የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት..... እንቆቅልሹ ያልተፈታው የኪነ-ህንፃ ጥበብ /በቱሪስት ዓይን//ቅዳሜ ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 60

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +22

    ሀገራችን ብዙ ቅረስ አላት ፍቅረና ሰላም ነው ያጣነው እጂ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 роки тому +14

    እናመሰግናለን ebs የቅዱስ ላሊ ይበላ በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому +7

    እኔ ሙስሊይም ነኚ ግን የሀውልቱው አሰራር በጣም ድንቅቅ ነው

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 роки тому +1

      Betam ena yegermagn lalebela sebale mesekel kerte yalwe becha nbre yememaselgn weste lewste bezw ale gunta eko zerfew weda wecha setwetale yekoye kerse yeha yekerstyan becha aydelm kezeh yemgebaw turste genzebe yehulchen New mesgede negashe yemgegnw gunta telalaqe awedamew habetachen

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት አቤት ቅድስ አገራችን ስንት ታሪክ ስንት ቅርስ እንዳላት ፈጣሪ አገራችንን ወገኖቻችንን ጠብቆ ሰላም ያድርግልን አሜን።

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +5

    ቅዱስ ላሊበላ የአማራን ህዝብ ከዚህ መከራ ያውጣልን የዋህ ህዝብ ሁሌ እንደደማ ነው

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ እድሉንም አቅሙንም ቆራጥነቱንም ሰጥተኸኝ ይህንና እንደዚህ ያሉ ቅዱስ ሰፍራዎች ለመጎብኘት አብቃኝ እናመሰግናን እናተንም

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 роки тому +9

    ዋው ስታምሩ እኛም አገራችንን ሰላም ሰቶ ወደ አገራችን ተመልሰን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +5

    በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን ውዱ የአለም ቅርስ ላሊበላ ውቅር አበያተ ክርስቲያን💒💒💒 ኢትዮጵያ ክፉሽ አያሰማን 🤲🤲 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ልክ
    @ልክ 2 роки тому +10

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ባልሆንም ከውበቱም ከአስደናቂነቱም ባሻገር ስጎበኝ የተሰማኝ ሰላምና የህዝቡ ደግነት አልረሳውም!

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 роки тому +3

    ዋው እንየም ለመርገጥ የምመኘው ስመኘው የነቤረ ቁዱስ ቦታ ነው ግን ጠርኖት ስጀምር ተስፋ ቆሮጥኩ😥እስክ እግዚአብሔር ሰላሙ ይስጠን ደጁ ለመርገጥ ያብቃን
    የጦርኖት ወሬ የሰለቻቹ በላይክ እስክ ግለፁኝ😥😥😥

    • @sarahbash7031
      @sarahbash7031 2 роки тому

      አይዞሽ እማ ሁሉም ሰላም ሆኖ እናየዋለን እኔም በጣም ነው ማየት እሚፈልገው እግዚአብሔር በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😔

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይች ናት! በጣም ደስ ይላል። አብሬ የጎበኘሁ ያክል ነው የተሰማኝ ተባረኩልኝ ይሄን የተቀደሰ ቦታ ሰለጎበኛችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱስ ላሊበላ እፁብ ድንቅ ነው የመድኃኔዓለም ስራ ስምህ እስከ አለም ዳርቻ ከፍ ይበል የኔ ጌታ!!🙏😍

  • @You-zc5xv
    @You-zc5xv 2 роки тому +7

    እንኳን ደህናመጣቹ ዉድ ኢትዮጲያዊያን. ወደቻናላችን በትህትና ተቀላቀሉ የእናቶች መርዳጃነዉ እናቱን የሚወድብቻ ።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቅድሱ ቦታ ታደላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድሱ ላሊበላ ለደጅህ አባቃን!!!❤️❤️🙏

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +6

    ብዙ ግዜ ላሊበላ ሲሉ መስቀል ቅርጽ ያለው ቤተ ክርስቲያን የእምነት ቦታ ስለሆነ ሙስሊም ሄዶ መጐብኘት ይችል ይሆን ወይ እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
    ሰላም ለአገራችን ኢትዬጺያ

  • @netsikitchen
    @netsikitchen 2 роки тому

    እፁብ ድንቅ ነዉ በጣም በጣም 🙏🙏🙏

  • @etheth5898
    @etheth5898 2 роки тому

    ከይቤየስ በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው በርቱልኝ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 роки тому +4

    አብርሽ ሉላየ አለባበሳችሁ በጣም ያምራል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 роки тому +3

    አቤት መንፈስ ነው የሚያድሰው ❤️❤️

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому +2

    አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ደስ ይላል

  • @እመቤትኢትዮጵያ
    @እመቤትኢትዮጵያ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ውብ የሆነው የላልይበላ ቤተክርስቲያ አምሳያው የትም አይገኝም ይሄንን የተጠበቡ አባቶቻችን የዘመኑ ትውልድ ለምት ታሪክ ማስቀጠል አቃተው ?

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 роки тому +1

    I was lalibela a month ago it's so amusing I proud of

  • @ezrateshome9810
    @ezrateshome9810 2 роки тому +1

    ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ዬዬዬ ዋው ምናምን አይባልም እህት ሉላ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 роки тому +2

    An absolute masterpiece/ a place of faith and of wisdom & courage/ a place where to admire what a blessed and open-minded ruler can do!!

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 роки тому

    ውይ እንዴት ደስ ይላል መንፈስ ሳድስ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +2

    ሀገሬን ገመገሙን ታየኝ አይድሌ ናፍቀሽኛል ላልየ።
    ላልይበላ ከደረሳችሁ ሳትመለሱ መቄት ሄዳችሁ አቡነ አሮን እመ ሙህስ ፍቅርተስላሴ ገዳም ዳግማዊ ላልይበላን ዋድላ ጎብኝታችሁ ተባርካችሁ በዛውም ጎንደር ቅርብ ነው ደብረዘቢጥ ከደረሳችሁ ጨጨሆ ጋይንት ክምር ድንጋይ ደብረታቦር እያለ ይቀጥላል።።።።።።።።።።።

  • @ፍቅርፍቅር-ዐ5ከ
    @ፍቅርፍቅር-ዐ5ከ 2 роки тому

    ሰላም ለወሎወች

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 2 роки тому +2

    alebabesish betam konjo new tebareki🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላን የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ስታማትቡ እንዴት ነው በስርአት አማትቡ ወድዬ ደሞ ነጠላ ብለብስ ደስ ይላን

  • @addisababalij
    @addisababalij 2 роки тому +2

    Great progress ❤️

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 2 роки тому +5

    Hello Ethiopian, thanks for visiting my hometown 🤎🧡💚💛❤️🙏 Betam bezu
    ye mitau alu, go and see hagerachihun
    Nechochu keteleyaye hager metew yayalu
    What abt you guy’s?? Yalachihun eweku
    Bezu ye miyasdenku negrochi alu hidu gobegnuwat Lalibelan,thanks 😊🙏

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +1

    ኢቢየሶች እናመሰግናለን ነገርግን ሴቱዋ የተዋህዶልጅ ከሆንሽ ለምን ማተብ አታረጊም ኸረ ልቦናይስጣችሁ ከሸቱ መለሰ ተማሩ እህት ወድሞቸ ማተብ ውበትነው ማበት ልብስነው ማተብ ከለለ እራቁት እደመሆነው እሽ ማተብሽን አታውልቂ በተረፈ እግዚያብሔር ይስጥልን አገራችን ሰላም ያርግልን ቅዱስ ላሊበላ በር ለመሄድ ያብቃኝ ከትንሽ ወራቶች በሁዋላ እመጣለው

  • @genitaye1658
    @genitaye1658 2 роки тому +1

    ወይ መታደላችን

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme 2 роки тому +1

    ዋው

  • @weneshetdebash3561
    @weneshetdebash3561 2 роки тому +1

    ውዷ ሀገሬ

  • @masa5699
    @masa5699 2 роки тому

    Anasaginalan ebc baxam yamiwadawin qidus lalibalan sil asigobnyachihun Agizabiher faqido agarachin gabitan yabarakatu takafa lamahon yabiqani🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 2 роки тому +1

    ቅዱስ ላሊበላ ላስታ ምድር ቅኔ
    ውስጡን ለተረዳ ያስገባል ምናኔ

  • @maryy852
    @maryy852 2 роки тому +3

    😍😍☝

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 роки тому

    🌻🌻🌻🌻

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 2 роки тому +1

    Tahnks ebs ena lalebela sebale mesekel kerte yalwe becha nbre yememaselgn 😳😳

  • @wollotube4124
    @wollotube4124 2 роки тому +1

    ሠላም እንዴት ናችሁ ኢቢኤሶች ቅዳሜን ከሰአት መቼ ነው ወደ ወረኢሉ የምትሄዱት ወረኢሉ ታሪካዊ ቦታ አለ የአፄ ሚኒሊክ ቤቴክርስቲያን አለ አፄ ሚኒሊክ የተከሉት ዛፍም አለ የሰሩት ቤትም አለ ሂዳችሁ በቱሪስት አይን ሂዳችሁ ጎብኙት ታሪካውዊ ቦታ ነው የአፄ ሚኒሊክ እቃዎችም አሉ ብትሄዱ ደስ ይለናል

  • @fereferegetachwe1451
    @fereferegetachwe1451 2 роки тому +4

    ቅዱስ ላሊበላ ላሊበላ አንበሳው ሰገደ
    እረ ለመሆኑ እንዴት አነፀው
    ለመጥረቢያው እንካ እጀታ የለው
    ቅዱስ ላሊበላ

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому

      መላእክትም አሉበት በርቀት ስለሆነ እጂ ያምራል ይላሉ

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 роки тому +1

    ❤❤❤

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 2 роки тому

    አባቶቻችን ጥበብን ተጠበውበታል

  • @sikosilo9203
    @sikosilo9203 2 роки тому +3

    ጋዜጠኛዋ ላሊበላ ስትሄጂ ነጠላ ለበሰሽ ለምን ሁልጊዜ ብትለብሺ ችግር አለ????

    • @sarahbash7031
      @sarahbash7031 2 роки тому

      መቼም ሁላችንም ስራ ቦታ ነጠላ አንለብስም እኛ ያላረግነውን ሰዎችን መንቀፊ ግን ስንወድ🤔

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 2 роки тому +1

    ሰው በህይወት ኖሮ ኢትዮጵያዊ ሆኖ በይበልጥ ደግሞ ኦርቶዶክስ ሆኖ ይህን ያላዬ ቢኖር ይዘን!!

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому +1

    Ledejuyabkan.medanialem

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 2 роки тому

    ጨለማ ቤቷን ግን ሳታዩ ምነዉ??

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 роки тому

    *** እስጎብኝ የተባለው ሰው ምንም እውቀትና ንባብ የጎደለው ሆኖ አግኝችዋለሁ :: ስለ ምስሎቹና ቅርሶቹ የሚለው ጭራሽ ከሚለው ጋር ፍፁም አይገናኝም:: እባካችሁን እንደ እነዚህ ዓይነቶች ቦታ ላይ ( አክሱም : ላሊበላ : ፋሲለደስ : ሐረር ግንብ : ...) የሚያውቁ ሰዎችን ብትመድቡ መልካም ነው ::

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому +1

    Yenimrtoch

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 роки тому +1

    እባካችሁ ያገሬ ልጆች subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ