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 5 років тому +2

    ውዶች ላይክ አብድሩኝ

    • @SM-cy6gc
      @SM-cy6gc 5 років тому

      mulu Tube ትመልሻለሽ እሽ ክክክክክ

  • @shamilanoura1107
    @shamilanoura1107 5 років тому

    Yamral

  • @የደራልጅነኝ
    @የደራልጅነኝ 5 років тому

    ዘመናዊውንም ብታሳውቁን

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 5 років тому

    Dubai Ye habesha kemis Lemin tewedede?
    Ke 7,000 Betach tibeb yelem Gin lemin 😩😩😩
    Dubai Be Ethiopia waga yemishetbet bota kale tekumugn

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ሠውየው ሆዱ ሢደብር ኤጭ

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 4 роки тому

    መስቀል የለለው የላችሁምዴ የልጆች 5_9 አመት እኔ መግዛት እፈልግ ነበረ ለልጆቼ ግን ይሄው ብፈልግ ጨርሶ ጥልፉ መስቀል ነው ለምን በሌላ ድዛይን አሰሩም ለሙስሊሞች

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 років тому

    Tiru nw

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 5 років тому

    የባጃጅ ዋጋ ያልኩህንስ እህ

    • @birtukantesfaye4194
      @birtukantesfaye4194 5 років тому

      እኔን ለምን አልጠየቅሽኝም ዋይ ,,,,,,,???ለማንኛውም የሰራች ባጃጃ ከ120 ሺ~140 ታገኛለሽ
      አዲሱ ከ160ሺ እስከ 180 or 200.000

    • @saadcell5900
      @saadcell5900 5 років тому

      @@birtukantesfaye4194 kkkkkkkkk Bajaj Indi abdo.al wayaw gud zandiroo hoooo

    • @birtukantesfaye4194
      @birtukantesfaye4194 5 років тому

      @@saadcell5900 አይ እህቴ ያቺ እሮጣ ላቅመ ህይዋን ያልደረሰች ስንንቃት የነበረችው ባጃጃ ጣራ ነካች ይገርማል

    • @saadcell5900
      @saadcell5900 5 років тому

      @@birtukantesfaye4194 baxaam garmony garmony altawanyim era wuyii maret dagmo indet yihon Ines kakagr awaxaxe maret gaziche ibet lisara nabar era uuuuuuuu

  • @ritaarab8747
    @ritaarab8747 4 роки тому

    Gy

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 років тому

    የወንድ የለም

  • @Denametube
    @Denametube 5 років тому

    የሀበሻ ቀሚስ ለኪርስቲየን ብቻ ነው እንዴ ምትሸጡት

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ዘመናዊ ልብሶች አሳዩን አሰሙኚም እንዴ ሰብስክራይቡን እንዳናነሳው ዋ የብዙወቻችን ጥያቄ ነው

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому

    የልጅ ልብስ ሳይ ደስይለኛል ግንልጅየለኝም

    • @WalidWalid-xi3qe
      @WalidWalid-xi3qe 5 років тому

      አላህይሥጥሽማር እኔአዲሴትአለችኝ (1)አመት

    • @ጌታየታመነነዉ
      @ጌታየታመነነዉ 5 років тому

      @@WalidWalid-xi3qe አሜን ማር ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому

    እናመሰግናለን