ስግደት እና ጸሎት ለፍጡራን ይቻላል? | Worship and praying for saints are biblical? | faithalone

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 8 годин тому +1

    አማንዬ ስለመጣህ ጌታን አብዝቼ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @BelenAsefa
    @BelenAsefa 20 годин тому +1

    ኡፍ አማኒ ወንድሜ መጀመሪያ እንኳን ደና መጣክ እየሱስ የራሱ ሰው አለው ❤❤❤❤❤

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t День тому +4

    እኔ ግን ኦርቶዶክሶች የሚያነሱት ሀሳብና የሚያነሱት ጥቅስ ሰማይ ከምድር እንደሚራራቅ በጣም ይራራቃል ጌታ ይድረስላቸው

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e День тому +2

    አኬን የሚከተሉት መፅሐፍ ቅዱስ የማያነቡ ትክክለኛ ወንጌል ሲሰበክ ሰምተው የማያውቁ ዝም ብለው አሜን እያሉ የሚኖሩ ናቸው ለዛ የሚያወራውን ሁሉ ይሰሙታል

  • @HelenHelen-do7rc
    @HelenHelen-do7rc День тому

    አማንዬዬዬዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ደስ ብሎኛል ድምፅህን ስሰማ❤❤❤❤

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 День тому

    አማንንንዬዬዬ እና ናት እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 День тому +1

    ከሃዲ ሆነን ሳይሆን ቅዱሳኑ በእግዚአብሔር የተወደዱ መሆናቸውን ስለምናውቅ ነው። የራዕይ 3፤9

  • @abeni107
    @abeni107 11 годин тому

    😂😂😂 አማንን አሁንም ሰው ይሰማል 😅 ቃሌ ተባረክ ❤

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 6 годин тому

      @@abeni107 አይባልም! ከአፋችን የሚያንጽ እንጂ....እርስ በርሳችን ድንጋይ መወራወር ጥሩ አይደለም።

  • @BelenAsefa
    @BelenAsefa 20 годин тому

    ስንቱን ይዞ ገደል ገባ

  • @DivineGuidance-p2r
    @DivineGuidance-p2r День тому +1

    Wey menafik zendro telkesekesech

  • @dagusportentertainment6757
    @dagusportentertainment6757 8 годин тому

    ሲጀምር … አማን ካልቪን ተከታይ ስለሆነ ምንም ችግር የለውም… ቆንጂዬ ሴት ሲል ምን ትዝ አለኝ…. አማን ከቆንጆዋ ሴት አጭበርብሮ የሰረቀውን ገንዘብ መለሰ ወይ; ጫት ሲቅም የተነሳውን ፎቶ ይቅር ተባለ ወይ …. ከተለተያየ ሴቶች ጋር ዝሙት ሰፈጽም የተያዘበት ማስረጃ ይቅር አላችሁት ወይ …ለአማን እንኳን ችግር የለውም ምክንያቱም አንዴ ስለዳነ … ግን እነ ቀለሜ ይቅርታ ተደረገለት ወይ…

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m День тому

    ሰብስከረራይብ አላረግም የአቤል ነው

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 День тому +1

    ጎበዝ የአኬ እውቀት ከመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ፕሊ ከነቀፋ ይልቅ ከእግሩ ስር ቁጭ ብላችሁ ብትማሩ ታተርፋላችሁ።

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 8 годин тому

      መስማት የምትችሉት መቼ ነዉ ድርሳንና ገደል ልባችሁን ደፈነው ለሴጣን ማህበር ሰገድ እያለ ነው ንቃ

  • @MekonenGebremedhin-wv8ul
    @MekonenGebremedhin-wv8ul День тому +1

    ምንም አለማወቁን በአደባባይ አሰጡት ምድረ ደናቁት መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ የአንድ ሰው አጃቢ አትሁኑ እርቶዶክሰያን ወገኖቻችን

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 День тому +1

    አይ ኑፋቄ ዘንድሮ አበቃላት ውይ ጴንጤ
    ፈራረሰ።
    ይልቅ 'ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ'

    • @Enat-b5e
      @Enat-b5e День тому

      @@abbutesfaye4758 እናንተን እያወዛገበ ውሸት ያስተምራቹ

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 7 годин тому

    ኦርቶዶክስ ስትባሉ አንዳንዶች ምን አይነት የተዘጋ ጭንቅላት ነው ያላችሁ ! በተለይ አክሊለ የምትባል ግን አእምሮህ በትክክል የሚያስብ ነው ? እንግዲህ በፊዳለድፊያ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የተናገረውን መልእክት ይዘህ ሰዎች ለክርስቶስ የሚገባውን ስግደት ለሰው ልትሰጥ ማቆብቆብህ ነው ! እግዚአብሔር ክብሩን ለሌላ እንዲሁም ለተቀረጹ ምስሎች አይሰጥም ! ለሰው መስገድ ለዳጎን ከመስገድ ጋር ምንም አይለያይም !

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear День тому

    ፖል መዳን በመጠመቅ ያምናል። አብዛኛው የሉተር ተከታዮች ደሞ በሱ አያምኑም። አረ ግራ አጋባቹን

    • @TurhamJesus91
      @TurhamJesus91 День тому

      Almnem

    • @JamboJambo-sw5fr
      @JamboJambo-sw5fr 21 годину тому

      ምነው በዚህ ግራ ገባህ በቅድስት ማርያም የውርስ ሃጢያት አለባት የለባትም የሚለው ግራ ሳይገባህ ይሄ ግራ ገባህ እውነትህን ነው ተረጋጋ

  • @tady325
    @tady325 19 годин тому +1

    ስግደት የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው። የኦርቶዶክስ አማልክቶቻቸው ስፍር ቁጥርም የላቸው። ባጭሩ የአጋንንት መደብር ናቸው!

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 День тому

    የጴንጤዎች ህብረት ኦርቶዶክስ አታክ ለማድረግ እንጂ ለእግዚአብሔር እውነት ቃል ብትተባበሩ ብዙ ታተርፋ ነበር።

    • @mars-t3i
      @mars-t3i День тому

      @@abbutesfaye4758 አትርፈናል