🔴ዛሬ ህዋ ጥርስ በጥርስ ሆናለች 🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 364

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 2 місяці тому +21

    አይዞሽ የኔ ቆጆ ሳቂልኚ አይክፋሽ ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱልሞት

  • @fozitube9064
    @fozitube9064 2 місяці тому +4

    *ሀዉዬ የኔ ቅስም ስብር ይበል ፈገግታሽ ጠፋ አይዞሽ ጠንክሪ*

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 2 місяці тому +7

    ሀዋይ አብሺር ዉድ አላህ ይረሀመዉ አባትሺንም

  • @RayhanaIbrahim-r5y
    @RayhanaIbrahim-r5y 2 місяці тому +8

    አላህ ይርህመው ውዴ አቺም ቤተሰቦቺሽም አላህ ሶብሩን ይስጣቺሁ እኔም አባቴ ሞቶብኛል አላህ የጀነት ይበላቸው ሞት ለማንም አይቀርም 😢

  • @ZuzuZuzu-qh3zu
    @ZuzuZuzu-qh3zu 2 місяці тому +24

    ሀዊየ አላህ የጀነት ይበላቸው አባትሽን እኔ ተከታታያችሁ ነኝ ኮሜንት አልፅፋም ዛሬ ላፅናናሽ ነው የገርባ ልጅ ነኝ ሳኡድ ነኝ ስመጣ መጣለሁ ቤታችሁ እናትም አባትም ሁኖ ያሳደገ አባት አለኝ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እጀራ ጋግሮ ያሳደገኝ የኔ አባት ባወራኳ አልጨርስም ሰለሱ ለሁላችን አባቶች ረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሞቱት ጀነትን ማንም አይቀር ከሞት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ደምሪኚሁቢ❤ 0:56

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 2 місяці тому +1

      Beselamyagenagsh

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 2 місяці тому

      እኔራሡ በጣም ነው የምወዳቸው አብሽሪ አላህ በሠላም ያገናኝሽ እማ❤

    • @امينةالامينة-ح2ع
      @امينةالامينة-ح2ع 2 місяці тому +1

      አላህ በሰላም ያገናኝሽ አላህ ይጠብቅልሽ

    • @ZuzuZuzu-qh3zu
      @ZuzuZuzu-qh3zu 2 місяці тому

      @@ekramemohamad7392 እሽ ውዴ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 2 місяці тому +73

    😢😢😢እኔም በስደት ነው አባቴን ያጣሁት ዲገት ሳይታመሞ ሞተ ውድ አባቴ አላህ ይዘንለት😢😢😢

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 2 місяці тому +2

      እኔም እዳችው ህልም እየመሰለኝ ነው

    • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
      @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 2 місяці тому +4

      አይዞሽ እህት አባትሽንም አላህ ይዘንለት
      እኔ በልጅነት ነው የሞተብኝ ግን ሁል ግዜም አድስ ነው የአባቴ ሞት 😭

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 2 місяці тому +2

      እኔም አባቴ ሳያመው በድገት ያጣውት በስደት ከባድ ነው ሁሌ እደናፈቀኝ 😢😢ብቻ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው አባዬ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ

    • @حومحمدحومحمد
      @حومحمدحومحمد 2 місяці тому

      @@ራህመትነኝየናቴናፋቂ አላህ ሶብሩን ይስጠን

    • @FatomaFatoma-f8e
      @FatomaFatoma-f8e 2 місяці тому

      አይዞንን እህት ሁላ የሁላቸንም ነዉ ብቺ አልሃምዱሊላህ😢😢

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 місяці тому +6

    ኡፋ አብሽሪልኝ ማማየ አላህ ጀነተል ፊርዶሥን ይወፍቀዉ አባትሽን😢😢😢 አችንም አላህ ያጠክርሽ 😢😢 አላህ ይጠብቅልን የኛንም ያረቢ በሠዉ ሀገር መርዶ ይከብዳል

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    አብሽሪ ሀዊዬ አላህ ሶብር ይስጣችሁ ላባትሽም አላህ ይዘንለት ያረብ

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg 2 місяці тому +3

    አይዞሽ ሀዉየ አባትሽን ለጀነትይበለው አላህ ሶብርይስጥሽ ጀማል ደሞ ሲጀመር ሴትልጅ የረሱል አደራናት የሰወቹ ብቻም አደለም

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 2 місяці тому +13

    ሀዋየ አይዞሽ አላህ ያስወብርሽ እኔ 11 ዓመቴ አባቴን ካየሁት በጣም ነው የናፈቀኝ ሁልግዜ ነው የማለቅ ሰው እስቲ ዳር ጉልኝ አላህ በሰላም እንዲያገናኘን😢😢😢😢😢😢😢

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 2 місяці тому

      የኔ ወርቅ አላህ በሰላም ክቤተሰብ ጋር ያገናኚሽ አባትሺን በደህና በጤና በፍቅር ያኑርልሸ ኢንሻ አላህ እኔ አባዬ ገና ትንሽ ሆኜ ነው የሞትብኝ አላህ ይዘነለህ አባቴዋ እኔ የጓደኞች አባት ልክ እንደ አባቴ ነው የምወዳችዉ አላህ ረጂም እድሜ ለአባቶች

    • @mamabkaseadm6644
      @mamabkaseadm6644 2 місяці тому

      አሜን ማማዬ 😢😢😢

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 2 місяці тому

    አሏህ ይሶብርሽ ሀዋየ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ማሬ አባትሺንም አሏህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 2 місяці тому +3

    አዉዞሽ ሀዋዬ እግዚአብሔር ነፍሳቸዉነሰ በአፀደገነት ያሳርፍላቸዉ😢 በርች አይዞን

  • @GgGui-l4t
    @GgGui-l4t 2 місяці тому +2

    አይዞሺ ሀውየ አላህሦብሩንይሥጥሺ ማማየ ሁላችንም ሞችነን እህት

  • @fttott8301
    @fttott8301 2 місяці тому +5

    Dhugaa muccattiin kunii miskinnaa garraa naa nyattii jabbadhuu giftii ko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sinan_tube
      @Sinan_tube 2 місяці тому

      Jarti giftii qaba dhugaa👑❣️❣️

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 2 місяці тому +1

    አብሽሪልኝ ሀዉየ አሏህ ጀነተልፊርደወስ የወፍቃቸዉ ማሬ

  • @Vfgcuj
    @Vfgcuj 2 місяці тому +4

    አይዞሸ ሀዋይ

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 2 місяці тому +2

    አይዞሽ ሀዉዬ አባቴሽኔም አላህ የጅነት ይበልልሽ እኔም በስድት እህቴን አጥችለሁ በረሀ ቀረችብኚኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju 2 місяці тому +3

    የኔናት አይዞሽ ሁሉም አይቀር ተራሁኖጅ

  • @ፍቅርየ
    @ፍቅርየ 2 місяці тому +10

    ጀማል ቁራአን እኒምኢንሻአላህ አድቀን ታዴርስልኛለህየተመቸብህ መስጅድ

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 2 місяці тому

      ማሻላህ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +4

      መጀመሪያ ፕሮ ፋይልሽን አስተካክይ

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 2 місяці тому +2

      ሣህ​@@FatumaMustefa

    • @ፍቅርየ
      @ፍቅርየ 2 місяці тому

      @@FatumaMustefa ስለምወዳቸውነው ግንአቃለሁ ሀራምመሆኑን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +4

      @@ፍቅርየ ሱብሀን አላህ ታዳ ሀራም እደሆነ ከወቅሽ እያወኩኚ ወጀል ልግባ ብለሽ ነው ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም አድ ሰው በቂያማ ቀን የምቀሰቀሰወ ከሚወደው ጋር ነው ብለዋል ታዳ አላህን የካደ ሰው ወደሽ ወጀል ከምገቢ ቢቀርብሽስ ባትወጃቸው ምን ይሰጡሻል ሙስሊም እህት ወድሞችሽን አበረታች ውደጅ ደሞ ቀንተሽ ነው እዳትይ ላች ብየ ነው

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 2 місяці тому

    የኔ ውድ ሀዙኑ እደጎዳት ፊቷ ያስታውቃል😢😢😢አይዞሽ ሀዊዬ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 2 місяці тому +2

    አብሽሪ. ዉድ. ጠክሪ. ጀማል. ደግሞ. ቀጣይ. ስታመናጭቃት. እዳናይህ 😢

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 2 місяці тому +31

    አይ ጀማል አተ ቀልድህ አይጠገብ ለሷኮ የእናትና የ አባት ሀዘን ሁልግዜም ካጀት አይወጣም ወላሂ ሶብሩን ይስጣቺሁ ይስጠን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      አሚንንንደምሪኚውደ 1:28

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

      በጣም ያባትን ሞት የደረሰብን እናቀዋል ብቻ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልን😢😢😢😢

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه 2 місяці тому +4

    አይዞሽሀወይ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 місяці тому +1

    አየ ሃሰን 😢😢 እደት ክሽዊ አለች እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት አይዞሽ❤😌

  • @hatifsama4835
    @hatifsama4835 2 місяці тому +2

    አብሽሪ። አሏህዪዘንላቸው

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 місяці тому

    የኔ ድቡሺ ቡሺ ሂዊዪ አይዞሺ እህታለም የአባት ሞት ይከብዳል ግን ምንም ማድርግ አይቻልም አይዞሺ

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh 2 місяці тому +2

    አሏህይሶብርሽእህቴ አሏህይዘንለትአባትሽንምያረብ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 місяці тому

    አሏህ ያበርታሽ አደራውን ገና ስታበገባት ነው የጀመረው

  • @HayatHasan-rr1id
    @HayatHasan-rr1id 2 місяці тому

    ሀውየ አባትሽን ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልሽ ኪሉነፍሲን ዛኢቀቱል መውት አብሽሪ

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo 2 місяці тому

    የኔህትአይዞሽሀዊይበረችማልቀስጥሩአይደለምአትሳቂእያላችሁእምትነዛነዙሰውችይኸውሳቋሁላጠፋባትየኔህት😢😢😢😢

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 2 місяці тому

    አላህ ቀብራቸውን ኑር ያርግላቸው አችም ሶብሩን ይስጥሽ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ
    @እሙሶብሪና-ፀ4ቈ 2 місяці тому

    አብሺሩለሞተዉሁሉ አላህይዘንላችሁ ለታመሙምአላህያሺረዉ ለናፈቀዉአላህያገናኘዉ

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 2 місяці тому +1

    አብሽሩ 😢 ሁላችንም. እኔም በስዴት አባቴን አጣሁት. 😢😢😢ከባድ ነው ብቻ. እንዳዴ እውነትም አይመስለኝም. የኔ አባት አላህ በጀነተል ፉርዶስ ያኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 місяці тому

    አይዞሽ ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ አባትሽን ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 2 місяці тому

    የኔናት ሀዋ ቅስሟ ተሰበረ ያሳቋ ናፈቀኝ አብሽሪ

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 2 місяці тому

    የኔ ውድ አላህ ይሱብርሽ😢😢😢😢

  • @har5156
    @har5156 2 місяці тому

    ሀውየ አላህ ይሱብርሺ አባትሺንም አላህ ጀነትን ይወፍቀው ወላሂ ጀማል ለሴት ልጅ አባት ማጣት ከባድነው እኔ አባቴን ያጣሁት 10 አመቴ ነው ግን ወላሂ ባል ታገባሁ በሆዋላ ምንነው አባት ኖሮልኝ ቢሆን እያልኩ አለቅሳለሁ ምክኒትም ባሌ አባት አለመኖሬን ስለሚቅ ያስቃየኛል እናም አባትም ባልም ሆንላት ለሚስትህ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት አይዞሽ😢እኔም በስደት ነው አባቴን ያጣሁት😓😓

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 2 місяці тому +2

    አብሺሪ የኔውድ አወ ጎበዝ ጀማል

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 місяці тому +1

    አላህ ይሶብርሽ እህት

  • @hhht597
    @hhht597 2 місяці тому

    አይዞሽ ሀዋየ የኔ እህት ሶብሩን አሏህ ይስጥሽ እሡንም በጀነተል ፊርዳውስ ይወፍቀው ማሬ😢😢😢😢

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 2 місяці тому +2

    አይዞሽሀውየውደ

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 місяці тому

    አላህ ይሶብራችሁ
    አላህ የጀነት ይበላቸው

  • @aminatASHAtu
    @aminatASHAtu 2 місяці тому +1

    አሚንአሚንእህቴውይበሰውሀገርከባድነውአንችምአብሺሪ ያላባቴ የምኖር አይመስለኝምነበር ግን ሳልወድበግዴእየኖርኩነው

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому

    በሰውአገርመቃጠል ይዛለሁ ወላሂ እህህህ😢😢😢 ሀዋአልሀምዱሊላህበይ አይተሽነው

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl 2 місяці тому

    አላህይሶብርሽ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    አብሽር😢😢😢😢

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 місяці тому +2

    አይ ጀማል ቀልድህአያልቅምሀዋየ የኔውድ አብሽሪ

  • @ZaharaMohammed-pj8wm
    @ZaharaMohammed-pj8wm 2 місяці тому

    ከስደት ወደሀገር ነገልገባነዉበሰላም ግቢ በሉኝ🎉🎉🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

    እህህህ ሀዋየ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አባታችንን አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልን ያረብ ሀዘኑ እያደር ነውና የሜሰፈስፈው እረ አቀዋለሁ አባቴ ስብራቴ ላላገኝው ወላሂ ይናፍቀኛል 😢😢😢😢በ7አመቴ ነው ያጣሁት ዛሬ የ21አመት ልጅ ሁኝ ቤየኝ እልለሁ ግን 😢😢😢😢😢

  • @DbbrHed
    @DbbrHed 2 місяці тому +1

    ሁሉንምሁናት😢😢😢😢

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 2 місяці тому

    😢😢😢የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ😢

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ሀውየ እራስሽን አትጣይ አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ ያባት ሞት እያደር ይቆርቁራል አላህ ይዘንላቸው ሁላችንም ያው ነን

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 2 місяці тому +1

    አብሽሪ ሀዊ ሁላችንም አተናል አታልቅሽ ዱቃአድርጊ ውሀ ቢሆንም እኳሰድቂ

  • @Salluha-i2y
    @Salluha-i2y 2 місяці тому +3

    Rabbiin kan janata sii hagodhuu

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 2 місяці тому +1

    ሀዋየ አብሺሪ አላህሶብሩን ይስጥሺ የትይደረሳል ከመጠከርውጭ እኔም እኔም በስደትነውያጣሁት አላህበጀነት ያበስራቸው🥺🥺💔💔

  • @mohammedjenah7279
    @mohammedjenah7279 2 місяці тому

    አሏህይራሀማቸ ሶብርአላህይስጥሽ

  • @امينةالامينة-ح2ع
    @امينةالامينة-ح2ع 2 місяці тому

    አብሽሪ ጥንክር በይ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ነው

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 2 місяці тому

    ብሽሪ ማሬ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 2 місяці тому

    ዶአአርጊለት ሀዋዬ ይኔልዪ❤❤❤❤ አወአባብላትሰምተሀል

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 місяці тому

    የቲም እሚባለው ከ15አመት በቻች ያለው እኔሥ ተገላግያለው ምክንያቱም አላውቀውም😢😢😢😢😢 ምን እንደሚመሥልኳ አላውቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 2 місяці тому

    አይዞሽ ሀውየ አይዞሽሽሽሽ

  • @ayushtube5979
    @ayushtube5979 2 місяці тому +2

    አብሺር አላህ ይሶብርሽ ሀዊ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 2 місяці тому

    ኤጭ ድርቅ ያለ ፍቅር ምንም ወዝ የለሌው አላህ ሆይ ፍቅር ስጠንለሁላችንም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +11

    ጃማል ሰሀት ያስትካክል ያምትሉ ለይክ 😮😂😂😢😢😢

  • @حسينحبش-ب2ي
    @حسينحبش-ب2ي 2 місяці тому

    አብሽሪ የኔውድ

  • @dhdgdg6231
    @dhdgdg6231 2 місяці тому

    ካላህቃልበላይ ስጦታሲሰጥ እደትደስአይል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 місяці тому

    ሀውየ የኔ ውድ አዴብተኛ አብሽሪ አባትሽን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው አንችንም አላህ ያጥናሽ ጀማል አትቀልድ የምር ሆሆድ ይብሳል አሁንኮ ሀዋ የአንተ ትልቅ ሀላፍትና ነው ያለብህ

  • @feker8687
    @feker8687 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ማሬ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😢አይዞሽ ሀዉይ አላህሶብሩንይስጥሽ ማማየ😢ጀማል አማና ተከባከባት ሀዋ ከዝህ ቡኋላ በትንሽ ነገር ይከፋታል😢

  • @TybaKemal
    @TybaKemal 2 місяці тому

    አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 2 місяці тому

    የቲም አይደለችም እድሜዋ ደርሷል አልሀምዱሊላህ
    እሳቸውን አላህ ይዘንላቸው እናንተንም ይሶብራችሁ

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 2 місяці тому

    ወላሂ የህቴ ልጆ አምቲ ቁጭ ነት ስትስቅ ስቅብጥ አቤት መታ ነወ የሚመስሉት❤

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 2 місяці тому +2

    አብሺሪእህት

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 місяці тому

    ሀውይ አይዞሺ አላህጀነተልፊርዶስንይወፍቀው አባትሺን ማማየ

  • @kalokalo1135
    @kalokalo1135 2 місяці тому

    አሰላምአለይኩም።አላህይሶብርሺሀዉየ።ሁምለሞትነዉየተፈጠርነዉ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 місяці тому

    ለዉሉም ነገሪ አለሀምዱሊ አብሺሪ ሀወ ሞት የዉሉምነዉ አለሀ በጀነት የስደሲታዉ

  • @Sawadihlanurhalalefaqaryashani
    @Sawadihlanurhalalefaqaryashani 2 місяці тому +1

    Are man yarasal yabat mot ayi abaye igadih wanat hone malet nw manam wanat ayimasalayim yabate mot ayi sadat ane yatarafkut 💔💔😥😥 yahen bacha nw yatarafakut 😢

  • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
    @ፍቅርነኝለውደዲኩት 2 місяці тому

    እኔም አባቴን አጣሁ በሰደት በለሰንት አመተ የናፍቅኝን አባቴን ሀገረ ለእባለሁ ሰለ አጣሁ አባየ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ 2 місяці тому

    አይዞሺ ሀዋየ❤❤❤❤

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 місяці тому +2

    አይዞሸ እማ አወ ወላሂ

  • @jali15864
    @jali15864 2 місяці тому

    ሀዋ አሏህ ይሰብረሺ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

    ጀማልተዉ የቲምናት አትበላት ዎ ይከብዳል❤❤

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 2 місяці тому +1

    የሞተ ተጉዳ አችው ያለ ምንም ይሆናል አለን ቁመናል እየቀበረን አላህ ጀነተል ፊረደውስ ይወፍቃቸው እየተቃጠልን ያረቢ የተረነውም እረሜያቸን ይጨምረልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቱዋ እኔም አባቲን አጥቻለሁ 😢😢😢😢😢

  • @KvfDtr-ic4cg
    @KvfDtr-ic4cg 2 місяці тому

    የጀማል ነገር ሁሉ ግዜ ቀልድ አረ ተወ😮😮😂😂😂

  • @FathimaM-t8p
    @FathimaM-t8p 2 місяці тому

    አይዞሽሀዋየ

  • @SaadSaid-ok1ez
    @SaadSaid-ok1ez 2 місяці тому

    አዘኑመቸምአይለቅአላህይራህማቸዉእህት

  • @SeadaMohammed-nv9lu
    @SeadaMohammed-nv9lu 2 місяці тому

    አይዞሽ እሳቸዉን አላህ ለጀነት ይበላቸዉ

  • @vbb595
    @vbb595 2 місяці тому

    አብሽር ሀዋ

  • @eexx6265
    @eexx6265 2 місяці тому +1

    ሀውይ አይዞሽ አብሽሪ እህት አባትሽንም አላህ የጀነት ይበለው ሁላችንም ሀጅ ነን ውዴ😢😢😢😢

  • @SafSaf-o8r
    @SafSaf-o8r 2 місяці тому

    አይዞሸሀዋይ😢😢😢😢

  • @sdvckkhb5016
    @sdvckkhb5016 2 місяці тому +1

    አፍፍፍፍፍ💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 2 місяці тому

    ህወ አብሽር ሁለችንም ሞትናኝ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 місяці тому

    ፅናቱ ይስጣቹ አላህ ወላጆቻችን እድሜያቸውን ያርዝመው

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce 2 місяці тому

    አይዛሽሀዋየ

  • @Fafi26
    @Fafi26 2 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ 😢❤❤

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 2 місяці тому +1

    አብሸረ ሀዋየ ዱአ አድርጊላችው እያለቀሽ እራስሽን አትጉጂይ አቀዋለሁ አያስችልም ግን ምንም ማድረግ አይቻል የአላህ ትዛዞ ነወ ሀያቴ አላህ ሶብሩን ይለገስሽ

  • @ዘድሻየአባቷልጂ
    @ዘድሻየአባቷልጂ 2 місяці тому

    አሰላሙአላይኩም ጀማል እኔም ቁራን መነየት እፈልጋለሁ ወድሜ❤