Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲
ታላቅ አባት በኔ ወጣትነት ግዜ ወጣቱን ያስተማሩ በሀይለኛው ኤድስ የገነነበት ሰአት ነበር በሳቸው ትምርት ብዙውን ወጣት ያዳኑ ታላቅ ሰው ናቸው ሁሌም በልቤውስጥ አሉ አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን።
በጣም በቅዱስ ኡራኤል በእሁድ የማታ ትምህርት እኔም አልረሳቸውም አሁንም ጠንካራ ናቸው 70 ውስጥ የገቡም አይመስሉም በፀጋው መኖር ማለት ይሄ ነው አሁንም እድሜያቸውን ያርዝምልን ላባታችን::
አሜን አሜን አሜን እግዚአብኄር ይመሥገን አባታችን
አሜን አሜን አሜን እመብረሃን ትምጣልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ሉሰገድ
በእውነት ላባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ታላቅ የተከበሩ የእግዚብሔር ልጂ ናቸው አሜን
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
A
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት እውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦችንን ያብራልን እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እርሱ ይማረን ይቅር ይበለን አገራችንን የድሮ ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይመልስልን አደራ አባቴ የሁላችንም ልቦናችን መልስልን አሜን አሜን አሜን
ለአባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስምተን እንድንተገብር ፍጣር ይርዳን በልቦናችን ያሳድርልን
ውዱ እና እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤት ተመስጦ አቤት ትህትና በጣም ግሩም ትምህርት ነው እውነት ከልባቸው ነው ሲያስተምሩት በዛ ላይ በተሰበረ ልብ በዘመኑ ነገር በጣም በተሰበረ ልብ ነው የሚያስተምሩት በተለይ ለወጣቱ በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን የእድሜ ዘመናቸዉን ያብዛልን ለእኛም እድሜ ለንስሃ ያብቃን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን መምህራችን ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛን ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን እንደእኛ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት መጨረሻችንን ያሳምርልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
አቤት ስብከት!!!ቀሲስ መንግስቱ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አሜን::
ታላቁ አባታችን ስለመጡልን በጣም ደስ ብሎኛል እነደዚሕ ዓይነቶች አባት ለዘላለም ይኑሩልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ለኁላችንም ማሥተዋሉን ይስጠን
አሜን!መካሪያችን አባታችን መምህራችንአባታችን ትልቅ በረከታችን ኖት!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን!ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!
ቃል ሂወት ያሠማልን አባታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ከአውደምህቱ አንጣዎት ኑሩልን
የናቴልጅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሸማልንኢትዮጲያን ይጠብቅልን ሰላምን ያውርድልን አንደእግዚአብሔር ቸርነት እንደበደላችን አይሁን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን ትምህርተዎት ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልልን ሸር ላይክ እናድርግ የተዋህዶ ልጆ በዚህ እናግዛቸው አይከፍልበት አይተን ዝም ብለን አንውጣ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንንን 👏ፀጋውን ያብዛሎት አባ እዴት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ኤፊቢ ላይ 7 ደቂቃ ብቻ ነው እኮ ሙሉውን ሁሉም ስው ይስማው ሺር እናድርገው እውነት ነፍስን ያሳርፍል እናመስግናለን💕🕊👏
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት፣ወንድማችን ልዑሌ ስላስተላለፍክልን እግዚአብሔር ያክብርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አባታችን እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶህ ይደርብን ቃለእይወት ያሰማልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፡፡
አባቴ እረዥም እድሜ ይስጠወት , ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
የወጣትነት ጊዜያችንን በሄዱበት እየተከተልን ነበር ምንማረው ስላየሁዋቸው ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አቤቱ አምላኬበምህረትሕ አሥበን ማሥተዋሉን አድለን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
AMEN !!!....kale hiwot yasemalin abatachin🙏
አሜን አሜን አሜን! ቃሉን እንዲህ ፈትፍተው እንዲያስተምሩ ያደረገዎት አምላክ ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
የናቴዬ ልጅ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዬ ጤና ይስጦት አባታችን
አባቴ ምናለ አምላክ የእርሶን አይነት አባት ቢያበዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎ መድሀኒአለም አምላካችን።
አባታቺን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን በርከት ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.ሉሌ እድሜ ከጤና ይሰጥልን!!!
የእነቴይ ልጅ አባታችን. በሜደሜይ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን.ቃልህ ለግሮሪይ ጣፍጭ ነእው በእውነት ቃል የለኝም አባታችን
ቡራኬዎ ይድረሰንእንወዶታለን አባታችን 💙
ቃልህይወት ያሰማልንዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
አሜን
💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
¹
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ተለውጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ወንማችን ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በባእድ ሃገር ሁነን ቅዱስ ቃሉ እንድንመገብ የሚያደርገን ለሉእል እግዛአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኣሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አባታችን በእዉነት ልብ ሚያድስ አጥንት የሚያለምለም ስብከት ነዉ
አባታችን ቃለሂወት ያሰማን እዳእስዎን ይብዛልን ✝️
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን !!
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎ ዘመኖን እግአብሔር በቸርነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ልቦና ይስጠን፣ ለንስሃ ያብቃን። አገራችንን በምህረቱ ይጎብኘን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ በምረትህ አስበን😢😢😢😢😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድላቸው። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
የፍቱኝ አባቴ እንዴት እንደምወዶት የልጅነት የቤተክርስቲያን ትዝታዬ እድሜ ይስጦት
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልብን
አሜንን❤ አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
አሜን ስላም ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ ወንድምችንሊሉ ዝማሬ መልእክት ያስማልን
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በኝ ቤተ ክርስቲያን ስሰማ ።
ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በማርያም የአባታችንን ስብከት ላክልን በስደት ላለነው ። በጣም ናፍቀውናል ስብከታቸው ።
የኔ ኣባት እግዛብሔር ይጠብቆት ሺሺሺሺ ኣመት ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብውስጥ የሚገባ ትምህርት
ረድኤት በረከቶ ከይለየን አባ የናቴልጅ እዶም ለበረከት ጤና ላገልግላት ዬዶልልን አቤን 🙏🙏🙏💚💛❤🙌🙌🙌አምላኮ አገራችንን ይባርክ
አባቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
አባቴ ቀሲስ መንግሶቱ ከረጅም ግዜ የጀነራል ዊንጌት የትምህርት ዘመናችን በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በምስል ስላየሆት እጅግ ተደስቻለሁ ፀጋዎን ያብዛሎት ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን።ፍሬሕይወት ከለንደን......
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነትን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን::
እባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
የኔ አባት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ አምላክ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 qalhywtin yasemalin edma ena tenawin yadlot
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን (የናቴ ልጅ)በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🎉🎉🎉
አባታችን ቃለ ህይወት የሰማንል አኛም ሰምተን አንደንመለሰ እግዚአብሔር ይርዳን
የኔ አባት በረከታችሁ ይድረሠን እረጅም እድሜ ይስጥዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን ቃለሂወት ያስማልን በርከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማል አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሴን ነው የታደሰው
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን፤ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይቅር በል ሞት ሥደት መፈናቀል ይብቃ ርሃቡን ጥማቱን ጦርነቱን አስወግድልን የአባቶቻችንን ክብርና ሞገስ አድለን ለንስሐ አብቃን የአባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አሜን ።
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልወት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ፍጥረቱን ሁሉ የፈጠርክ አልፋና ዖሜጋ የሆንክ፥ እጅግ ከሚያስፈራውና በሰዎች አንደበት ለመግለጽ ከሚከብደው ከከበረው ጽርሐ አርያም ሆነህ የእጆችህ ስራ እኛን መልካምነት፥በጎነት የራቀንን ክፋት የሰለጠንብንን ፍጡሮችህን ከዚህ ጥፋትና ክፋት አድነን፥ታደገን እኛስ በክፋታችን ደንዝዘናል በመልካምነትህ አንቃን ይህንን አዚም ለአንተ ለአምላካችንን እንዳንታዘዝ ያደረገብንን የክፋት አበጋዝ፥የመልካም ነገር ጠላት ከመንገዳችን፥ከህይወታችን አስወግድልን። ለአንተ ለአምላካችን የምንታዘዝበትን የቀናውን መንፈስ አድለን ይልቁንም አንተን ልዑል እግዚአብሔርን የምንፈራበትንና የምናከብርበትን ማስተዋልና ጥበብ አድለን፥ንጹህ ልቦናን ፍጠርልን። ቅድስት ቤተክርስቲያንንና ሐገሪትነ ኢትዮጲያን ከመጣባቸው የጠላት ዲያብሎስ ፍላጻ ታደግልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን ተሠምቶ የማይጠገብ የሚማርክ ትምህርት ነዉ ይህ ሠምቶ እራሱን የት ነኝ ምን እያረኩ ነው ከየትስ መጣሁ የትስ ነው መሄጃዬ ብሎ የማያስታዉል አይኖርም ትክክል ቅማል የምንሰራው መጥፎ ስራ ነው ከልብስ የሚመጣዉማ በዚች ምድር ላይ ደሀ ሆነን ባይለየን ስንሞት ይለናል እራቆታችን ነው የምንሄደው ግን በመጥፎ ስራችን የሚመጣዉ ቅማል እስከ መቃብራችን ተከትሎን ይሄዳል💔 አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም እና በረከት ያዉርድልን ቁጣዉን ያርቅልን❤️🙏
አሜን፫ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል ብላችሁ ከስደት እድመለስ
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በጾሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲
ታላቅ አባት በኔ ወጣትነት ግዜ ወጣቱን ያስተማሩ በሀይለኛው ኤድስ የገነነበት ሰአት ነበር በሳቸው ትምርት ብዙውን ወጣት ያዳኑ ታላቅ ሰው ናቸው ሁሌም በልቤውስጥ አሉ አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን።
በጣም በቅዱስ ኡራኤል በእሁድ የማታ ትምህርት እኔም አልረሳቸውም አሁንም ጠንካራ ናቸው 70 ውስጥ የገቡም አይመስሉም በፀጋው መኖር ማለት ይሄ ነው አሁንም እድሜያቸውን ያርዝምልን ላባታችን::
አሜን አሜን አሜን እግዚአብኄር ይመሥገን አባታችን
አሜን አሜን አሜን እመብረሃን ትምጣልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ሉሰገድ
በእውነት ላባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ታላቅ የተከበሩ የእግዚብሔር ልጂ ናቸው አሜን
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
A
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት እውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦችንን ያብራልን እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እርሱ ይማረን ይቅር ይበለን አገራችንን የድሮ ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይመልስልን አደራ አባቴ የሁላችንም ልቦናችን መልስልን አሜን አሜን አሜን
ለአባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስምተን እንድንተገብር ፍጣር ይርዳን በልቦናችን ያሳድርልን
ውዱ እና እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤት ተመስጦ አቤት ትህትና በጣም ግሩም ትምህርት ነው እውነት ከልባቸው ነው ሲያስተምሩት በዛ ላይ በተሰበረ ልብ በዘመኑ ነገር በጣም በተሰበረ ልብ ነው የሚያስተምሩት በተለይ ለወጣቱ በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን የእድሜ ዘመናቸዉን ያብዛልን ለእኛም እድሜ ለንስሃ ያብቃን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን መምህራችን ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛን ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን እንደእኛ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት መጨረሻችንን ያሳምርልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
አቤት ስብከት!!!ቀሲስ መንግስቱ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አሜን::
ታላቁ አባታችን ስለመጡልን በጣም ደስ ብሎኛል እነደዚሕ ዓይነቶች አባት ለዘላለም ይኑሩልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ለኁላችንም ማሥተዋሉን ይስጠን
አሜን!
መካሪያችን አባታችን መምህራችን
አባታችን ትልቅ በረከታችን ኖት!
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!
ቃል ሂወት ያሠማልን አባታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ከአውደምህቱ አንጣዎት ኑሩልን
የናቴልጅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሸማልንኢትዮጲያን ይጠብቅልን ሰላምን ያውርድልን አንደእግዚአብሔር ቸርነት እንደበደላችን አይሁን
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን ትምህርተዎት ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልልን ሸር ላይክ እናድርግ የተዋህዶ ልጆ በዚህ እናግዛቸው አይከፍልበት አይተን ዝም ብለን አንውጣ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንንን 👏
ፀጋውን ያብዛሎት አባ እዴት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ኤፊቢ ላይ 7 ደቂቃ ብቻ ነው እኮ ሙሉውን ሁሉም ስው ይስማው ሺር እናድርገው እውነት ነፍስን ያሳርፍል እናመስግናለን💕🕊👏
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት፣ወንድማችን ልዑሌ ስላስተላለፍክልን እግዚአብሔር ያክብርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አባታችን እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶህ ይደርብን ቃለእይወት ያሰማልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፡፡
አባቴ እረዥም እድሜ ይስጠወት , ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
የወጣትነት ጊዜያችንን በሄዱበት እየተከተልን ነበር ምንማረው ስላየሁዋቸው ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አቤቱ አምላኬበምህረትሕ አሥበን ማሥተዋሉን አድለን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
AMEN !!!....kale hiwot yasemalin abatachin🙏
አሜን አሜን አሜን! ቃሉን እንዲህ ፈትፍተው እንዲያስተምሩ ያደረገዎት አምላክ ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
የናቴዬ ልጅ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዬ ጤና ይስጦት አባታችን
አባቴ ምናለ አምላክ የእርሶን አይነት አባት ቢያበዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎ መድሀኒአለም አምላካችን።
አባታቺን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን በርከት ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.ሉሌ እድሜ ከጤና ይሰጥልን!!!
የእነቴይ ልጅ አባታችን. በሜደሜይ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን.ቃልህ ለግሮሪይ ጣፍጭ ነእው በእውነት ቃል የለኝም አባታችን
ቡራኬዎ ይድረሰን
እንወዶታለን አባታችን 💙
ቃልህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
አሜን
💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
¹
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ተለውጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ወንማችን ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በባእድ ሃገር ሁነን ቅዱስ ቃሉ እንድንመገብ የሚያደርገን ለሉእል እግዛአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኣሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አባታችን በእዉነት ልብ ሚያድስ አጥንት የሚያለምለም ስብከት ነዉ
አባታችን ቃለሂወት ያሰማን እዳእስዎን ይብዛልን ✝️
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን !!
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎ ዘመኖን እግአብሔር በቸርነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ልቦና ይስጠን፣ ለንስሃ ያብቃን። አገራችንን በምህረቱ ይጎብኘን።
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ በምረትህ አስበን😢😢😢😢😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድላቸው። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
የፍቱኝ አባቴ እንዴት እንደምወዶት የልጅነት የቤተክርስቲያን ትዝታዬ እድሜ ይስጦት
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልብን
አሜንን❤ አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
አሜን ስላም ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ ወንድምችንሊሉ ዝማሬ መልእክት ያስማልን
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በኝ ቤተ ክርስቲያን ስሰማ ።
ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በማርያም የአባታችንን ስብከት ላክልን በስደት ላለነው ። በጣም ናፍቀውናል ስብከታቸው ።
የኔ ኣባት እግዛብሔር ይጠብቆት ሺሺሺሺ ኣመት ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብውስጥ የሚገባ ትምህርት
ረድኤት በረከቶ ከይለየን አባ የናቴልጅ እዶም ለበረከት ጤና ላገልግላት ዬዶልልን አቤን 🙏🙏🙏💚💛❤🙌🙌🙌አምላኮ አገራችንን ይባርክ
አባቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
አባቴ ቀሲስ መንግሶቱ ከረጅም ግዜ የጀነራል ዊንጌት የትምህርት ዘመናችን በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በምስል ስላየሆት እጅግ ተደስቻለሁ ፀጋዎን ያብዛሎት ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን።
ፍሬሕይወት ከለንደን......
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነትን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን::
እባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
የኔ አባት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ አምላክ ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 qalhywtin yasemalin edma ena tenawin yadlot
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን (የናቴ ልጅ)በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🎉🎉🎉
አባታችን ቃለ ህይወት የሰማንል አኛም ሰምተን አንደንመለሰ እግዚአብሔር ይርዳን
የኔ አባት በረከታችሁ ይድረሠን እረጅም እድሜ ይስጥዎት
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን ቃለሂወት ያስማልን በርከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን
ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማል አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሴን ነው የታደሰው
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን፤ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይቅር በል ሞት ሥደት መፈናቀል ይብቃ ርሃቡን ጥማቱን ጦርነቱን አስወግድልን የአባቶቻችንን ክብርና ሞገስ አድለን ለንስሐ አብቃን የአባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አሜን ።
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልወት ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሠራዊት ጌታ ፍጥረቱን ሁሉ የፈጠርክ አልፋና ዖሜጋ የሆንክ፥ እጅግ ከሚያስፈራውና በሰዎች አንደበት ለመግለጽ ከሚከብደው ከከበረው ጽርሐ አርያም ሆነህ የእጆችህ ስራ እኛን መልካምነት፥በጎነት የራቀንን ክፋት የሰለጠንብንን ፍጡሮችህን ከዚህ ጥፋትና ክፋት አድነን፥ታደገን እኛስ በክፋታችን ደንዝዘናል በመልካምነትህ አንቃን ይህንን አዚም ለአንተ ለአምላካችንን እንዳንታዘዝ ያደረገብንን የክፋት አበጋዝ፥የመልካም ነገር ጠላት ከመንገዳችን፥ከህይወታችን አስወግድልን። ለአንተ ለአምላካችን የምንታዘዝበትን የቀናውን መንፈስ አድለን ይልቁንም አንተን ልዑል እግዚአብሔርን የምንፈራበትንና የምናከብርበትን ማስተዋልና ጥበብ አድለን፥ንጹህ ልቦናን ፍጠርልን። ቅድስት ቤተክርስቲያንንና ሐገሪትነ ኢትዮጲያን ከመጣባቸው የጠላት ዲያብሎስ ፍላጻ ታደግልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን ተሠምቶ የማይጠገብ የሚማርክ ትምህርት ነዉ ይህ ሠምቶ እራሱን የት ነኝ ምን እያረኩ ነው ከየትስ መጣሁ የትስ ነው መሄጃዬ ብሎ የማያስታዉል አይኖርም ትክክል ቅማል የምንሰራው መጥፎ ስራ ነው ከልብስ የሚመጣዉማ በዚች ምድር ላይ ደሀ ሆነን ባይለየን ስንሞት ይለናል እራቆታችን ነው የምንሄደው ግን በመጥፎ ስራችን የሚመጣዉ ቅማል እስከ መቃብራችን ተከትሎን ይሄዳል💔
አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም እና በረከት ያዉርድልን ቁጣዉን ያርቅልን❤️🙏