ሰበር በአስቸኳይ ተመልከቱ አእላፋት ዝማሬ ላይ ምን ተፈጠረ ዲ/ን ሄኖክ አፍረጠረጠዉ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 74

  • @WoyinshetDereje
    @WoyinshetDereje 7 годин тому +1

    Ortodox mehon mn metadel new IGZIYABHER YIMESGEN TEBAREKU BETAM KORAWUBET BAYMANOTE ❤❤❤❤❤❤

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 2 дні тому +4

    ዲያቆን ሔንዬ እንዴት ትልቅ የኦርቶዶክስ ታሪካዊ ቀን እንዲኖረን አስደረጋችሁን ከአጋሮችህ ጋር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 дні тому +6

    ወንድማቺን ዳቆናቺን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይስቲክ በእድሜ በደህና ይጠብክህ በኡወነት ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse 2 дні тому +3

    ልጆቼ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። እመበታችን እናታችን ትጠብቃችሀ

  • @HenaDamsa
    @HenaDamsa 3 дні тому +11

    አትፍርድብት እሱ አይደለም የሚለፈልፈው እላውላይ ያለው መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይማረው ይፈውሰው ፀሎት እናርግለት ያያዬ 🙏🏼💞💞💞😘😘😘

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 дні тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!!!

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 дні тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEr-g9k
    @EeEr-g9k 2 дні тому

    እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን ከልጇ ወዳጇ ከጌታችን ከአምላካችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ታማልደን❤

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 2 дні тому +1

    ቃለህይወትያሰማልን በውነቱ በደንብነው ያስረዳኀው።

  • @MetiMeti-o7p
    @MetiMeti-o7p День тому

    አለማስተዋል ነው እንጂ ድግል በድግልናዋ እንደምትወልድ ሳትወለድ ተፅፎ እንዳለም ይዘነጉታል ቅድስት ድግል ማርያም በሷበኩል ያሃለም መድኃኒት እንደሚወለድ በግልፅ ተቀምጦዋል ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ቅዱስ ገብርኤል ካከበራት እኔ ማነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 3 дні тому +13

    በምን አወቃችሁት ታህሳስ29 ቀን መሆኑን??ቤንጤዎች ልብ ብላችሁ እዩ በመጽሐፍ ካልተፃፈ አንቀበልም አይደል የምትሉት ታዲያ ከየት አመጣችሁት🙏🙏

    • @kirstantamrat
      @kirstantamrat 3 дні тому

      metmku yehansn amlakacin kirstos besga 6 wer yasewal betnshu bezih ekoan atawukum metehaf kidusu satdersu denakurt

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 3 дні тому +1

    የውርስ ኃጥአት አላት የሚል ድፍረት ላይ ከተደረሰ፣ ልጇ የውስር ኃጥአት አለበት ማለት ነው፡፡ ስለነሱ ይቅር ይበለንና ጌታችን ያለኃጥአቱ ስለኃጥአታችን ነው የሞተልን፤ ክብር ምስጋና ለክርስቶስ፣ ለናቱና ለክቡር መስቀሉ፡፡

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 День тому

    ዐላፍት ዝማሪ በጣም ደስ ይላል ስለመቤታችን ማወቅ ከፈለገ ወዲሲ ማሪያምን ይፀልይ ና መልሱን ከዚያ ያገኛወል ዐምሮዉን ለነ ዛረ መንፍስ ዐስረክቦ ነው ስልደንግ ማሪያም ለማዉራት ዕየተጣጣር ያለዉ

  • @atalay336
    @atalay336 День тому

    ሐጥያት ያላትም ንጽሕተ ንጽሐን ቅድስተ ቅዱሳን የአምላክ እናት ምስጋና ይገባታል

  • @KidusYoseph-u6p
    @KidusYoseph-u6p 3 дні тому +3

    ኒሮው ይጨምራል ።እኔ በበኩሌ ወር መጨረሻ ሁሌ ይጨንቀኛል ምክንያትም ሁሉም ነገር ስለሚገለባበጥ።ልክ ዜናውን ስሰማ የህዝብሁሉ ኑሮ እኔ ላይ እንዳላ እንቀጠቅጣለሁ አለቅሳለሁ ይህ የደላው እንዲህ ያወራል የጠገበ ለራበው አያዝንም አይደለ

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 3 дні тому +1

    እልልልልል😢💖💖💖💖💖💞💞💞💖💖

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 2 дні тому +1

    እመቤታችን ሰትጠራ ለምድነዉ የሚያንገበግባችሁ ልብይሰጣችሁ

  • @mulieworkineh7461
    @mulieworkineh7461 3 дні тому +3

    እውቀቱ ❤እስከዚህ ድረስ ምጡቅ ነው
    አንድ ትንሽ ህጻን እንኳን ከእሱ በላይ ያስባል

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 3 дні тому +2

    ያያ እንኳን አደረሰህ ቱሉዲምቱ ተሀድሶዎች ሐመር ሕንፃ እራሳቸውን እያሰተዋወቁ ነው እባክህ ወንድሜ ሀሳብ ሰጥበት

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 2 дні тому +1

    እንዲህንገርል ወንድሜ ተባረክ

  • @TigistZerihun-m8y
    @TigistZerihun-m8y 2 дні тому

    አፅዳቅውም አፅውም ፈጣሪ ነው የኔን እናት ድንግል እሱ ፈልጎ የፈጠራት ስለሆነ የሱ ፀጋ የሞላባት ከተወለደ በኃላ ደግሞ ድንግልናዋን መልሶ የተወለደ ጠያቅው ከገባህ እንድህ ነው

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 2 дні тому +1

    ጴንጤ ከፈለገ መላኩ ተሳስቷል ይላል ለእናቱ ከመላእክት ትበልጣለች ለሷ መቼ ክብር ሰጡ ሰለዚ ጴንጤ መላኩ ተሳስቷል አይልም ማለት አይቻልም

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 2 дні тому

    ልልካቸውን ነገርካቸው የሚሰማ ጆሮና አስተዋይ አይምሮ ካላቸው ቅጥቅጥ ነው ያደረካቸው መቼም ድንዝዞች ናቸው መቼም አይገባቸውም ልቦና ይስጣቸው ለነሱ ይሄ አባባል በደንብ ከገባቸው የቁም ሞት ነው ያልታደሉ ፍጥረቶች በጣም ያሳዝናሉ

  • @TigistZerihun-m8y
    @TigistZerihun-m8y 2 дні тому +1

    የዶሮ ጭንቅላት ይዞ ይሃንን የዋህ ህዝብ ያጃጅላል ውይ ወሰይ ፓስተሮች

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 дні тому +1

    እንኩዋን አደረሰን አደራሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 3 дні тому

    🙏❤

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 2 дні тому +1

    እዩ ጬፋ እኮ ያወራል አያስብም😂😂😂😂

  • @halimahusain5959
    @halimahusain5959 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 3 дні тому +5

    እነሱ በተረት ተረት የሚኖሩ ግራ የገባቸው።ጭንቅላት እንዳላቸው እራሱ የሚጠረጠሩ ናቸው

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetkebede489
    @genetkebede489 2 дні тому

    ማርያም ሰው ነች አይደል?ሰው ከሆነች ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠው የውርስ ሀጢያት እንዳይኖርባት አይከለክላትም!!እስቲ እ/ርን አታሳንሱት ከማረያም አየነጻጸራችሁ ሰው ሰው ነው አምላክ ግን ይለያል ወገን መረምር!!ሰው እና አምላክን ለይ ለምን እራሱን አዋረዶ እንደ ተወለደ አጥና !!ውዷት ግን ጣኦት አትሁንባችሁ ለጌታዋ ተገዝታ አልፋለች ሰው ነችና እኛም ምሳሌ እንድትሆነን መለካም ነገሮቿን እንውሰድ ጣኦት ሆናብን ግን እንዳትቀር ምክንያቱም እ/ር ቀናተኛ አምላክ ነውና!!!

    • @misrakgirma
      @misrakgirma 2 дні тому

      የእግዚአብሄርን ስም እባክዎ አሳጥረው አይፃፋት

  • @Seeena-qi8ix
    @Seeena-qi8ix 3 дні тому

    ከማይነቅዝ እንጨት የተሰራች ንፅህናዋን የጠበቀች ሁለመናዋ ወርቅ የሆነት መርገመ ሀጥያት የሌለባት ናት

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 2 дні тому

    አዎ ጠይቀው የከየት አመጣው ተናገር

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 2 дні тому

    Kemebet wordbelu seki yaltadelchu

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 дні тому +1

    አዮ ጮፍ ለምን ፓርላማ አተገባአም 😂😂😂😂

  • @user-wb8wj3fl6u
    @user-wb8wj3fl6u 3 дні тому

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 2 дні тому

    እዩ ጩፋ...እውነትም ጩፋ..የተዘጋ ማለት ነው.አእምሮው የተደፈነ መሀይም ማለት ነው.

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 2 дні тому

    Bemejemerya tahisas 29 geta eyesus kiristos keman meweledunim chemirew kamenu new lidetun lyakebru yemichilut

  • @MmWerede
    @MmWerede 2 дні тому

    ሓዋዝ በኣስተኳሽ ወደ መዝሙር ኣገልግዮች ተመለስከ። ወደ ገዳም ለግዜኡ በንስሓ ምንባር ኣይመችም፧?

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 2 дні тому

    አትፍረድበት እሱ ደንዝዞ ሌሎችንም እያደነዘዘ ስለሆነ ስራውን እየሠራ ነው!!!

  • @derejeZewde-i5g
    @derejeZewde-i5g День тому

    አዩ ጩፋ እየዘረፈ ስለሚበላ የሌላዉ ችግር አይገባውም

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 3 дні тому +1

    አሁን ይሄ ሰው እራሱን ከእመቤታችን ጋር ሊወዳድር ይፈልጋል እንዴ እአአ ተው ፀጋን የተመላሽ ስትባል አንተ ግን አጋንንት የመላብህ ነው የሚልህ መላኩ ላንተ ቢገለጥልህ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 2 дні тому

    ጩፋ ከዚ የተሻለ ቢያስብ ነው የሚገርመው

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 2 дні тому

    ነዳጅ መጨመር የሚስጨነቀው ባለመኪናው ሳይሆን እግረኛው እነጆ መኪና ያለውማ ባለው ልክ ይጨምርበታል አይ ወድሜ ምተድበት መገድ ስተት መሆኑ ታሳውቃለህ

  • @huge_fan-s1g
    @huge_fan-s1g 2 дні тому

    ye tegebe ye sew rehab ayawkem alu endi aynet calculatiopn mech eygebawal bleh new

  • @eyerusaalema3084
    @eyerusaalema3084 2 дні тому

    በዚ መልኩ ነዉ ነገር በመሰጠቅ እዩ ጩፋን ምትመልሰዉ በቱ ፅሰቱም አክብሩ ነዉ ሚባለዉ ሌላ ክደት ማስነሣት ይመስላል ንግግርህ የትኛዉ መጻፍ ይላል ትላለህ እዴ ደሞ ነገ ጥምቀት ካከበረ ሌላ ክርክር ታመጣለህ ኧረ እረጋ በል ወድሜ እደ አባቶቻችን አስብ እስቲ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ስማቸዉ

    • @Etagu-s6p
      @Etagu-s6p 2 дні тому

      ለተናገረውማ መልስ ያስፈልገዋል የነዳጁ ምሳሌ ለኛ እንደሆነ አልገባሽም ካንች የወሰደውን ንብረት እኔነኝ ባለቤት ብትባይ ምን ይሰማሻል ለነገሩ መናፍቃን ልባቸው አንዴ በትቢት ተደፍኗል እነሱ ሲሳደቡ ማዝም አንልም

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 2 дні тому

    የዞረባቸው አይ መናፍቃኖች

  • @TagistTia
    @TagistTia 2 дні тому

    ምን ያውቃል ድልብ መሀይም ነው ክፉመንፈሰ እየጋለበው ሲጀመር የዳሁችን ግንዘበ አይ ሰበሰበ ለምን ችግር ይገባወ በግደ መባከአልሰጠቹ የሚሉ ዘራፊ ልባቸው እዩጩፋ።የአደለ የውሰንጋላ የአርኩሰንፈሰ ፈረሰ ነው

  • @DaniAyele-v9f
    @DaniAyele-v9f 2 дні тому

    ስው እዴት እደጤነኛ ሰው አድርገህ ማብራሪያ ትሰጣለህ ከነከታዩ ህክምና ነው የሚያስፈልገው

  • @chuchunedi4626
    @chuchunedi4626 2 дні тому

    እነዚህ ያበድ ናቸው ወንድሜ ።የት የሚያቁት ነው።

  • @edendak5588
    @edendak5588 3 дні тому

    Eyesus yadinal blih meskir.

    • @ephremephilala255
      @ephremephilala255 3 дні тому

      Chnkachew

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 дні тому

      ኢየሱስ ስለተባለ አይዳንም ሰይጣንም በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ግዜ ጠርቶታል

  • @Tekalingi
    @Tekalingi День тому

    Chufa ante gemed af wa ref ante dedeb

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 2 дні тому

    እዩ ጩፉ እንደሰው አይቆጠርም ሰው ቢሆን ታስረዳዋለህ ምናልባት የአይምሮ ችግር ይኖረዋል ተብሎ እዩ ጩፋበራሱ አንደበት ማነቱን እየተናገረ ነው ከእንሰሳ ያነሰ መሆኑን እሱ ከበላ ከጠጣ አይቶ ማያቀውን ቁሳቁስ መንግስት ከሰጠው በቃ ለምንእንደሰው እንደሚራመድ እንኳንአያቅም ! ሚገርመው የሰበሰባቸው የሱቢጤ ሆነው መገኘታቸው ነው በደመ ነፍስ አሜን ይላሉ እዩጩፉ እራሱ ጩፍ ያለበት መጥፎ መንፈስ የተሸከመ የዳቢሎስ ተከታይ ባዶ የሆነ የሰው ቅርጽ የያዘ በድን መሆኑን ነው ያስውቀን( ነው)ከ እውቀት ነጻ እዬጩፋ😂😂😂

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 2 дні тому

    እግረኛ ታክሲ አይሳፈርም ምን ማለት ነው?! እሺ አይሳፈር የነዳጅ ዋጋ መጨመር የኑሮ ውድነት አያስከትልም? ማስተዋሉን ይስጥህ!

  • @EstaruEstar-yy2go
    @EstaruEstar-yy2go 2 дні тому

    አቀባ ወይም አንፅሀ የሚል ክርክር አለ ግን ጥንተ አብሶ የለባትም የሚል በኦርቶዶክስ ትምህርት አለ እንዴ?

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 2 дні тому

    Yaya wondime, atidkem!! Astemrehewumko ayiredam chinklatu tedefnual. Nedaj....?? Tahisas 29 silemikeber ataklilut ale ene emlew yetignaw ken new ke 30wochu kenat yekeberew??? Alemawok 1neger new demo ende awaki medrek lay wotito meleflefu. Enkuan kibre bealatin batekaly 1,2,3...30 bilo endikotir segno maksegno bilo kenatin enditera MAN ASAWOKEWUNA??? KEYET AMETAW??? LEHUM OUT OF ORTHODOX TRWAHIDO YALUTIN LIB YISTACHEW!! CHERU MEDIHANEALEM MECHERESHACHININ ASAMIRLIN WODEW AYIDELEMINA YIKIR BELACHEW!!

  • @enanubelay9537
    @enanubelay9537 2 дні тому

    አንተ ደግሞ በማጭበርበር እና በምንፍቅና ታወቀ እንጂ አዋቂ እኮ አይደለም - ምንድነው የሎጂክ ጥያቄ?

  • @getnetadamu1764
    @getnetadamu1764 3 дні тому

    Dedeb aedelem sile esu kolkole mekina bicha enji yemasibeu lela min yaqal, ehe qoshasha

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 2 дні тому

    ደደብ አንደኛ ክፍል
    እንደው ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለህ የነዳጅ መወደድ ሁሉንም ነው ሚመለከተው

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 2 дні тому

    Ignorance

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 3 дні тому

    አይ አንተ ትገርማለህ ግድ የለም ከዘፈን ከመጠጥ ወጥታችሁ በእውነትና በፍቅር አክብሩት ከትችት ወጣና አዳኝ የሆነውን ክርሰቶስን ሰበክ እሱ ፍቅር ነው ለሀጢያተኞች ለእኛ ለሰው ልጆች ተወልዶልናል እናመሰግነዋለን

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alialee3325
    @alialee3325 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤