ንስሀ እንዴት ልግባ? ሁሉም ክርስቲያን ሊያደምጠው የሚገባ ግሩም ትምህርት ለጥያቄወቻችሁ መልስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 22 дні тому +1

    አቤቱ ጌታዬና አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን🙏 ደግሞም ለቅዱስ ስጋህወለክቡር ደምህ ለመቀበል የበቃን አድርገን🙏 መምህር 🥰
    ♥️ቃለ🥰 ሂይወት💝 ያሰማልን🙏
    ♥️ቃለ🥰 ሂይወት💝 ያሰማልን🙏
    ♥️ቃለ 🥰ሂይወት💝 ያሰማልን🙏

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms Місяць тому +1

    ስለ ንሰሀ በቂ ትምህርት የለኝም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tediadisu4025
    @tediadisu4025 Рік тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @EyaruseMazegabe-ll6gy
    @EyaruseMazegabe-ll6gy 6 днів тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ ለንሰሃ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 8 місяців тому +7

    እናመሰግናለን እኔ ንሰሀ መግባት ፈልጋለሁ ወደ ሀይማኖቴ መመለስ ፈልጋለሁ

  • @ReditRedit-w2q
    @ReditRedit-w2q 27 днів тому

    እግዛብሄር ያክብርልን

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏😢

  • @YalemtsehayNega
    @YalemtsehayNega 11 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Koleh-eo4ih
    @Koleh-eo4ih Місяць тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
    ለንሰሀሞትያብቃን❤❤

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g 7 місяців тому +1

    አሜን//፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን👏👏🎉🎉❤❤

  • @ksaksa5257
    @ksaksa5257 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እኛንም የተግባር ክርስቲያኖች ያድርገን ❤❤❤

  • @user-ow6yu3py6d
    @user-ow6yu3py6d 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-kf9ph4tb9m
    @user-kf9ph4tb9m 25 днів тому

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😭😭😭

  • @user-mz8yr8ud1r
    @user-mz8yr8ud1r 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samarsamar5837
    @samarsamar5837 Рік тому +3

    ጥያቄ ተመልሶልኛል እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 2 місяці тому

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወትያሰማልንአባታችን❤

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s 10 місяців тому +1

    ቃለህይዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @tigsttigst8407
    @tigsttigst8407 6 місяців тому +1

    ቃልህወት ያሰማን❤❤

  • @user-vm6hu2cz6l
    @user-vm6hu2cz6l 11 місяців тому +1

    Kale hiwot yasemalin imebeten chinkilate wusx lenebere tiyake mels agegnew ameseginalew fetari yiberkilign

  • @user-wr1ob1ms1e
    @user-wr1ob1ms1e 6 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወት የሠማልን

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 2 місяці тому

    እኔ በጣም ሀጥያተኛ ሴት ነኝ ግን አሁን ለይ የሰራሁት ሁሉ ቆጭቶኛል በሚገባ እርሶ ባሉት መንገድ ንስሀ እገባለው......ደግሜም ያንን ህይወት መኖር አልፈልግም መንፃት ነው ምፈልገው....አመሠግናለው

  • @user-fz3uj8th9h
    @user-fz3uj8th9h 8 місяців тому +1

    ቃልህይወት ያሰማነውአባታችኝ

  • @user-du4gs5xq6z
    @user-du4gs5xq6z 11 місяців тому +1

    kale hiwet yasemaln abatachin

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Рік тому +2

    መድንያለምከሠውአገርበሠላም ገብቼ ንሠሀእመገባበትቀንናፍቀኝ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @HeheHshe-zx5gl
    @HeheHshe-zx5gl 9 місяців тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @buzunesh7715
    @buzunesh7715 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @MaryamAl3wani
    @MaryamAl3wani 3 місяці тому

    Kaleheweti yasemalen besedet megebati yichalali wayy

  • @Tuf-r9f
    @Tuf-r9f Місяць тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-fi9og8lh1o
    @user-fi9og8lh1o 4 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማለን

  • @FsUrut
    @FsUrut 2 місяці тому

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @Wov-ji5qb
    @Wov-ji5qb 3 місяці тому

    amen Yastemaren Yegesetsen yemekeren kale Hiwet Yasemaln TiyaKe Alegn Besdet Hono Nsha Megbat Yichalal Beslk?

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z 6 місяців тому +1

    ሠላምወንድሜእኔንስሀገብቸየተሳሳተክርስትናስምሠጥቸነበርምንማድረግእንዳለብኝልትነግረኝትችላለህከቻልህስልክህንላክልኝ

  • @yosefnasir9028
    @yosefnasir9028 11 місяців тому +4

    ከታች ከፅሁፍ ጋር አንድላይ ብታደርጉት አሪፍ ነበር ለኛ በደንብ ለማንሰማው😢

  • @MelakuKoru
    @MelakuKoru 2 місяці тому

    የኔም ጥያቄነዉ እፈልጋለሁ😊

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 3 місяці тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ ነበረኝ እኔ ትልቅ ሀጥያት ሰራው ለሰው ብዬ በሀሰት መሰከርኩ ማሀላም አለው ግን ወዲያው ንስሀ ገባው ግን የማልኩት መሀላ ከውስጤ አልጠፋ ብሎ እየረበሸኝ ነው ይምረኝ ይሆን ?😭😭

  • @user-of9zq2nh5q
    @user-of9zq2nh5q Рік тому +3

    😂

  • @simegnew-sc9cr
    @simegnew-sc9cr Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Elshaday-mz4dh
    @Elshaday-mz4dh Рік тому +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Salam-vf4zc
    @Salam-vf4zc Рік тому +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን