Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ እናቱን የሚሰጠው ለሚወደው ደቀ መዝሙር ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም እናቱን ያውቃታልና ለማን መስጠት እንዳለበት ያውቃል! እሱ እኮ ጌታ ነው፡፡ ጌታ የእናቱን ክብር ለማያውቁ የቡኤል ዜቡል ልጆች አይደለም ከተመረጡት ሐዋርያት እንኳ የሚወደውን መርጦ ሰጥቷል፡፡ ያልተመረጡት፣ ከትውልድም ያልተቆጠሩት የጌታን እናት ብፅዕት ነሽ እንዲሏት ስለምን ትጠብቃላችሁ?፡፡ እነሱስ እንደጌታቸው ጌታንም እንዳሳደዱት ንፁሃንን ያሳድዳሉ፣ ይቅበዘበዛሉ፣ ርግማንን በንፅሂት ድንግል ላይ ይዘራሉ፡፡እኛም ከትውልድ እንቆጠር ዘንድ ብፅዕት እያልን እንኖራለን፡፡ ይህ ሰው አባቴ ያልተከለው ከትውልድም ያልተቆጠረ ስለሆነ ተነቅሏል፡፡ አሁን ስለምን ያደክማችኋ??? ንቁል ትውልድ!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ
ቢጠሏት ክብሯን አይቀንሱም የጌታ እናት መሆኗን አይቀይረውም
በዘርህና በዘሯ ጠላትነትን አደርጋለሁ ያለውን መርሳት አያስፈልግም
ሳይካትሪስት በአጠገቡ የለም?
ለአንተ መቼም ቢሆን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ንጉሠ-ነገሥት ስለተወለደ፣ ድግል ማርያም ኃያል ንጉስ ስለወለደች አይመችህም፣ ገና ወደፊት ለዘለዓለምም አይመችህም፡፡ ገና በንጉሠ ነገሥት ፊት ድንግል ማርያም በልጇ ቀኝ ተቀምጣ ስታይ አይንህ እያይ ወደገሃነም ስትወርድ በፍፁም የድንግል ማርያምን ፊት አታይም፡፡ በፍፁም! እዳታስበው፡፡ የተመኘኸው ይሆናል፣ የጠላሃት፣ ያሳደድካት ድንግል ማርያም በሌለችበት በዚያ አንተ ትኖራለህ፣ ከጌታህ ጋር እየተቃጠልክ!!! ይልቁንስ ወንድሞች ሆይ በዚህ የጌታ ወርሐ-ልደት ከትውልድ ቁጥር በራሳቸው ክህደት የተነቀሉትን ተዋቸውና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በምን ዓይነት ሥነ-ምግባር፣ በምን ዓይነት ወንጌላዊነት፣ በምን ዓይት ትህትና፣ በምን ዓይት አቀራረብ የወንጌልን የምሥራች እንዴት ከድንግል ማርያም ጋር እንዳደረሰ፣ የጌታችን የእናቱ አክስት ቅድስት ኤልሳቤጥ ስለ እናቱ የሰበከችውን ወንጌል አስተምሩን፣ የንጉሠ- ነገሥት ኢየሱስ እናት እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ስለትውልድ ምስጋና የሰበከችውን ወንጌል ተርጉሙልን፣ ይልቁን ወደጌታ እንዴት መጸለይ እንዳለብን የአምላክ እናት ያስተማረችውን ተርጉሙልን! ስለምን ከእኛ ወገን፣ ከክርስቶስ ትውልድ ስላልተቆጠሩ ክፉዎች እንክርዳድ ዘሪዎች ጊዜያችሁን ታባክናላችሁ???
የእመብርሃን ስም ሲጠራ የሚ ያብድ ሰይጣን ዲያብሎስ ብቻ ነው!!!
ኸረ "ማሰ" ማለት ትርጉሙ እንደዛ አይደለም በዚህኛዉ አገላለፅ ቢያንስ ባታነብ ጎግል ላይ ቼክ አድርግ በናትህ የከርስቶስ የመጨረሻወ ራት ማለት ነው
እናንተ ናችሁ ልታጣሉ ምትራራጡት እኛ እንወዳታለን አናመልካትም እኔና ቤቴ እግዚሀብሄርን እናመልካለን
Laboch
ዝፍጥነገርነውትዝታው.የስራውንይስጠው
ትዝታው ግን መልኣኩ ውን እዩ ሪሒቁዎ እንታይ እዩ መሲሉ😶
ጴንቴ መፅሐፋ ይይዛሉ ግና አያቁትም
ድድብናው በዛኮ። Me እና Ma ን መለየት ማይችል ሽልጦ
ለየልህ
Seytan diyablos ejig betam mitalaxhew Mesqelun ena Enatachen Emebetachen Dengel Mariyamen new. Leza new ye diyablose yegeber lejoch ye Getan Enat yimitelut
Egzhabr astwye leboma yestw
Seytan ena gbtaberochu ytelatal
What is this guy talking about. Merry in Christmas is different from ST MARY. It means just festive or characterized by rejoicing.
ይሄ ልጅ ፀልዩለት
ጌታ እናቱን የሚሰጠው ለሚወደው ደቀ መዝሙር ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም እናቱን ያውቃታልና ለማን መስጠት እንዳለበት ያውቃል! እሱ እኮ ጌታ ነው፡፡ ጌታ የእናቱን ክብር ለማያውቁ የቡኤል ዜቡል ልጆች አይደለም ከተመረጡት ሐዋርያት እንኳ የሚወደውን መርጦ ሰጥቷል፡፡ ያልተመረጡት፣ ከትውልድም ያልተቆጠሩት የጌታን እናት ብፅዕት ነሽ እንዲሏት ስለምን ትጠብቃላችሁ?፡፡ እነሱስ እንደጌታቸው ጌታንም እንዳሳደዱት ንፁሃንን ያሳድዳሉ፣ ይቅበዘበዛሉ፣ ርግማንን በንፅሂት ድንግል ላይ ይዘራሉ፡፡እኛም ከትውልድ እንቆጠር ዘንድ ብፅዕት እያልን እንኖራለን፡፡ ይህ ሰው አባቴ ያልተከለው ከትውልድም ያልተቆጠረ ስለሆነ ተነቅሏል፡፡ አሁን ስለምን ያደክማችኋ??? ንቁል ትውልድ!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ
ቢጠሏት ክብሯን አይቀንሱም የጌታ እናት መሆኗን አይቀይረውም
በዘርህና በዘሯ ጠላትነትን አደርጋለሁ ያለውን መርሳት አያስፈልግም
ሳይካትሪስት በአጠገቡ የለም?
ለአንተ መቼም ቢሆን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ንጉሠ-ነገሥት ስለተወለደ፣ ድግል ማርያም ኃያል ንጉስ ስለወለደች አይመችህም፣ ገና ወደፊት ለዘለዓለምም አይመችህም፡፡ ገና በንጉሠ ነገሥት ፊት ድንግል ማርያም በልጇ ቀኝ ተቀምጣ ስታይ አይንህ እያይ ወደገሃነም ስትወርድ በፍፁም የድንግል ማርያምን ፊት አታይም፡፡ በፍፁም! እዳታስበው፡፡ የተመኘኸው ይሆናል፣ የጠላሃት፣ ያሳደድካት ድንግል ማርያም በሌለችበት በዚያ አንተ ትኖራለህ፣ ከጌታህ ጋር እየተቃጠልክ!!!
ይልቁንስ ወንድሞች ሆይ በዚህ የጌታ ወርሐ-ልደት ከትውልድ ቁጥር በራሳቸው ክህደት የተነቀሉትን ተዋቸውና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል በምን ዓይነት ሥነ-ምግባር፣ በምን ዓይነት ወንጌላዊነት፣ በምን ዓይት ትህትና፣ በምን ዓይት አቀራረብ የወንጌልን የምሥራች እንዴት ከድንግል ማርያም ጋር እንዳደረሰ፣ የጌታችን የእናቱ አክስት ቅድስት ኤልሳቤጥ ስለ እናቱ የሰበከችውን ወንጌል አስተምሩን፣ የንጉሠ- ነገሥት ኢየሱስ እናት እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ስለትውልድ ምስጋና የሰበከችውን ወንጌል ተርጉሙልን፣ ይልቁን ወደጌታ እንዴት መጸለይ እንዳለብን የአምላክ እናት ያስተማረችውን ተርጉሙልን! ስለምን ከእኛ ወገን፣ ከክርስቶስ ትውልድ ስላልተቆጠሩ ክፉዎች እንክርዳድ ዘሪዎች ጊዜያችሁን ታባክናላችሁ???